ዘጠነኛው ሺ ክፍል 07 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 07

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน +54

    Romans 10 አማ - ሮሜ
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
    12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr 2 หลายเดือนก่อน +5

      እዉነት ነዉ የፃፍከዉ ግን በየቦታዉ መጮህ አይሰለችም
      ለማንኝዉም ተጠመቅ

    • @osmanhabib3527
      @osmanhabib3527 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጭራሽ እየሱስ(ኢሳ) ነብይ ነው!!ወገን እያጣራህ እመን!!!

    • @adbarungatu2820
      @adbarungatu2820 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረተው ፕሮቴስታንቶች የእግዚአብሔርን ሰም በከንቱ አትጥሩ መጥቀስማ ዳቢሎስም ጥቅስ ይጠቅሳል😮😮😮😮

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስለየትኛው እየሱስ ነው የሉተሩ የካልቪኑ የዥውንግሊው የአርሜኒስቶቹ ወይን (42)ሺ ቦታ የበጣጠሳቹት ለተመረጡት የሞተው ወይንስ ለአለም የሞተው አባቴ ክርስትና የሚኖር ነው ስለክርስቶስ ጌትነት ካንተ በተሻለ ሰይጣን ያምናል ሰይጣንም የድንግል ማርያም ልጅን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ጥቅስ እየጠቀሰ ይፈትነው ነበር ስለዚህ ወዳጄ ሆይ ክርስትና በጥቅስ አልተመሰረተም ክርስትና ህይወት ነው ክርስትና ተግባር የሚኖር ነው ኑረው😂😂😂😂

    • @leyuworkhamza6971
      @leyuworkhamza6971 2 หลายเดือนก่อน

      @@osmanhabib3527 of course he is prophet ++++ he knows all the stars with their names

  • @fifet
    @fifet 2 หลายเดือนก่อน +51

    ማነዉ እንደኔ 9ኛዉ ሺ የሚወዲ በላይክ

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn หลายเดือนก่อน

    አይይይ ጩቢቲ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ረዱ ምርጥ እህት ሁላችሁንም እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወይ 9ኛዉ ሺ ሆዴን ቆስል አደረገኝ ጩቢቲ አቡ ስትመቹኝ እኮ የሳቄ ምንጮች♥️♥️😂😂😂

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 2 หลายเดือนก่อน

      እኔንም እንባዬን አስጨረሰኝ እኮ

    • @Abel-Getye
      @Abel-Getye 2 หลายเดือนก่อน

      Ere atyignm

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 2 หลายเดือนก่อน +15

    ከረዱ ጋር ሲያወራ የነበረው ሰውዮ ቃና ላይ ይተረጉማል አይደል😂❤❤

    • @BadriaName
      @BadriaName 2 หลายเดือนก่อน +2

      Bora msleg

    • @MaryeDere
      @MaryeDere 2 หลายเดือนก่อน +3

      Yebekur lej lay ye bora

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ልል ነበር😂😂

    • @መሲ-ዠ9የ
      @መሲ-ዠ9የ 2 หลายเดือนก่อน

      ያሻር ነው 😂

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr หลายเดือนก่อน +1

    Biren hulunim ewedachewalewe. Edmena tena yistachu besak firis aderegachunye beze besidet hager yalenate man alen yagere lijoch yimechachu etiyopia hagerachinin yitebikilin bertu 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 หลายเดือนก่อน +14

    2017 የሳላም ዓመት ያርግልን ሃዛን ሳላቼን እኮ ጌታ ሆይ ማረን 🙏🙏🙏

    • @atrsawminichelferede1444
      @atrsawminichelferede1444 2 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ሲመጣ ሁሉም ሰላም ያገኛል

    • @EMAN-z3t
      @EMAN-z3t หลายเดือนก่อน

      Smen

  • @mariouset142
    @mariouset142 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ስወዳችሁ❤❤

  • @MintesnotAlemu-bk3nm
    @MintesnotAlemu-bk3nm 2 หลายเดือนก่อน +8

    አብየና ጩባው የለለ ትመቹኛላችሁ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 หลายเดือนก่อน +4

    እፍ ጩብቲ እንደዚህ አስቆኝ አያውቅም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 9gnaw shih keken wedeken best eyehonachu new beritu yene tewedajoch

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yazarawa 💯 best episode 🤝

  • @JjjVhi-xr9hy
    @JjjVhi-xr9hy หลายเดือนก่อน

    Waw❤❤abu chuba.baxem naw male bat.das yemirlut.yemir.adezaer.saqe.alwaqm

  • @dagijibat5590
    @dagijibat5590 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቡ ግን መጃ ፍቃድሽ ኮብል 1 ነው እዴ አስፋልት ስትነጂ አትታይም😂😂😂😂

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo หลายเดือนก่อน +1

    Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:41

  • @bekelehailegiorgisbekele4753
    @bekelehailegiorgisbekele4753 หลายเดือนก่อน

    Arefenewe. ❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 หลายเดือนก่อน +10

    የውሮ ኬክ ገንፎ ነው እዴ😂😂😂

  • @Tesfahunegnguesh
    @Tesfahunegnguesh หลายเดือนก่อน +1

    LoL can’t stop watching this drama 😂😂😂😂

  • @yasinyada5372
    @yasinyada5372 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ጩባው ያስቃል ደግሞ
    ትችላለህ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ጭባው 🫶🤣🙆‍♀️

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሳቅ ጉንጬን አመመኝ😂😂😂😂😂

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 หลายเดือนก่อน +6

    ረዱ ጋር ምሳ እንብላ የሚላት ሰዉዬ ቃና ላይ አጋ ካራቻይ ድምፅ አይመስልም ያያችሁ ብቻ ንገሩኝ😅

    • @hellodubai-ct6ff
      @hellodubai-ct6ff 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @ህልመኛዋስደተኛ
      @ህልመኛዋስደተኛ หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔም ገና የመጀመራ ቀን ነው ያስታወስኩተ😂😂😂😂

    • @hussenyesuf-ve2he
      @hussenyesuf-ve2he หลายเดือนก่อน

      የተቀማጭ ስራ ዛራና ቻንድሬራ አሉ

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረዱን የጠራት / ፍቅሩ ድምፁን ቃና ላይ እማቀው መሰለኝ

  • @GenetMamoWkiros
    @GenetMamoWkiros หลายเดือนก่อน

    አረባክወይ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ፈታ ያደርጋል ግን ሰዓቱ አነሰ

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አቡና ጩቢቲ እዴት እደምትደሉኝ 😂😂❤❤🎉🎉🎉❤

  • @Kaltubehabeshatube
    @Kaltubehabeshatube 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ቤት ወዳጆች👍

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 หลายเดือนก่อน

    Abu Tina yet nat ❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @Tigisityigerimali0643
    @Tigisityigerimali0643 2 หลายเดือนก่อน +3

    melkam addis amet

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kelelaw gize yezarew teru new.. ye Wero mejajal kenesoal..ketelubet

  • @meseretmulugeta-g5m
    @meseretmulugeta-g5m 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 ወይኔ ጩቢቲ

  • @ZakuzaBaza
    @ZakuzaBaza หลายเดือนก่อน +1

    Haluk new ende kana

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back ❤❤❤❤😂ጭባው❤😂

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የዉሮ አይነት ምስት ስጠኝ 😂

  • @seidyimam911
    @seidyimam911 2 หลายเดือนก่อน +3

    52 Vs ጩባው ሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ውሮ አዝግ 🤣🤣🤣

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye wero fit men hono new yetekeyerew.. tamalech ende?

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዋይይይይይይ,አንቺ ረዱ በልሽ በቃ ኬኒያ እንወጣ ቀረ አይ ስደት ክፉ ዲያስፖራ ሆኖ ድንገት ከች እንዳይል እስከዛ ፈታ ብትን በይ አለዚያ ለሱ ስትጠብቂ ጊዜሽም እብስ ይላል😂😂

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂 የሳቅ ምንጮቼ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seaditube-x9c
    @seaditube-x9c 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ere besak

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጩቢቲ ሰው ነው እዴ የጋገርሽው አላለም😅😂😂

  • @Akkasiiabo
    @Akkasiiabo 2 หลายเดือนก่อน

    Tileyalachu❤❤❤❤❤

  • @BantShitaw
    @BantShitaw 2 หลายเดือนก่อน

    The best all from others

  • @TeferemindaKuraw
    @TeferemindaKuraw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Redu gn sntegnaw kfle zemen lay new stack yaregechw

  • @SammySergio_24
    @SammySergio_24 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱ ኣልተቻለትም Woooow

  • @MagiaMagia-ys2hx
    @MagiaMagia-ys2hx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 welcome welcome welcome

  • @HusainAhmed-x9w
    @HusainAhmed-x9w หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmanOman-oj7bh
    @OmanOman-oj7bh 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @Abel-Getye
    @Abel-Getye 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere wendmagegn lemma yet hedeh new endezih yetechemalekew

  • @yonasmisir
    @yonasmisir 2 หลายเดือนก่อน

    እረዱ እቃዉን ያሸከመችዉ ሰዉየ ቃና ድራማ ላይ የበኩር ልጅ ላይ ባሬስታዉ የተረጎመዉ ሰዉዬ ነዉ እዚህ ምን ይሰራል😂

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂wow የውሮ ኬክ ል ዬ ነው 😂😂😂😂

  • @shashaman702
    @shashaman702 2 หลายเดือนก่อน

    eree lash ke family gar nw minayew

  • @AminatAbduNuriye
    @AminatAbduNuriye หลายเดือนก่อน

    wow

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ትለያላቹ ❤

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 2 หลายเดือนก่อน

    Selsm bet sabe❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addis-y7s
    @Addis-y7s 2 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 หลายเดือนก่อน

    ረዱ ጉድ ሆኗልች ዛሬ 😂😂😂

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 2 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ😂😂😂

  • @YabsiraTedla
    @YabsiraTedla 2 หลายเดือนก่อน +1

    ye redu dimple yemiwedew

  • @GetanehGuyila
    @GetanehGuyila 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ቀጥሉ

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 2 หลายเดือนก่อน

    Hulum mert bezeh zemen yetegnu werkoch enante batnoru bemen eneznana neber lelaw endehone aza honual

  • @kingoman16
    @kingoman16 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሳልፈልግ ታስቁኛላችሁ😂

  • @tsion4317
    @tsion4317 2 หลายเดือนก่อน

    ኤረ ዓመት ያስቃል 🤣🤣🤣

  • @gegyee2463
    @gegyee2463 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @JoseHall-h2o
    @JoseHall-h2o หลายเดือนก่อน

    Zander Street

  • @bereketyohanis
    @bereketyohanis 2 หลายเดือนก่อน

    ብሬ እኮ በልጅ አልታደለም ። ሲያሳዝን

  • @HamidaMahmud-u9k
    @HamidaMahmud-u9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 2 หลายเดือนก่อน

    Very funny 😂😂😂😂😂

  • @helentube.
    @helentube. 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ሳሎኖን ብቻ እሸጠዋለዉ😂

  • @HusainAhmed-x9w
    @HusainAhmed-x9w หลายเดือนก่อน

    9ኛዉ ሽ ዉሰየ ነዉ

  • @girma12eyob
    @girma12eyob 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Josik_k
    @Josik_k 2 หลายเดือนก่อน +7

    ገና አላየሁትም :- ምርጥ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ አስተያይት ለመስጠት ያክል __ የውሮ ካራክተር ምንም ነው ማይመስጠው ትንሽ አሻሼሉት 😉

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 2 หลายเดือนก่อน

    Yameran nw Egeran aserwalch😂😂😂

  • @Hana-ks5gv
    @Hana-ks5gv 2 หลายเดือนก่อน

    ሮማን ናት አ😂😊

  • @AbbaaBiyyaa-g2q
    @AbbaaBiyyaa-g2q หลายเดือนก่อน

    አረ ይመቻቹ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂❤❤❤

  • @natitubeu4r
    @natitubeu4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ደምሩኝ እስቲ

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +85

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @AdoniasMulugeta
      @AdoniasMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +8

      አንተ ሰገጤ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 2 หลายเดือนก่อน +1

      5k አላነሰም🙈🤣🤣🤣

    • @super12star
      @super12star 2 หลายเดือนก่อน +4

      አንተ ከብት ሁሉም ብታ 5k አስገቡኝ ትላለህ

    • @lil.roba12
      @lil.roba12 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን እናትህን አ***ም 👴

    • @teshaleworku4124
      @teshaleworku4124 2 หลายเดือนก่อน +4

      ኤጭ ወደዛ አሁንስ አስጠላህ

  • @TewededewDibneh
    @TewededewDibneh 2 หลายเดือนก่อน

    😂Nice

  • @birukzenebe6500
    @birukzenebe6500 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😂😅

  • @DestaKelbessa-v4y
    @DestaKelbessa-v4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂mnw yihen yhl sefi nw inde alalem 😂😂😂😂yamal kinew

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አንፍር ሁላ😂😂😂

  • @MazaYohanis-j5o
    @MazaYohanis-j5o 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 2 หลายเดือนก่อน

    21ደቂቃ በጣም አጠረ

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @user-bs9gk5ex5z
    @user-bs9gk5ex5z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @KiyaAbrahim
    @KiyaAbrahim หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @getnetworku4785
    @getnetworku4785 หลายเดือนก่อน

    100k አስገቡኝ🤗❤

  • @LebogangTlhaganyane
    @LebogangTlhaganyane หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 2 หลายเดือนก่อน

    Meram konjo

  • @Ethiyo523
    @Ethiyo523 2 หลายเดือนก่อน

    ☺☺☺☺

  • @sihamatham5698
    @sihamatham5698 2 หลายเดือนก่อน

    Er kefel 8 leqequlen

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @SebrinHusniya
    @SebrinHusniya 2 หลายเดือนก่อน

    ወንበር ተገዛ

  • @EliotChristine
    @EliotChristine 2 หลายเดือนก่อน

    308 Abbott Mount

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውሮ ፊትሽ ምን ሆነ ታኪታ መሰለ

  • @AD_FOREX_TRADING_32
    @AD_FOREX_TRADING_32 2 หลายเดือนก่อน +3

    1 comment