At your Feet "በእግሮችህ ስር" by Dawit Getachew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 วันที่ผ่านมา +126

    ምን የተሻለ ነገር አለ ርሱን ከማወቅ ጋር ሁሉን እየተውን እንከተለዋለን አንድ ቀን ፊት ለፊት እናየዋለን ። ተባረክ ወዳጄ

  • @habtsh-v7b
    @habtsh-v7b 2 วันที่ผ่านมา +63

    ለዚህ ዘመን ዘማሪዎች ምሳሌ የምትሆን ሰዉ ነህ devaye❤🙌

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 วันที่ผ่านมา +29

    ልቅረብ ወደ ፊትህ ትቼ ሁሉም ነገር
    ቀኖቼም ይለፉ ሳወራ ከአንተ ጋር
    ማዶ አሻግሬ የሚያባክነኝን
    ከእግሮችህ ስር ልዋል
    እያደመጥኩ አንተን
    አምላኬ
    በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሃለሁ
    ክብርህንም እያየሁ ሕግህን እማራለሁ
    በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
    ቃልህን እየሰማሁ ዘወትር አፈራለሁ
    ከአንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
    በእግርህ ስር መሆን ማትረፊያ ነው"""
    አንተ እኮ የህይወት ቃል አለህ
    ነፍሴ ተማርካለች በህግህ ×2
    ጊዜ ልስጥህ እንጂ ሌላ ምን ዋና አለኝ
    ቃልህንም ገልጠህ የልብህን ንገረኝ
    ጠልቄ እንዳውቅህ ቀርቤ እንዳመልክህ
    ስርዓትህን አስተምረኝ አደራረግህን
    አምላኬ
    በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሃለሁ
    ክብርህንም እያየሁ ሕግህን እማራለሁ
    በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
    ቃልህን እየሰማሁ ዘወትር አፈራለሁ
    በክብርህ ውስጥ በፊትህ መሆንእንዴት መታደል ነው
    ሰው ከአንተ ውጪ ለማይሞላ ነገር በከንቱ ነው ሚደክመው
    የህይወቴ ጨለማ ሁሉ ሊበራ የቻለው
    በምንም ከቶ የማለውጠው እግዚአብሔር ቃልህ ነው
    በእግሮችህ ስር ሆኜ በእውነት እራሴን አቀርባለሁ
    በማይለወጠው ቃልህ ውበትህን እያየሁ
    በዙፋንህ ስር ሆኜ በመንፈስ ነፍሴን አፈሳለሁ
    በማይለወጠው ቃልህ ውበትህን እያየሁ

    • @TekaWendimagegn
      @TekaWendimagegn 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@bethelmerzuk2917 thanks for lyrics

  • @eliastemesgen617
    @eliastemesgen617 2 วันที่ผ่านมา +162

    Album limetalin new ede ❤

    • @TekaWendimagegn
      @TekaWendimagegn 2 วันที่ผ่านมา +7

      Meselegn befexenelin

    • @Tsionkassahu-hq9vk
      @Tsionkassahu-hq9vk 2 วันที่ผ่านมา +10

      We r so excited 🎉🎉🎉🎉 for the album

    • @Yabuna194
      @Yabuna194 2 วันที่ผ่านมา +3

      gd ylal endegena lela stota

    • @YididiyaAbay-b8p
      @YididiyaAbay-b8p 2 วันที่ผ่านมา +4

      new meseleye

    • @DeborahTadesse
      @DeborahTadesse 2 วันที่ผ่านมา +3

      We wish

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 2 วันที่ผ่านมา +16

    የዘመኑ ወጣት ምሳሌ ነህ ከጌታ ኢየሱስ የተሰጠህን ስጦታችን ነህ ዘመንህ በጌታ ፊት እዲህ እየዘመርክ ኑር ተባረክ ለምልም❤❤️🙏🙏👍👍👍

  • @BiniyamAlemayehu-b8i
    @BiniyamAlemayehu-b8i 2 วันที่ผ่านมา +24

    አግሮቻችንን ብዙ ከምናሮጣቸው በእግሩ ስር መንበርከክ ስናስለምዳቸው ክርስትና ውበቱ የላቀ ነው❤

  • @raheldesta605
    @raheldesta605 2 วันที่ผ่านมา +17

    ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
    በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው!!❤🙌

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 2 วันที่ผ่านมา +9

    የተረጋጋ ማንነት 🤲ስለአንተ እግዚአብሔር ከፍ ይበል ❤🎉🎉🎉🎉

  • @BirukMamo-u5u
    @BirukMamo-u5u 2 วันที่ผ่านมา +19

    አረ አልቻልኩም ከተለቀቀ 37 ደቂቃ ነዉ ግን 5 ጊዜ ሰማሁት ፀጋ ይብዛልህ❤

    • @antuwalelign7318
      @antuwalelign7318 2 วันที่ผ่านมา +2

      እስካሁን ስንት ደርሰሃል? 🤣

    • @TekaWendimagegn
      @TekaWendimagegn 2 วันที่ผ่านมา

      @@BirukMamo-u5u ine alew adel kenun mulu iyesemaw ahun inkuwa iyesemaw new ihen sitsef

    • @BirukMamo-u5u
      @BirukMamo-u5u 2 วันที่ผ่านมา

      @antuwalelign7318 totally 63

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 2 วันที่ผ่านมา +4

    Oww, finally, you uploaded it back. Thank you! And Davo… thank you for staying with the Lord, thank you for choosing to grow by listening to Him, and thank you for being obedient to His voice. We are able to hear God because you have been obedient to hear from Him first! No words can fully express my gratitude. May His grace sustain you until the end, so that we can continue to see more of Jesus through you!

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 2 วันที่ผ่านมา +10

    Dave ....ከሚወዱህ ወንድሞች አንዱ ነኝ እግዚአብሔር ላንተ ስለ ሰጠዉ የመዝሙር ፀጋ እግዚአብሔርን ስለ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኜ አመሰግናለሁ ።
    በእግሮቹ ስር መሆን የሚወዱ በሌሉበት ዘመን ይህን መልክት ከሰማይ ባሕር ጨልፈህ ፦ከእግሮቹ ስር ሁኑ ብለህ ስለመከርከን እናመሰግናለን ይህም የማይወሰድ ዕድል ነዉ ።ዳግም ኢየሱስ ይመጣል

  • @jackgudetaofficial
    @jackgudetaofficial 2 วันที่ผ่านมา +8

    በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ❤️😭

  • @BabiCake1412-G5
    @BabiCake1412-G5 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግዜ ልስጥህ እንጂ ሌላ ምን ዋና አለኝ
    ቃልህንም ገልጠህ የልብህን ንገረኝ
    ጠልቄ እንዳውቅህ ቀርቤ እንዳመልክህ
    ስርአትህን አስተምረኝ አደራረግህን
    አምላኬ

  • @Elioraselam
    @Elioraselam 2 วันที่ผ่านมา +6

    "ግዜ ልስጥህ እንጂ
    ሌላ ምን ዋና አለኝ ኢየሱስ!!!!!"
    "በእግሮችህ ስር ልዋል ውበትህን እያየው"
    ተባረክ ዴቮ

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 2 วันที่ผ่านมา +5

    A person who made his theme (God and only God not basic needs) very clear from the beginning till date! I sauté you Dave for glorifying God despite the years and what ppl want to hear!

  • @ZerihunBurka
    @ZerihunBurka 2 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን በእየሱሰ የሚገኘው እረፍት፣ሰላምና ደሰታ የትም አይገኝም።አሜን እየሱሰ ባንተ አርፈናል እንወዳሃለን።ወንድም dev በጌታ በእየሱሰ በሚገኘው እረፍትና ውሃ ምንጭ ዘመንህ ይለምለም።።።።❤❤❤❤

  • @dawittolosa7444
    @dawittolosa7444 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታን እንዴት ነው የተረዳኸው ዴቫዬ 😭😭
    ሁሌ ትባርከኛለህ።

  • @ewunetubelete6191
    @ewunetubelete6191 วันที่ผ่านมา

    Knowing Jesus is a life that is everlasting a blessing in flesh and spirit!!

  • @tsegawadane2932
    @tsegawadane2932 2 วันที่ผ่านมา +7

    በትክክለኛው ስዓት ትክክለኛ መዝሙር ...thanks dave🎉

  • @martaterefe-od3jz
    @martaterefe-od3jz 2 วันที่ผ่านมา +4

    በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሀለሁ
    ክብርህንም እያየሁ
    ህግህን እማራለሁ
    በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
    ቃልህን እየሰማሁ
    ዘወትር አፈራለሁ

  • @BiniamKelew
    @BiniamKelew 2 วันที่ผ่านมา +2

    Dave!! you are a blessing to this generation at this time. Full of God’s grace, you are an example to many gospel singers. May God continue to bless you and use you for His glory. Be blessed.

  • @MesfinMathewos-r6e
    @MesfinMathewos-r6e วันที่ผ่านมา

    Dave ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋን አብዝቶ ይጨምርልክ ❤

  • @MentamirHailemariam
    @MentamirHailemariam ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Devy ,thanks for the heart you have for our precious Jesus and also for us, u let us to worshipe our Jesus.blessings from your sister in Christ.

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዴቭ መዝሙርህ ጌታን መፈለግን ስለሚያጋባ ሁግዜ ይሰማል ተባረክልኝ

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 2 วันที่ผ่านมา +1

    Deviye tebarekilign🙏❤...yihen memret yihunilign amen amen
    "..ነገር ግን ተፈላጊው አንድ ነገር ብቻ ነው፤ ማርያም የሚሻለውን ነገር መርጣለች፤ እርሱንም ከእርስዋ የሚወስድባት ማንም የለም።”
    Amen
    ሉቃ 10:42

  • @asterkassa5879
    @asterkassa5879 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይገርማል አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ድንቅ መዝሙር ደረሰኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @minanegn3520
    @minanegn3520 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ በብዙ❤

  • @HabKok78
    @HabKok78 2 วันที่ผ่านมา

    Dev you are our blessing🙌!! I always realized that you'r one of David/psalm of our century! I pray for you that you'll have more Gods Grace & blessing🙌!
    We'r waiting for you surprisingly the release of new album! I hear you songs again and again thousand times!
    Love&Respect you all z time!!!

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 วันที่ผ่านมา +2

    በእግርህ ሥር መሆን ማትረፊያ ነው ጌታ ሆይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዴቭ

  • @noel-m2r
    @noel-m2r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemayalkebet!!❤❤...kezi belay yechemreleh....nefs west yemikeru zemarewochen yeseteh yene wedu geta yebarek!!

  • @binionly
    @binionly 2 วันที่ผ่านมา +2

    🇦 
    🇲 
    🇪 
    🇳 
    .
    .
    My blessed brother

  • @gedewonjohannes4215
    @gedewonjohannes4215 2 วันที่ผ่านมา +1

    God's grace never ceased blessing us with you daveye🙌🙏🙏

  • @Enderase_77
    @Enderase_77 2 วันที่ผ่านมา +2

    2009 E. C🇪🇹
    Jemiro yanten mezmuroch mesimat yejemeekut ina ahunim huligize ende ads semachewalew geta yibarkih 🙏❤️🎉

  • @YikirtaBehailu
    @YikirtaBehailu 2 วันที่ผ่านมา

    Dawit EGZIABHER zemenhn yebark ende felagoth sayhon ende FEKADU yanurh🥰🥰

  • @nahomseifu7275
    @nahomseifu7275 2 วันที่ผ่านมา

    Brkkkkkk beliln Davo, geta tsegawn yabzalh, bereketachin neh🙏🙏🙏

  • @BineyamMesfin-o9v
    @BineyamMesfin-o9v 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በኢየሱስ ስም❤❤

  • @NunuAb-s6y
    @NunuAb-s6y วันที่ผ่านมา +1

    ዴቭ ተባረክ የማይጠገብ መዝሙቅ ነው

  • @AmanuelYohannesKiya
    @AmanuelYohannesKiya 2 วันที่ผ่านมา +5

    ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
    በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው!!🥰
    I love this!!!!❤💝💗🥰
    Devaye!!❤‍🩹❤💝👍🙏

  • @Zeomu
    @Zeomu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dave's music color and understanding is amazinng i feel it always❤😢

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde 2 วันที่ผ่านมา

    What a blessing it is to share an era with you. When life is sung, it resonates louder and clearer than words. Our generation's gift, stay radiant!

  • @Royal_elrohi
    @Royal_elrohi วันที่ผ่านมา +1

    የዚ ዘመን ዘማሪው ዳዊት ተባረክልኝ 🙏🙏

  • @fevenelias2089
    @fevenelias2089 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላ በረከት!!! Thank you Daveye ❤

  • @PaulosBekele-tu8jg
    @PaulosBekele-tu8jg 2 วันที่ผ่านมา

    dewi tsegawin yabizalk chemiro chemiro amen!!!!!!!!

  • @EnuEyob
    @EnuEyob 2 วันที่ผ่านมา

    Our blessing dawit getachew every time you bring Gods grace to our ears 👂 God bless

  • @MezmurAmen
    @MezmurAmen 2 วันที่ผ่านมา

    you our gift, be blessed...O GOD that is what I need.

  • @ruthalemayehu-vq2rg
    @ruthalemayehu-vq2rg 2 วันที่ผ่านมา +2

    1:49አንተኮ የህይወት ቃል አለህ😭❤️

  • @CherinetErabo
    @CherinetErabo 2 วันที่ผ่านมา

    GOD BLESS YOU GOSPEL SINGER DAVID✝️!

  • @ayan7416
    @ayan7416 2 วันที่ผ่านมา

    When you get enough of this world and the only solution you have is only Jesus, and just sitting under his feet is the world

  • @eyobalemayehu9601
    @eyobalemayehu9601 วันที่ผ่านมา

    ስር ከስር አጥግበን አንተ ❤

  • @berhanuumer
    @berhanuumer 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜንንንን አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 2 วันที่ผ่านมา

    Our blessing davaaye we love so much keep blessing us Please ❤🎉

  • @AtinaflechisaPomy
    @AtinaflechisaPomy 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amen geta egir mehon metadl new
    Tebarek egna kezi belay min enfelegalen
    Tirf engi kisara yelem eyesus gar
    Alamachin yehe new bizu mafirat ❤❤❤❤❤❤❤
    Geta abzto fre yemitagegnbet muzmur yistik

  • @kidisttariku9589
    @kidisttariku9589 2 วันที่ผ่านมา

    I tried to write comment but i can't get word to express my heart feeling!! May God bless you more and more❤

  • @AtsedeFerede
    @AtsedeFerede วันที่ผ่านมา

    ፀጋ የበዛልህ ታድለህ 🙏

  • @nureboassefa4234
    @nureboassefa4234 2 วันที่ผ่านมา

    'ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
    በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው
    አንት እኮ የህይወት ቃል አለህ
    ነፍሴ ተማርካለች በህግህ" ከክርስቶስ ወዴት እንሄዳለን? የትም።

  • @theophilusterefe3489
    @theophilusterefe3489 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ!😍

  • @Minte_1M
    @Minte_1M วันที่ผ่านมา +1

    መዝሙረ ዳዊት👐🏻

  • @GedionMulugeta-b7w
    @GedionMulugeta-b7w 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ohhh deva ብቻ ተባረክልኝ🙏

  • @samboss2091
    @samboss2091 2 วันที่ผ่านมา +1

    This song reminded me of the first album and all the memories it carried with it. God bless you

  • @HechameBizunhe
    @HechameBizunhe 2 วันที่ผ่านมา +1

    Daveyee be in your grace
    May God bless u❤

  • @SeyfuElyas
    @SeyfuElyas วันที่ผ่านมา

    Devaye kbrr letsegaw balebet yihun betam new mibarekbhh❤❤❤❤❤❤

  • @BernabasAsfaw
    @BernabasAsfaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ere God lela 10 track ale belegn 🥰🥰🥰

  • @WondimagegnTesfaye-u5h
    @WondimagegnTesfaye-u5h วันที่ผ่านมา +1

    Awaysam Deva... blessed man

  • @derebegmichael2081
    @derebegmichael2081 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ የሆንን ከየን በኋላ like አድርገን እንውጣ ብሩካን።Dave ፀጋ ይብዛልህ

  • @Deborah-l5p9k
    @Deborah-l5p9k 2 วันที่ผ่านมา +1

    david gate ይባርክ ይብዛል ጌታን መውደድ ጌታን መናፈቅ ዘመን የሳቅ የደስታ የእልልታ የክብር ይሁንልህ ባንተ ውስጥ ኢየሱስን አይተናል ተባረክ እንወድሃለን

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 วันที่ผ่านมา

    Oh how beautiful this is. This kind of song melts my heart. Thank you Dawityee for giving me another song for my prayer time🙏 TEBARKLEG😇

  • @ZebibAman
    @ZebibAman 2 วันที่ผ่านมา +2

    በእረፍት ዉስጥ አንተን አዉቅሀለሁ …እዉነት ነዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @GadisaTakele
    @GadisaTakele 2 วันที่ผ่านมา +1

    You are a Blessing To Nations 🙏🙏

  • @bereket7
    @bereket7 2 วันที่ผ่านมา

    Amen! Geta eyesus yibarkih wondime..yetebarekih neh❤

  • @NahomadmasuNahom
    @NahomadmasuNahom 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bless you🎉

  • @misganahgebriel9123
    @misganahgebriel9123 2 วันที่ผ่านมา +1

    በረከታችን ❤🙏

  • @HenokSelemon-x6z
    @HenokSelemon-x6z วันที่ผ่านมา

    ጌታዬ እናያለን 😭😭😭

  • @danijesu6838
    @danijesu6838 2 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you Dave! You are our blessing……!

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @evanafam3453
    @evanafam3453 2 วันที่ผ่านมา +1

    Devaye yegna bereket…..geta kezim belay yibarki ❤❤❤❤

  • @Hayelom.g
    @Hayelom.g 2 วันที่ผ่านมา +5

    መዝሙረኛው ዳዊት 🎧🎻🎹

  • @yeshua3058
    @yeshua3058 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ዴቭዬ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @EyuDagne
    @EyuDagne วันที่ผ่านมา

    Dav be blessed nafkogne nebar indazi aynat mezmur🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BereketHamelo-g1m
    @BereketHamelo-g1m 2 วันที่ผ่านมา

    geta yibarkh eyesus egr ser edemek yilek❤❤ dav tebarek

  • @ayan7416
    @ayan7416 2 วันที่ผ่านมา

    Geta eyesus yibarkih,
    Zm bilo wede wust yemifes, menfesawi ena semayawi yehone mezmur , can't get enough it just crying,
    Kebad situation wust sithon yemitredaw ayinet

  • @bemnetsolomon-us4gu
    @bemnetsolomon-us4gu 2 วันที่ผ่านมา +1

    you truly are a blessing 🥰

  • @beteabadola2182
    @beteabadola2182 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dave you don't now how much l love you ❤️❤️❤️❤️❤️ birik bel

  • @tsionendale6326
    @tsionendale6326 2 วันที่ผ่านมา

    Amen ! In your feet😢

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 2 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በጌታ ወንድሜ ❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን🔥🙌🙌🙌🙌

  • @tensaygorems-k6j
    @tensaygorems-k6j 2 วันที่ผ่านมา

    Amenn.Amenn. daviye tebarek

  • @natinaelterefe8856
    @natinaelterefe8856 2 วันที่ผ่านมา +2

    ካንተ ወደ ማን እሄዳለው❤ ኢየሱሴ ❤

  • @sisay_ab
    @sisay_ab 2 วันที่ผ่านมา

    በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ❤ 🙌🙌👏🙏🙏

  • @Tsegaa25
    @Tsegaa25 2 วันที่ผ่านมา

    ቃል የለኝም የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ❤❤

  • @Tiruye-b8f
    @Tiruye-b8f 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Dibora-w3w
    @Dibora-w3w 2 วันที่ผ่านมา +1

    Hulgizem wede geta yemiyastegu zemarewochen belbhe geta selaskemetelen semu yebareke❤

  • @thenewpersonministries
    @thenewpersonministries 2 วันที่ผ่านมา +1

    What a great chance to hear the song at the first list ❤❤❤ May God Bless you all the way

  • @abelermias5039
    @abelermias5039 2 วันที่ผ่านมา +1

    Daveye be bizu tebarekln tesgaw chemro yibzalh zemenh yibarek wendme❤

  • @TizetaTilahun
    @TizetaTilahun 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Siwedih eko tebarek libihn geta yitebikew Devaye

  • @betsegayosef98
    @betsegayosef98 2 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you dave

  • @Fevsakora
    @Fevsakora 2 วันที่ผ่านมา

    begugut kemixebikachew mezmuroch wusx 1du yedeve nw b/c eyesusin miyasnafiku zewetir miyasnafiku nachew!!! tebarek🙏🙏🙏🙏

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 วันที่ผ่านมา +1

    iger ser mekemet Vs ከእርሱም ጋር አስነሳን፤በሰማያዊ ስፍራም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር እንድንቀመጥ አደረገን።
    ኤፌሶን 2:6
    Yetgnaun enkebel?????? Mestehaf meleu Keyesus gar askemeten nw. Yawum beSemayaw sefra😊

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante biruk neh dawitachin❤❤❤ketelekeke beasrasidistegnaw seat lemesmat chyalw yhinin dink mezmur

  • @YididiyaAbay-b8p
    @YididiyaAbay-b8p 2 วันที่ผ่านมา +1

    Daveye ተባረክልኝ❤❤