ዘማሪት ሄብሮን ሳሙኤል (ኮኪ) ህልውናህን Gospel song Amazing live gospel worship 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • አዳዲስ መዝሙሮች ሲለቀቁ በቶሎ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ።

ความคิดเห็น • 105

  • @Yabnat
    @Yabnat 5 หลายเดือนก่อน +5

    Weyne moges yalebsh set nesh geta zemenshn eyagelegelshw ylekhh

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንደገና የሚለውን መዝሙር መች ነው የሚለቀቀው እረ በጌታ🙏😭🙏😭

  • @meseretdesta9435
    @meseretdesta9435 ปีที่แล้ว +7

    ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው።የእየሱስ የስሙ ዘይት ይፍሰስባችሁ ተባረኩ!!

  • @asdenikachewtadele
    @asdenikachewtadele 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ዝማሬ 😢😢😢የኔ ኢየሱስ❤❤❤ ፤ ተባረኪ እህቴ።

  • @WudituTube
    @WudituTube 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እኮ አላስታወስኩም ዛሬ መንፈስ ቅዱስን እየፈለኩኝ በቃ በጣም ደስ የምል ቀን ነው ለእኔ ከተለቀቀው ቆይቷል መዝሙሩ ዛሬ መስሎኛል ግን እኔ ለካ እግዚአብሔር እኔን በዝ መዝሙር ልበርኬኝ ስለፈለገ ነው 😢😢😢😢😢😢 ድምጽሽ ያምራል አለበበሳቹ ደስ ይለል የእግዚአብሔር ሞጎስ አለ😢😢😢😢 ደስ ስል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +14

    የ ጌታ ፀጋ ይደግፍሽ ደሙ ከ ክፉ ይሸፍንሽ ይህ ፀጋሽ እያበዱ ከሚዘምሩት ጋር አይደባለቅ አምልኮ እግዚአብሔር እና ሰውን ማገናኘት ነው እንጂ የምናብድበት አይደለም እህትዬ ከፍ በይ ብሩክ ነሽ ይጨምርልሽ ነፍስም አልቀረልኝ ❤❤❤❤

    • @Binyamekonnen
      @Binyamekonnen  ปีที่แล้ว +3

      Amen amen

    • @hebronsamuel6872
      @hebronsamuel6872 ปีที่แล้ว

      Amen🙏 amen God bless u🙏

    • @Abenezerzerihun-mb5cl
      @Abenezerzerihun-mb5cl ปีที่แล้ว +1

      Lk nek wendme gn abedu blen criticise banareg yshalal mknyatum egzibher tedesto bihons lk nek menfes yalebet mezmur mesmat alebn gn dawit rakutun siyamelk tenko n neber , hawaryat be beale 50 ken ende secaram tekotrew neber slethu wendeme kante balakm ye egaziabhern aserar slemanak egn endegeban enmelales sew bederesebet ymelales teblo tetsfoalns . Andum yhe ymeslegnal bebetekrstian wst luntn yametaw beterefe arif mezmur new god bless the singer

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว

      @@Abenezerzerihun-mb5cl ሃሳብህን እጋራለሁ ግን ዳዊት ጨርቁን ጥሎ አመለከ ስለሚል መድረክ ላይ ጨርቃቸውን ጥለው ያምልኩን? በጭንቅላታቸው ቆመው በ እግራቸው ማጨብጨባቸው መንፈስቅዱስ ነውን ሱሪያቸው እስኪወልቅ ኪቦርዱን ይዘው የሚያብዱትስ መንፈስቅዱስ ነውን መንፈስቅዱስ የስርዓት እና የመገዛት መንፈስ ነው ።

    • @TsionTesfaye-p4d
      @TsionTesfaye-p4d 10 หลายเดือนก่อน

      ጠረቅ መጣል ማለት እንደዚህ ስርዓት ማጣት አይደለም አምልኮ ውግ አለው ወንድሜ

  • @TseganeshDansa
    @TseganeshDansa ปีที่แล้ว +6

    መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛለህ
    😭😭😭😭😭

  • @Richpodcast13
    @Richpodcast13 ปีที่แล้ว +5

    ❤#መንፈስ_ቅዱስ_አማኝን_ጥሎ_ይሄዳልን??❤
    ====================================
    ✍ብዙ ሰው በድካሜ ምክንያት መንፈስ ቅዱስ ከእኔ ይወሰዳል ለማለት የሚጠቀሙት ጥቅስ መዝሙር 51፡11 ሌሎችንም የብሉይ ኪዳን ጥቅሶች በመውሰድ ነው።
    📌 ይህ ጥቅስ ለአዲስ ኪዳን አማኞች የሚጠቀስ አይደለም ምክንያቱም ፦
    1)ኪዳኑን የጠበቀ አይደለም
    2) የሰው ሰውነት በዋጋ ገና አልተገዛም።
    3) የክርስቶስ ደም ስላልፈሰሰ መንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም በብሉይ ኪዳን ሰዎች ዘንድ መኖር አልጀመረም ነበር።
    ✍ በብሉይ ኪዳን ዘመን መንፈስ ቅዱስ በተለያዩ የእምነት አባቶች በነገስታት በነብያትና በካህናት በኩል አልፎ ብዙ ስራዎችን ሰርቷል። ይህ ማለት ግን በቋሚነት በእነርሱ ውስጥ ይኖራል ማለት አይደለም። ለዛም ነው እነ ንጉስ ዳዊት በተሳሳቱ ጊዜ መንፈስህን ከእኔ አትውሰድ ብለው የሚጸልዩት። ሌላው ልናውቀው የሚገባን እውነት መንፈስ ቅዱስ በእያንዳንዱ የእስራኤል ህዝብ ውስጥ እንዳልነበረ ነው።
    ✍ እግዚአብሔር ግን በነብዩ በኢዮኤል በኩል መንፈሴን በስጋ ለባሽ ሁሉ የማፈስበት ጊዜ ይመጣል ብሎ እንደተናገረ በአዲስ ኪዳን ዘመን ከባለ ሀምሳ ጀምሮ በአማኞች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በቋሚነት በውስጣቸው መኖር ጀመረ። ኢዮኤል 2:28, ሐሥ 2:17
    📌📌 በአዲስ ኪዳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈሰ ቅዱስና በአማኞች ዙሪያ የተብራራና ግልጽ የሆነ ትምህርት አስተምሯል
    ✍ ዮሐንስ 14 (John)
    15-16፤ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ #ለዘላለምም_ከእናንተ_ጋር_እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው)
    17፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን #ከእናንተ_ዘንድ_ስለሚኖር_በውሥጣችሁም_ ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
    ✍ ጌታ ኢየሱስ በግልጽ ባስተማረው በዚህጥቅስ መሰረት አጽናኝ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ወደ አማኞች የሚመጣው ለዘለዓለም በአማኞች ውስጥ ሊኖር መሆኑን አስተምሯል።
    ሐዋርያው ጳውሎስም በድካም ሕይወት ውስጥ ለነበሩት በቆሮንቶስ ለሚገኙ አማኞች በድካማችሁ ምክንያት መንፈስ ቅዱስ ጥሏችሁ ሄዷል አላለም። ይልቅስ በኢየሱስ ደም የተገዙ የእግዚአብሔር ንብረቶች እንደሆኑና የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ቤተመቅደስ እንደሆኑ እውነታውን ግልጽ አድርጎ ያስተምራቸዋል።
    ✍ መንፈስ ቅዱስ የመጣው ደካማ የሆነውን እኛን ለመርዳት ለማጽናናት ወደ እውነት ለመምራት እንጅ ስንበረታ ስንበረታ በውስጣችን ሊኖር ስንደክም ስንደክም ደግሞ ጥሎን ሊሄድ አይደለም። ሲጀመር አጽናኝ እኮ የሚያስፈልገው ለብርቱዎች ሳይሆን ለደካሞች ነው።ደግሞስ መንፈስ ቅዱስ ንብረቱን ጥሎ የት ነው የሚሄደው።
    📌 ቅዱሳን ልንጠነቀቅ የሚገባን ከዚህ አዲስ ኪዳናዊ መሠረት ከሌለውና የክርስቶስን የቤዛነት ስራ ከንቱ ከሚያደርግ በመዝሙርና በስብከት ከሚቀርብ የስህተት ትምህርት ራቁ መንፈስ ቅዱስ ፈጽሞ እናንተን ጥሎ መሄድ አይችልም።
    ✍ 2 ቆሮንቶስ 13 (2 Corinthians)
    14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
    th-cam.com/users/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u270d.png

  • @abiylight5702
    @abiylight5702 ปีที่แล้ว +3

    መንፈስ ቅዱስ 😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MeronJossy
    @MeronJossy 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብሬአቸው ባመልክ ተመኘው
    ጌታ ብርክ ያድርጋቸው

  • @ሬማኦፍሻልቲዪብ
    @ሬማኦፍሻልቲዪብ ปีที่แล้ว +4

    ሄብሪ እንዳንቺ የህልውናን ዝናብ የሚያዘንቡ ሰዎች ያስፈልጉናል ጸጋው ያለማቋረጥ ይፍሰስብሽ በኢየሱስ ስም ፡፡ ♥

  • @HallelujahTilahun
    @HallelujahTilahun ปีที่แล้ว +2

    Yalante menore anechilem geta hoy ........ Zemenachu yebareki

  • @kidusmog
    @kidusmog ปีที่แล้ว +3

    መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ ❤❤❤🔥🔥🔥🔥

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip ปีที่แล้ว +1

    መኖር አልችልመም እኔ ስትለየኝ ከጎኔ😢😢😢

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว +2

    መስማት ማቆም አልችልም ኦ ኢየሱስ 😢🙏🙏🙌🙌

  • @meseretdesta9435
    @meseretdesta9435 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ!!መልካም መንፈስ ኡፍፍፍፍፍፍ ሀሌሉያ!!

  • @rutdesalegn210
    @rutdesalegn210 ปีที่แล้ว +2

    Keterenh erki menor lene yemot yahl nw 😢😢😢😢😢yene kmem tebareki

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb ปีที่แล้ว +2

    እቺ ልጅ በጣም ፀጋ አለባት የከዚ በፊት ቪዲዮዋችንም አይቻቸዋለሁ bless you dear❤️🙏

    • @hebronsamuel6872
      @hebronsamuel6872 ปีที่แล้ว +2

      Amen🙏🙏 ma brother thank u so much🙏

  • @MelikamWexat306
    @MelikamWexat306 ปีที่แล้ว +3

    amen

  • @tageseerose974
    @tageseerose974 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeennn ammmeeennn❤❤❤❤

  • @befikirmeseret6209
    @befikirmeseret6209 ปีที่แล้ว +2

    Tebarkiiii ehetachn

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Holysprit we love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 ปีที่แล้ว +4

    Stay blessed 🙏🙏🙏 what a deep presence full worship!

  • @redietsolomon-o5u
    @redietsolomon-o5u ปีที่แล้ว +2

    God bless u...…..I feel the presence of holy sprite 🙌

    • @hebronsamuel6872
      @hebronsamuel6872 ปีที่แล้ว

      Amen🙏....praise God about his presence 🙏🙏

  • @kalebabrham3878
    @kalebabrham3878 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekilin hebiyee this is do blessing

  • @amenzed7835
    @amenzed7835 ปีที่แล้ว +2

    What a worship our blessing

  • @yordanostessema7846
    @yordanostessema7846 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing worship

  • @hirutgetachew
    @hirutgetachew ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ጌታ ይባርክሽ 😍l have no word👐

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 ปีที่แล้ว +1

    What amazing worship is

  • @Blen-j2h
    @Blen-j2h 8 หลายเดือนก่อน

    Zemensh ybarek bewnet
    René eyesus yewnet yalante alchelm
    😢😢😢

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 ปีที่แล้ว +4

    What a powerful song . Tebareki Sister.
    Geta hoy Dimitsih Aytifabin- Zim Atibelen ABABA.
    Great song . Great reminder that we need the voice of God everyday.

  • @EyerusEyerus-mg5nv
    @EyerusEyerus-mg5nv ปีที่แล้ว +2

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 ปีที่แล้ว +1

    ELELE ELELE ELELE

  • @ruthy-m6o
    @ruthy-m6o ปีที่แล้ว +2

    ❤🙏

  • @almazbiri408
    @almazbiri408 ปีที่แล้ว +3

    Can we get the lyrics

  • @LowidGetahun
    @LowidGetahun 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዝማሬ 😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @nahome3423
    @nahome3423 ปีที่แล้ว +1

    I'm really really blessed.we love you koki

  • @tsionyilma2325
    @tsionyilma2325 ปีที่แล้ว +2

    Hebiye bless u ❤❤

  • @lidiyadereje8813
    @lidiyadereje8813 ปีที่แล้ว +1

    So uplifiting 🔥❤❤❤ Tebareki Kokiye

  • @rebeekatizazu1337
    @rebeekatizazu1337 ปีที่แล้ว +2

    Great worship ❤

  • @KibebawGetachew
    @KibebawGetachew ปีที่แล้ว +2

    Yeman mezmure nw benatachu betamm leb yenekale

  • @kalkidangirma470
    @kalkidangirma470 ปีที่แล้ว +1

    kokiye ❤❤❤❤ blessed

  • @fikirlove3350
    @fikirlove3350 ปีที่แล้ว +2

    Blessed 😘😘😘

  • @AcsahMulugeta
    @AcsahMulugeta 5 หลายเดือนก่อน

    This is true worship 🙌🙏

  • @yordanostessema7846
    @yordanostessema7846 ปีที่แล้ว

    Dink amlko tebareku❤

  • @saronchala1617
    @saronchala1617 11 หลายเดือนก่อน

    Hebri tebareki geta kekfu yikelilsh...❤❤
    Endegena yemilewn zmareshn gn atahut why?

  • @ልጆችእናቤተሰብ
    @ልጆችእናቤተሰብ 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @yosefbirhanu9443
    @yosefbirhanu9443 ปีที่แล้ว +1

    Blessed koki

  • @betelsolomon1344
    @betelsolomon1344 ปีที่แล้ว +1

    beka teberki ❤

  • @bituwondimubitu5736
    @bituwondimubitu5736 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭 ኢየሱስስስስስ

  • @wubalemzewdu4763
    @wubalemzewdu4763 ปีที่แล้ว

    Wow amennnn birik beye

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @EskedarNegash-kd8eo
    @EskedarNegash-kd8eo ปีที่แล้ว +1

    Kokiyeee❤❤

  • @natnaelmesfin5809
    @natnaelmesfin5809 ปีที่แล้ว +1

    kokishayee anchi bereketachn nesh ahunm ahunm ybzalsh degmo belela bereket metashln yerasshn zmarewoch degmo entebkalen !!

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 ปีที่แล้ว +1

    Restore...

  • @GFHWASSA
    @GFHWASSA ปีที่แล้ว +1

    😫😫😫😫 አልቻልኩም ቃላት አጠርኝ ስለርሱ ለመናገር

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 ปีที่แล้ว

    🙏♦🙏

  • @Abenezerab156
    @Abenezerab156 ปีที่แล้ว +1

    Kokisha denke newwwwwwww

  • @NegashEskedar
    @NegashEskedar 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @betlhemalemu6041
    @betlhemalemu6041 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤