የኒካህ መስፈርቶች ክ/2 | ኡስታዝ አህመድ አደም | ትዳር በኢስላም | ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ Hadis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @ሥዴትእሥከመቼ
    @ሥዴትእሥከመቼ ปีที่แล้ว +10

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም በናተላይ ይሆን ኡሥታዜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችሁ ጀዛአኽላህ ኽይር

  • @ሥዴትእሥከመቼ
    @ሥዴትእሥከመቼ ปีที่แล้ว +6

    አለይሂ ሦለቱ ወሠለም ያአላህ እዝነት በሣቸው ላይ ይሁን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 ปีที่แล้ว +3

    ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላኩም ኸይር ያሼክ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አህመድ ሸህ አደም አሏህ ረጅም ሀያት ይስጥልን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fftt3985
    @fftt3985 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ለመሻሂወቻችን ለኡስታዞቻሽን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ከሰላም ጋር ይስጥልን

  • @rukyatube1222
    @rukyatube1222 ปีที่แล้ว +2

    አሰላምወሊኩምወርህመቱላሂወበርካትሁማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩምአላህሀይር ለምትሰጡንትምህርት አላህ ሀይርምንዳችሁን ይክፈላችሁ ለኛ ብላችሁ ጊዛችሁን ሰውታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከዚህ አስፈሪ ዘመን መጨርሻችንን ያሳምርልን ጊዜው ክፍቷል ሁላችንም ወደ አላህ ልንመለስ ይገባል ውድ እህቶቸ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ይጠውል ኡምርክ

  • @husseinassefa397
    @husseinassefa397 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏሁ ኽይረን ኡስታዙና አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥልን

  • @rahmihulgebitube8094
    @rahmihulgebitube8094 ปีที่แล้ว +2

    Aslmu alykum werahmtulahi weberkathu ahlni ustaz betam arif koyta Neber Allah semtew tegbarawi kemyadergut yadergni we jezakum Allah heyer ustaz

  • @cgf8399
    @cgf8399 8 หลายเดือนก่อน

    ይህየኒካጉዳይበጣምአንገብጋቢነዉ በተለየበሀገራችንላይ ዝብሎነዉ አላህይጠብቀንብቻያረብ ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉ጀዛከላሁኸይርያሺህ

  • @የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
    @የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ ปีที่แล้ว +2

    አስላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ቀሰስ ዩቱብ አላሃምዱልላህ በድጋሜ ለዛ ዓመት ረሞዳን አደረሰን ምስጋና ለአላህ ይገባው እደተለመደው ሮመዳን ነክ ትምርቶች. ዳእዋ እና ፈቱዋ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ እሻአላህ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወሳህለን ኡስታዙና መካሪያችን ሐያትዎትን አላህ ያርዝምልን መሰሎቻችሁን አሏህ ያብዛልን ያረብ

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ

  • @AregashTube
    @AregashTube ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኹሙላሁ ኸይረን ኡስታዙና

  • @rahmetasnke3816
    @rahmetasnke3816 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛኩሙሏህኸይረንዑስታዙና

  • @fufutube-ew5bf
    @fufutube-ew5bf 3 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህ
    ህይርሰምተንየምንጠቀምያርገን

  • @HhhhffFghhr-pk5zm
    @HhhhffFghhr-pk5zm ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህኸይይርኡስታዝ

  • @zahiraawol1571
    @zahiraawol1571 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከአላህኸይር

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 ปีที่แล้ว +1

    Allahmdulillah Yamfalgawo dawaaa

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር አንድሴት ዝምብላ የወለደቻትን ማነውየሚያስራት ኒካሀ ወልይ ሊሆን የሚችለው ለምሳሌ በዝሙትየተወለደች እንበል ማነው ወልኝ የሚሆነው

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 ปีที่แล้ว +1

    Jazakallah!!!

  • @nefisamohmod7420
    @nefisamohmod7420 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ውድ ሸሀችን

  • @seadi8881
    @seadi8881 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ኡስታዝ አላ መልሱልኝ ስልካችሁን ሳፈላልግ አጣሁት። ያሳሰበ ጥያቄ ነበረኝ ኡስታዝ ኒካህ አስሬ ነበር እኔ ውጭ ሀገር ነው ያለሁትና አባቴ ነበር እንዳስርልኝ የነገርኩት አባቴ ግን ለጎረቤታችን ሰውየ አወክሎ የጎረቤታችን ሰውየ አሰረልኝ ሁለታቸውም አይሰግዱሙ በጣም አሳሰበኝ ያገባሁትንም ሰው ኒካሁ ትክክል አይደለም ስለው ትክክል አይደለም ብለሽ ካሰብሽ መተው ትችያለሽ ይለኛል እና ላገባሁት ሰው ፍች መጠየቅ ነው ያለብኝ ወይስ ኒካሁ ትክክል ነው ኡስታዝ መልስሉኝ በቅርብ ነውና ወደሀገር የምገባው ሀራም ላይ እንዳልወድቅ ፈራሁ ስልካችሁ ስለሌለኝ ነው 965 55251701 በዚህ ስልክ አብራርታችሁ ብትነግሩኝና ለበተሰብ ባሰማቸው

  • @nesiradienhalabaw
    @nesiradienhalabaw 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 ปีที่แล้ว +1

    Ustaz Wondmee kirstanawo Wondmee
    Muslim Sawoch mawokl yilalch???,

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว

      ሙሉውን ያድምጡ መልሱ እዚህ ቪድዮ ላይ አለ

  • @rnegnyeallhbariya7147
    @rnegnyeallhbariya7147 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ኡስታዝ አይታችሁ አትለፉኝ እኔ ሚስቴን ሰገባ ያቤቱን ወገን ምንም አታቅም እና የናቴን ወድም ነው ወኪል ሄኖ የሰጠኝ ምክናየቱም ሚስቴ ካባቶ ወግን ምንም አታቅም የናቴ ወድም ነው ወክልናውን ተቀብሎ የሰጠኝ እና እደት ይታያል መልሱልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @QesesTube
      @QesesTube  8 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል.
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @VkjVnvh
    @VkjVnvh 11 หลายเดือนก่อน

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ከሚስቴጋር ስንገባ ወልይ ሆነው ኒካህ ያሳሰሩን ሠወች ሙሽሪክ ናቸው እና ኔካችንን እደት ማድረግ እንችላለን

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 ปีที่แล้ว +1

    👀👀👀??
    ያ ኢላሒ ምንም አልገባኝም

  • @maryamzawdu2805
    @maryamzawdu2805 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልጁም ሰለምቴወች ነን በቃዲ ነው ኒካህ ያሰርነው ቤተሰብም ፈቃደኛ ናቸው ሙስሊም ሰላልሆኑ ነው እጂ በቃዲ ያሰርነው እና እንዴት ይታያል

  • @WhcycHyduto
    @WhcycHyduto 8 หลายเดือนก่อน

    አባቷ እማይሰግድስ አጎቷ አያቷ ሁሉም እማይሰግዱ ከሆነስ???? በአሏህ መልሱልኝ ጀዛኩምሏህ ኸይረን

    • @QesesTube
      @QesesTube  8 หลายเดือนก่อน

      መልሱ እዚሁ ቪድዮ ውስጥ አለ በደንብ ያዳምጡ

  • @husseinassefa397
    @husseinassefa397 ปีที่แล้ว

    የዛዲል መአዲ ግሪፕ ሊንክ ያላችሁ እስኪ ኢሜል አዲርጉልኝ ፈለኩ አላገኘሁትም

  • @ffvvv2649
    @ffvvv2649 ปีที่แล้ว

    ፈትዋዕ ልኬነበር መልሱልኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว

      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @ixjdhfnkckx4683
    @ixjdhfnkckx4683 ปีที่แล้ว +2

    ቁጥሩን ላኩልኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @mrvip4740
    @mrvip4740 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ላኩልኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኒካህ ያሰረልኝ የናቴአባት ነዉየዳረኝ አባቴአለ ግንእምኖረዉ ከአያቴጋርኘበር ይሄእንዴት ይቻላል

    • @AregashTube
      @AregashTube ปีที่แล้ว +2

      ጨርሰሽ አታዳምጨም ከመጠየቅ በፊት

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

    የኔውድ አይ እኔ እየቀዳሁ ስለሆነ ነው

    • @HhhhffFghhr-pk5zm
      @HhhhffFghhr-pk5zm ปีที่แล้ว

      ውደባአላህእደትነውየሚቀዳውንገሪኝ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህኸይር