LIVE#61 | ሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን | አልፈታዋ I 07 I 06 I 2020 ዓል I አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ความคิดเห็น • 203

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዉ ያሸይኽ አላህ ሦብሩን ይሥጣችሁ እኔ በጠያቂ ሠወች ቅጥል አልኩኝ ግን ሢነገራችሁ አትሠሙም ልበል🤨

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይጠውል እሙርኩም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹህ ያረብብብብብ ውድድድድድ የሼኹና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯 💯💯💯💯

  • @heriyaabdurehman418
    @heriyaabdurehman418 2 หลายเดือนก่อน +1

    wealikumselam werehmetulah ustazachin allah ytebkh

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስታዝና አላህእርሜና ሀያታችሁን ከጤናጋ ረዘም ያርግልን

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሃን አላህ አጅብ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ባረከላሁ ፊኩም አላህ ይቀበላችሁ

  • @user-gf5lb2km7f
    @user-gf5lb2km7f 4 ปีที่แล้ว +30

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሼኹና
    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁለዎት
    ፈትዋው ገራሚ ገራሚ ነው በረካ ሁኑልን
    ያ ኡመተል ኢስላም የት ናችሁ
    ኑ እንወቅ
    አል ዒልሙ ቀብለል ቀውል ወል_ አመል
    ያአላህ ሌላ ሚድያ ላይ እኮ በ 1ሰአት ከ 15 ሺ በላይ ይታያል ያውም ዝም ብሎ የማይረባ ጫወታ
    እር ተው ኢተቁላህ ኑ እንማር እሚጠቅመንን ዱኒ አኬራ.
    አላሁሙስተአን

    • @user-pw1zw6kw8s
      @user-pw1zw6kw8s 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @rabiaseid9692
      @rabiaseid9692 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳህ.
      እዚህ ስላማይከታተሉ. ነውኮ. ዛሬ የተጠየቀውን ነገ ደግመው እሚጠይቁት. ግን ማዳመጥን የመደሰለ ነገር የለም ከማዳመጥ እኛ ያለን ጥያቄ እናገኘዋለን

    • @fafitube1
      @fafitube1 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቲዋ ኮሚንቱ በኦላይ ላይ ያልቃል እዚህ ምን ይፃፍል ኦላይ ሲገቡ ኡስታዝነ ያአላህ ይጠባጠባሉ በወሪ ኪኪከከ

    • @user-vc6qb6hz1n
      @user-vc6qb6hz1n 4 ปีที่แล้ว +1

      አለን

    • @rabiaseid9692
      @rabiaseid9692 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fafitube1 ክክክክክክክ

  • @medilove1921
    @medilove1921 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቢስሚላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሱብሀን አላህ አጀብ ነው ሸህና አላህ ትግስቱን
    ይስጠዎት አላህ ይጠብልን ያረብ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ሸይክ ሙሀመድ ዘይን አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥልን ያርብ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከሙላሁ ኸይራ

  • @anshaseide9193
    @anshaseide9193 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላህከይረን

  • @user-bh1dd5xr9r
    @user-bh1dd5xr9r 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩምላሁ ኸይር ያሼህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-mz8jf8ls1p
    @user-mz8jf8ls1p 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته شيك جزاكم الله خير استودعكم الله🌹🌹🌹

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +50

    *አስደሳችና ድንቅ ታረክ*
    *================*
    *አንድ ቀን አዒሻ ረዲየሏሁ ዓንሀ ለነብዩ እንድህ ስትል ጠየቀቻቸው ፦*
    *"አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ !ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም የምትወዳት ማን ናት ?"*
    *ነብዩም*
    *"ኣኢሻ ሆይ ! አንቺን ነው አሏት "*
    *እሷም እንዲህ አለች ፦ ስለዚህ እነሱ ጋር ሂድና ( እኔን በጣም እንደምትወደኝ) ለሁሉም ንገራቸው አለች*
    *ነብዩም ፋገግ አሉና ከዛም ቀለበት ሰጧት ፦*
    *ለሊት ላይ ሁላችሁንም ስብስቤ ለሁሉም እነግራቸዋለሁ ቀለበት እንደሰጠሁሽ ግን ለማንም እንዳትናገሪ አሏት !*
    *ከዛም ነብዩ ወደ ሁሉም ባለቤቶቻቸው ሄዱና ስለሁኔታቸው ስለደህንነታቸው ጠየቋቸውና ለሁሉም ለየብቻ ቀለበት ሰጡዋቸው*
    *"ሲሰጡዋቸው ለማንም እንዳትናገሪ ቀለበት እንደሰጠሁሽ !"እያሉ ነበር*
    *ከዛ በለሊት በተባባሉት መሰረት ሁሉንም ባለቤቶቻቸውን ሰበሰቡዋቸው*
    *በመቀጠል አኢሻ እንዲህ ስትል ጥያቄ አቀረበች ፦ " ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም የምትወዳት ( የምታፈቅራት ) ማን ናት ብላ ጠየቀች ?*
    *ነብያችን ያ አዛኝ መልዕክተኛ ፈገግ አሉና እንድህ አሉ ፦*
    *" የቀለበት ባለቤት ( ቀለበት የሰጠሁዋት) እሷን ነው በጣም እማፈቅራት ( የምወዳት )ከዛም በነብዩ ፍቅር ሁሉም ተደሰቱ ሱብሃን አላህ !!!!*
    *ያ ! አዛኝ ፣ አፍቃሪ፣ ተፈቃሪ ፣ ናፍቂ ፣ተናፍቂ ፣ ቃላቶች የማይገልፁት ምርጥ መልዕክተኛ !!*
    *ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ላሕሚ ወደሚ ሀቢቢ ያረሱሉሏህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም*
    *ወደኛ ስንመለስ ግን እንኳን ሁለትና ሶስት አቅሙ ነሮን አግብተን እንዲህ ልንል አንዷን ፍሬ አግብተንኳን ፍቅር አንሰጣትም*
    *ያአዩሀል ሽባብ (እናንተ ወጣቶች ሆይ ሀላልህን ፍቅር በፍቅር ቤቷንም እሷንም አምበሽብሻት*
    *ጎረቤትህን የማማ ፈጡማ ልጅን ከድጃዬ አፈር ስበላ ይቺን ጉረሺ እያልክ በየ ቡና ቤት ከማውራት*
    *ያዑምሪ ቤታችንኮ መስታውትና መብራት አያስፈልገውም ምክንያቱም አንቺ ውብ ስለሆንሽ ብለህ ቀኗን አሳምርላት*
    *ለወንዶች ሼር አድርጉላቸው በየ ፌስቡክ እንዲሁም በሶሻል ሚድያ የማንንም ፖስት ፈቶ እየተከታተሉ አላህን ከመገዛት ለራቁትና ለሀላላቸው ፍቅር ለማይሰጡት ይህንን መልእክት ጋብዙልኝ*
    *ስሙኝ ያበናት ክብርሽን ጠብቂ እንድትከበሪ*
    *እናታችን አኢሻ ለነብዩ አንድ ቀን እንዲህ አለቻቸው*
    *አንድ እርሻ አለ እንበል ያ እርሻ ሳር አለው ፣ለእንስሶች ግጦሽ የሚሆን የሚበላ አለው*
    *ሌላኛው እርሻ ደግሞ ሳር የሚባል የለውም ከብቶች በልተውታን አሁን አንተ ከብቶችህን ለማብላት የቱን ትመርጣለህ አለቻቸው*
    *ነብዩም አኢሻ ምን ነካሽ ሳር ያለውን እርሻ ነዋ ብለው መለሱላት*
    *እናታችን አኢሻ ብልጥ ነበረችና በል እንግዳውስ ከኔ ውጭ ሁሉም ሚስቶችህ እንደኔ ድንግል አልነበሩም እኔ ብቻ ብሆን እንጂ አለቻቸው*
    *ነብዩም በንግግሯ በጣም ሳቁባት ፣ድንግልና ክብር ያለው የአላህ ስጦታ ነው ታዳ ይህንን ክብርሽን ለባልሽ ሰጥተሽው ከሆነ እውነትም ባልሽ ይወድሻል*
    *የመጨረሻው ፅሁፌም አንዱ ሳህባ ለነብዩ ያላቸውን ልንገራቹ*
    *አንዱ ሳህባ ሚስት ያገባል ከዛም ወደ ነብዩ አቀናና አገኛቸው ፣ለነብዩም እንዲህ አላቸው አንቱ የአላህ መልእክተኛ እኔኮ ሚስት አገባሁ ሲላቸው*
    *አዛኙ ነቢም የሞከረች ናት ወይንስ ያልሞከረች አሉት እሱም አረ የሞከረች ነች አላቸው፣ነቢዩም ያልሞከረች ብትሆን መልካም ነበር አሉት*
    *ለምን የሞከረች አገባህ አላሉትም ቢክራ ብትሆን ይመረጥ ነበር ነው ያሉት፣ታዳ ወጣቶች ዛሬ የሚፈልጉት ይህንን አይደል፣ተጨማሪም ክብረ ንፅህና (ድንግልና)ምን አይነት ክብር እንዳለው ነው መልእክቱ የሚያስረዳን*
    *አንቺ እህቴ ሆይ ውድ ነሽና ውድ እቃ ደግሞ ያለቦታው ርካሽ ስለሆነ የመንደር ወጠጤ ፣ አፈ ቅቤ ምላሰ ጩቤ ማሬ ማሬ እያለ ነገ ማርሽን አኝኮ ከጨረሰ ቡኃላ ማሩ እንዳለቀ ማስቲካ መንገድ ላይ ጥሎ የዝምብ አየር ማረፊያ ሳያደርግሽ ራስሽን ሰብስቢ*

  • @mmgg1273
    @mmgg1273 4 ปีที่แล้ว +3

    ሼኸችን ጀዘኩማ ሏሁኸይር

  • @user-vj5yv8vd8v
    @user-vj5yv8vd8v หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሌይኩም አላህ ረጅም እድሜ ያኑራቹ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ አላህ ይጠብቃቹሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tatariwtube8518
    @tatariwtube8518 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዞቻችን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ

  • @user-dx9ni9qv9p
    @user-dx9ni9qv9p 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሰለም

  • @user-rj9lx3kw9j
    @user-rj9lx3kw9j 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላኸይር❤❤

  • @user-nj9bz6wp1f
    @user-nj9bz6wp1f 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡስታዘና

  • @RydttRydyg
    @RydttRydyg 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህያሸህ

  • @user-uk5hz4ky9y
    @user-uk5hz4ky9y 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-yy8mb9ed2w
    @user-yy8mb9ed2w 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያሸይህ ጀዛአካላህህህ እድሜና ጤና ይስጥልንንን

    • @hfgf6217
      @hfgf6217 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍

  • @user-um4dm4ri2l
    @user-um4dm4ri2l 4 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛኪላሑ ኸይረን ባረከላሑፊኩ ኡዝታዝ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ህይረን ውስታዙና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በርቱ

  • @user-tm9uu9rp1q
    @user-tm9uu9rp1q 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላኸይረ እረጂም ሀያት

  • @user-sq5yn7np1h
    @user-sq5yn7np1h 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏህ አሏህ ይጠውል ኡምርኩም

  • @user-cc1cc7bb9w
    @user-cc1cc7bb9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @bd2971
    @bd2971 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይራ ያ ሸኽ

  • @user-qr5bm3on6x
    @user-qr5bm3on6x 7 หลายเดือนก่อน +1

    ባሌ ምርጥ ነዉ ገን አምሩን አላሞላም ምይሻላል

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛኩም አላህ ኸይር

  • @sofisofi4702
    @sofisofi4702 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Jezakumallah kayeran Allah Rijem Eidimna Tina Yesetachu Sheikh🌹🌹👍👍

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ረጂም እድሜ ይሥጦት ባባ ጀዛከላኸይረን

  • @lubabaendris6111
    @lubabaendris6111 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-zf8ez6ch2n
    @user-zf8ez6ch2n 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር ረጅም እድሜከጤናይስጦት

  • @mohammadmohammad5737
    @mohammadmohammad5737 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይርን

  • @lubabamolla8232
    @lubabamolla8232 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ አላህ ይጠብቁህ ሸህ

  • @hayats1057
    @hayats1057 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah jezakume Allah keyire

  • @bbhsbhh3841
    @bbhsbhh3841 4 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @jemalmehammd6287
    @jemalmehammd6287 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሸህ

  • @user-fn5ku6hj3e
    @user-fn5ku6hj3e 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ ውበረከቱ
    ሠለሏሁ አሊሂ ወሠለም ሀቢቢና ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸክ አላህ ያቆይልን

  • @madinaegy6966
    @madinaegy6966 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላሁኸይረን

  • @tuwuhye1465
    @tuwuhye1465 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር ሽህካችን እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @user-by6bi8hf6l
    @user-by6bi8hf6l 3 ปีที่แล้ว +3

    አለህ ይጠብቀቹ መሸለህ

  • @FatmaFatma-vk5hh
    @FatmaFatma-vk5hh 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ሀይር

  • @user-hm7po5sm2x
    @user-hm7po5sm2x 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @sofitube8919
    @sofitube8919 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪምላህ ኸይር ያሼህ

  • @kongamkongam8982
    @kongamkongam8982 4 ปีที่แล้ว +3

    መሺአላህ አላህ ይጨምራችሁ

  • @user-wl5ob9vc6h
    @user-wl5ob9vc6h 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱለላህ ወበረካቱህ ጀዛኩሙላህ ኸይረ

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሺኽ አላህ ይጠብቆት

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x 3 ปีที่แล้ว +1

    Walikum Selm Werhimetulhi Webrkthu Eusetze Selm Nwtee rgem Edma Ena Tena Ysetwate

  • @user-xx4oh5nc5h
    @user-xx4oh5nc5h 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ

  • @fsycarefnawnfdgf1751
    @fsycarefnawnfdgf1751 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኸይሪኡስታዙና

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላባላቸሀበትሰላምአመኛለሁ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +3

    Mesha allah

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 8 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خيرا الجزا شيخنا

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን፡ያሼሁና፡አላህይጠብቆት፡

    • @meremmohammed4920
      @meremmohammed4920 3 ปีที่แล้ว

      ሸሁና ማለት ምን ማለት ነዉ ጀህ ወይም ኡስታስ በየረ ሸሁና ና ምድን ነዉ

  • @hawa771mm7
    @hawa771mm7 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቀወት

  • @ttttchfhg6315
    @ttttchfhg6315 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላኸይርን

  • @user-fi5rt4ht8k
    @user-fi5rt4ht8k 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁአለይሂወሰለም
    አሚንያረብ

    • @loulouloulou562
      @loulouloulou562 4 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙለኩም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ፡፡ሰለምነው፡፡የሼክቁጥሪ፡፡አልሰራአለኝ፡፡የጀማአ፡፡እስኪ፡፡ስጡኝ፡፡አልሰራአለኝ

    • @user-fi5rt4ht8k
      @user-fi5rt4ht8k 4 ปีที่แล้ว

      @@loulouloulou562 ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      እኔአላቀም ቁጥራቸውን

  • @user-fc5us2cb4u
    @user-fc5us2cb4u 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ስለላሁ አለሂ ወሰለም አህለን ያሸህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @mohammadmohammad5737
    @mohammadmohammad5737 3 ปีที่แล้ว

    شيخ محمد زين جزاك الله خير الله يطول عمرك

  • @user-ug5rw2ob8c
    @user-ug5rw2ob8c 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቀቹህ ❤❤❤❤❤ 18:14

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 ปีที่แล้ว

    WS we wb sheik Mohammed zeyin ahilen alahi yitebikachew jzk duniya we'll ahirachewun alahi yasamirilachew

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 5 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሰላምወራህመትውላሂወበረካትሁውሰታዠዠ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +2

    *ሱባህናክ ብስስስ*

  • @user-en9sc2fd5p
    @user-en9sc2fd5p 4 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خير

  • @ZaraEbro
    @ZaraEbro 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimamuhammad3641
    @fatimamuhammad3641 4 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير شخ.محمد زن الله يطول عمرك

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አረብ አሚን

  • @thurayahayredin1355
    @thurayahayredin1355 4 ปีที่แล้ว

    Aselam alaykum Warehmatulahi wabarakatuhu alleh kayr jazechun ykfalachu

  • @fatemaali7508
    @fatemaali7508 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም

  • @user-ov4qm1eu3q
    @user-ov4qm1eu3q ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ እዴት ናችሁ እኔ ጥያቄ ነበረኝ በሴት ልጅ ለፀጉሯ ፐርም ብትቀባ ሀራም ነው ወይስ አይደለም ይሄን እድነግሩኝ እፈልጋለሁ ጀዛኩም አላህኸይር

  • @ttgfgffgf2977
    @ttgfgffgf2977 ปีที่แล้ว

    🤚

  • @taybatayba581
    @taybatayba581 3 ปีที่แล้ว +2

    ያጁማአ እስኪ የሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፍ ዋስታብ ግሩብ ካለ ላኩልኚ ልኩን

  • @hawaseid3967
    @hawaseid3967 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡዝታዝና አላህ እዲሜያችሁን ያስረዝምልን ከጤና ጋር

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 4 ปีที่แล้ว +2

    Bekrbu ke kerstna wed eslam yemtahu wedmachehu neg Quran eykrahu new yagralh belug

  • @user-hm7po5sm2x
    @user-hm7po5sm2x 4 ปีที่แล้ว +6

    ውዶቸ ዱአድርጉልኝ

  • @munirayezid1672
    @munirayezid1672 4 ปีที่แล้ว

    Jezk Allah wakheran Ustaz 🤲

  • @user-zn4vb9xp9w
    @user-zn4vb9xp9w 2 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرن جذا ياشخ

  • @makiamakia5493
    @makiamakia5493 11 หลายเดือนก่อน +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-hd4zu6ri5g
    @user-hd4zu6ri5g 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጡረ ረቻዉ ❤❤❤❤

  • @ghhhjhcv5806
    @ghhhjhcv5806 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ቁጥርሁን አስቀምጢልን

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ

  • @user-jp1pk8gp4i
    @user-jp1pk8gp4i 3 ปีที่แล้ว +1

    ماش الله

  • @nuramahmmad4446
    @nuramahmmad4446 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo

  • @sarasar1156
    @sarasar1156 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሀችን የኔም ጥያቄ ነው ካፊር ያረደውን እደት ይበላይ ኧረ ረረረረረረረረረ መልስ የኔም ጥያቄ ነው👈👈👈👈👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @user-ng1zn5hy8p
    @user-ng1zn5hy8p 5 หลายเดือนก่อน

    ✅✅✅✅

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 9 หลายเดือนก่อน

    እኔን ወላሂ. 707ሺ. አስከፍሎኛል በግድ ግን መቸም አፍ አልልም የውመል ቅያማ እጃዛለሁ

  • @user-cg7hg3fx9n
    @user-cg7hg3fx9n ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @AmusedBabyPenguin-yq5lh
    @AmusedBabyPenguin-yq5lh 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲👍👍♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 4 ปีที่แล้ว +30

    ድስላይክ ያረገ. ጤንነቱ ያጠራጥራል ሆ

    • @user-mr9pf2fx8s
      @user-mr9pf2fx8s 4 ปีที่แล้ว +2

      ሙስሊም ላይሆኑ ይችላል ኢዳያ ይስጣቸው

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ ረውዳየ

    • @user-sc6zw5tm9k
      @user-sc6zw5tm9k 4 ปีที่แล้ว

      Kwwጰ

    • @user-sc6zw5tm9k
      @user-sc6zw5tm9k 4 ปีที่แล้ว

      @@user-mr9pf2fx8s ኘሜጸጸ

    • @user-ku7bx3xs9p
      @user-ku7bx3xs9p 4 ปีที่แล้ว

      ሙሥሊም ላይሆኑ ይችላሉ

  • @Mohammed-yd8wq
    @Mohammed-yd8wq 4 ปีที่แล้ว

    ሹክራን የሸህ አሰክ በአላህ የባለቤቱ አጎቴ ወኪልና ተቀብሎ ኒካ ማውረድ ይቻላል

    • @rahmatmuhamde8787
      @rahmatmuhamde8787 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ማነው ያስርሽ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 ปีที่แล้ว

      @@rahmatmuhamde8787 ክክክ

  • @tuwuhye1465
    @tuwuhye1465 4 ปีที่แล้ว +2

    ያጀማአ ጥያቄ መጠየቅ ፍልጌ ነበርና ቀኑ መቸና መቸ ነው ሰአቱስ በሳኡድ ነው ወይስ በኢቶቢያ

    • @mametube2369
      @mametube2369 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥየቄ ነው

  • @lundkhwar8094
    @lundkhwar8094 4 ปีที่แล้ว

    as wa wbr

  • @user-ow9dp9xe4r
    @user-ow9dp9xe4r ปีที่แล้ว

    ቁጥራቸውን ላኩልኝ በአላህ ወደቹየ