thiland wst bzu ketemoch alu please mention them ....ene thiland negn yalehut betam selam nw eyeseraw nw yalehut slezi sewochn maferarat yelebhm you have to mention the place bro
This is really the truth what he is saying. I heard the boys who have been in this situation. My people, please it's much better to have a healthy life in a poor country and being happy rather than being in this miserable situation. You can make a change in Ethiopia and you need only change your setting in you mind. Just be open for knowledge and be ready to study. You can go anywhere else if you have a good knowledge. The world in Europe or in America needs a skilled people. Don't take your life for warranty
yeah, you are right but, here I live in Ethiopia in my village i can't live freely, am a graduated Engineering i don't have a job, i can't search for jobs. moreover for several months we couldn't even out from home cause of government securities they also arrest and kill like Thi,, what should I do?? even the government chased me to be a solider ..
Awo lek new beregt ena dubai lay yalun new yemaukew Dubai yemseru ljoche alu gen betam endemyasetela new yemyawerut bezh sera yetem hager batehadu yemeretale kuter kalagegnachu aykefelum serau sew machebereber new keteyazachw metaserem diport now yemderegeu selzh tetenkeku
wondmye ebakhi erdagn tanash wondmye july31 eza gba gebchalw algn na yaew lijim tekblognal al kza buhala alagnhutm ena ebahi chnkgn betam endalkew sraw be silk new menm blo new yehidw mftihiew men yeon ebakho
Arif sera nw ketlebet wendema👍👍👍👍
ተባረክ ወንድሜ እኔም ለትንሽ ነው የተረፍኩት process ከቨረስኩ ቡሃላ ነው የሰማሁት
ሚገርመው ነገር ግን ሃበሻ ደላላዎች ናቸው ሚጫወቱብን እኛ ደግሞ ችግራችን ሀበሻ ሲያናግረን እውነት ነው ሚመስለው እውነታው ግን እዚህ ምድር ለይ በኖእርኩት ልክ እንደ ሃበሻ ክፉ ፍጥረት አይቼ አላውቅም😢
በጣም ሚሀርመው ነገር ደግሞ ትላንት ማታ አንድ ጓደኛዬ የሆነ ሰው ታይላንድ ሰው ይፈልጋል ሲለኝ አሁን አንተ ያልከውን ነው ያልኩት ለሱም thanks Betam
አንተ በጣም እውነተኛ ልጅ ነህ ወላሂ ተባረክ እኔ ዛሬ የሆነች ልጅ ቲክቶክ ላይ ገብታ ስታለቅስ ነው እስኪ ምን አይነት ሀገር ነው ብየ ሰርች ሳደርግ አንተን አገኘሁ እሷ ያለችበትን ስቃይ ነው የገለፅገው ሴተኛ አዳሪ አድርገዋታል ማይናማር ውስጥ ባህሩ ዳርቻ ላይ ነኝ አለች እስኪ እንዴት መውጣት እንዳለባት ነገ ሀቢባ የምትባል ቲክቶከር ቤት ገብተህ ሀሳብ ብትሰጠን❤
እኔም እሶን አይቼ አሳዝናኝ ቸርች አርጌ ሳይ ይከልጅ ያስርደው ልክ የሶስቃይነው😢😢😢
@@zuzuyutbe7685 በጣም ውይ ብቻ ከባድ ነው🥺
እናመሰግናለን ወንድማችን !!!... ጥሩ መረጃ ነው እንተቀምበታቀን 👍👍👍🙏🙏🙏
dear @Amennahom ጓደኛዬ በዚሁ መንገድ የዛሬ ወር አካባቢ ነው ወደ ታይላንድ የሄደችው። እዚያም 1 ቀን እንዳደረች በሌሊት ወደ ሆነ (ማይናማር ውስጥ የሚገኝ) ቦታ ወስደዋቸው ስልካቸውን ነጥቀው አንተ ያልከውን ስራ (በኮምፒውተር) እያሰሯቸው ነው። በጣም ስቃይ ውስጥ ናቸው። ከሰው ጋር እንኳን መገናኘት አይችሉም። እባክህ የምትረዳን ወይም የምትጠቁመን መንገድ ካለ። ቢያንስ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ።
Pls wendimie agizegn
Sijemer siraw eko online scammer new ena macheberber new miyasrchu
Mn yshalal enem temwsasay neger new yegetemegn
Mn yshalal enem temwsasay neger new yegetemegn
Mn yshalal enem temwsasay neger new yegetemegn
Bro negeru kebade nw mayenamer mebalewe meseryabete yalu lejoche endete lewexu yechelalu wendeme eza neber lesera belo yehedew ebakehe leterdane techelaleke
ይገርማል ማቼስ የያዘ ይመስክር ነዉ ነጋሩ ብቻ ከበድ ነው አሁን እኔ ነጋ ሀጅ ነኝ ይህንን ሁሉ በመጀማሪያ ብሰማው አርፍ ነበር ግን እንጄራም ብሆን ወጋ በመክፈል ይሸለል እለለሁ በእርግጥ ስራዉ ጥሩ በይሆንም የምጭበራባራዉ ከተጋኛ ይሁን እናድርገዉ ምክንያቱም ደሃ ኢትዮጵያንም ❤እያጭበረበሩት የለም ነገሩ በለማረም
eza nhi yalhiw
Bro betam arif new lelam endezi ayente hasab kalek agaran 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Egziabher yebarkeh, thankyou
Bravo keep it up
እንዴት ነው መመለስ የሚቻለው😮😮😮
Tnx a big tome bro
Thankyou my brother አማሳግነላዉ ፈጠሪ ይበርክ
እዛ ያሉ ሰዎች እንዴት መዉጣት ይችላሉ
እባህ ልጄ ሁለት ወር ሆናት ስልክዎ ተቀምታለች የምትመለስበትን መንገድ ካለ ልጄ ተሽወደች ከሄደች አንዴ ነው ድምፃን ከሰማሁ ትረዳኝ ይሆን
አሁን እዛአገር የሚገኙ ልጆች እንደዚሁ ተጭበርብረው የሄዱ ልጆችስ እንዴት ነው መመለስ የምንችለው እባክህን እባክህን እርዳን
Can you explain about Louis some one he tell me the same thing.. Please answer.
Tebarek wendmie ewunetun slenegerkn
Thank you
ይመችሽ አቦ ብራዘር የኛ የኢትዮጵያ ደላላ ሲባል ገዳይ ናቸው ካንተ ገንዘብ ወስደው አንተ ብቻ እግርህ እዛ ይርገጥ እንጂ ስለሚደርስብህ ነገር ማንም ሚጨንቀው የለም እኔንም አንዱ እያወራኝ ነበር እና ፕሮሰስ ምታረገው እራስህ ነህ አለኝ ስራው ምንድነው ስለው cryptocurrency ነው በቃ ቁጭ ብለህ በኮምፒውተር ነው ምትሰራው ሲለኝ ላምነው አልቻልኩም አሁን ደሞ ያንተን video ሳየው አመንኩኝ tnx brother
Egziabher abziti yibarkih wendime❤
እውነት ነው በጣም የሚያሳዝን ነው እኔ ዘመድ በሆነ ሰው ነው የተሸወድኩት ሰው ማመን ጎድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ግን በሰላም ተመልሻለሁ ውይ የሠው ግፉ
እንዴት ተመለሽ የኔናት እባክሽ ንገሪኝ
endat wetash pls wendeme hedo cherash maynamar likewutal esum be zemed new yeteshewedewu endat wetash detail neger negerign benatish
Eheta ebakeshi in boxs enawera
እባክሽ እንዴት እንደተመለሽ ንገሪኝ? በኢንቦክስም ቢሆን
እንዴት ተመለሽ please inbox
Bro ahun le sira yem mech hager yeetagnawu nechi tsafilign
Wendem ebakih zmmm edatilgne ene processes jemer chershalhu ena kkpark emibal bota nw mn tmekrgnalh wendme pls
Ante mndnew Serah Thailand ly
አመሰግናለሁ ወንድሜ ልሄድ ትንሽ ነበር የቀረኝ
Thank you bro
Hante yalkun ayen
thiland wst bzu ketemoch alu please mention them ....ene thiland negn yalehut betam selam nw eyeseraw nw yalehut slezi sewochn maferarat yelebhm you have to mention the place bro
ante yet new yalekew
Which city are u in bro?
@@AddisTeche laos negn
@@birebright3051 laos
ከይቅርታ ጋ ዎንድሜ አንተ የት ከተማ ነው ያለሀው እና ደሞ ምንድነው ምትሰራው አሁን በተባለው ስራ laos or minamar ስለሚባሉት ሀገሮች ምን ትላለህ የቱ የተሻለ ሀገር ነው?
Tnx hiwote aterefkew ጉዋደኛየ ተሸውደዋል
How to contact you please I want more information
next week berera neberku semone please help
ቪዛ እስመትተሀል ??? ነው ወይስ ዝም ብለህ ስራ አለ ስለተባልክ ልትመጣ ነው?
@@Amennahomtewkut bro be visiting visa neber
አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ
እኔ ራሱ የገዛ ጓደኛየ ያውም የሰፈር ልጅ ነው ልውሰድህ ብሎ ሰሞኑን በታካሚ ሊወስደኝ ጨርሸ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትንሽ ነው የተረፍኩት
Neg gudegnaye interview liyaderegut new serawu online new miserawu new yetebalew ate kawerahewu ga betam yemesaselale
Bro betam arif mikir naw egzer yakibirilin gin let me ask you 1 thing yet timekirenalk bework visa with out agent?
Amesegnalehu slemkerh ene wede jordan nw ygemerkut visawu ysent amet endehon endet nw mawuk michalewu
Amazon ስለሚባለው ባለህበት ከቤት የሚሠራ ሥራ እያለ ስለሚዋሸው እባክህን እውነታውን ነገረን።
Visa temeto kehone chger yelwem
Proud of u ma brother💞
Thank you for watching my video
Thank you 🙏
Betam amesgenalew bro process lay neberku ahun tichalew
👌👌👌
Omg I can’t believe I came across you Nahome.
እኛ እንደዊለሌን የአንቴን ስልክ አስቀምጥልኝ ምክነቱም አንቴ ብዚ ትሆነሌ
Geta yiwodegnal chafi derishenew yetewukut antenim geta yibarkh ebakachu lemehed yasebachu yikirbachu ,sirawu wondime tenagruwal yemachberber Sira new yanin perform madireg mayichil ende eka eske meshet dres hula alena ebakachu tetenkeku!!!
telegramh almeta bilongal ist mn blek indekefetkewu lakiling bro,demo lehasabik betam ameseginalew,tebarek!!
Good bless you
aree ena lihed 3 kn naw ykrgn .mn tlgnalh
thank you bro
Voice quality ytasebibet bro, lelawu👌👌
Thank you for your feedback but I’m not good at editing that’s why bro if someone can help me about editing I can improve my self
@@Amennahom
የቴሌግራም ቁጥርህን ስጠኝ እኔ እሰራልካለሁ ኤዲቲንጉን
egziabher yebarkh wendme
Tabarakiligni aba galagalikagni
እናመሰግናለን
Thank you bro...
😍 wow bro i,am so happy
no sound
ወንድም አዲስአበባ ኢምባሲ የለም ካልቀን አትዮጵያ እንዴት ነው ቪዛ የሚመታው ካለህ ተሞክሮ አንፃር እባክህ መልስልኝ
Visa ayasfelegem free nw leza nw
Ye sera degmo ke kenya nw yelal visaw lay semaw
ፈጣሪ ይስጥህ
Arif nw bro, bezi guday lelam btseralin destegna negn
lawerak felgalew pls
አንድ የተቸገረች ልጅ አለች ታይላንድ ውስጥ እየተሰቃለች ነው እባካቹ ተጠንቀቁ በደላላ የምትኤዱ
ሀይ አሜን
ወንድሜ እስኪ ወደ ሌላ ሀገር መቀየር ይቻል እንደሁ አሳውቀኝ
በቴለረግራም የለመሰ ቁጥርሀረን
waw enamesegnalen
thenkew
Please wondim ngeregn tyland yehone sra ale eyalu new sraw yehone typing new yemtawkew ngr ale eee please please?
Scam naw tatenkeki video lagi endatanagerkut naw
This is really the truth what he is saying. I heard the boys who have been in this situation. My people, please it's much better to have a healthy life in a poor country and being happy rather than being in this miserable situation. You can make a change in Ethiopia and you need only change your setting in you mind. Just be open for knowledge and be ready to study. You can go anywhere else if you have a good knowledge. The world in Europe or in America needs a skilled people. Don't take your life for warranty
yeah, you are right but, here I live in Ethiopia in my village i can't live freely, am a graduated Engineering i don't have a job, i can't search for jobs. moreover for several months we couldn't even out from home cause of government securities they also arrest and kill like Thi,, what should I do?? even the government chased me to be a solider ..
በእግዚአብሔር እስኪ አንተ ሙላልኝ እስካሁን ያልሞላኩት ያላመለከትኩት የለም ግን መልስ ምንም የለም እባክህ ተባበረኝ ውለታህን እከፍላለሁ አምላክ ከፈቀደ በናትህ ይሁንብህ አትለፈኝ
አንተ ምንድነዉ የምትሰራዉ ታይላንድ
Bro pls ይሄን ኮመንት ካየኸው ቶሎ መልስልኝ ትኬት ቆርጬ ነበር እና Scam ሊሆን ስለሚችል አንዳንድ ነገር ልጠይቅህ ፈልጌ ነው 🙏
ቢቀርብህ ነው ሚሻለው ቪዛ ሳይመታልህ ምን እይነት ስራ ነው ብለህ አምነህ ትመጣለህ ለመሰቃየት ካልሆነ በቀር
@@Amennahomስራው Computer ላይ type ማድረግና ትንሽ የ English እውቀት ለግባባት ያህል ነው የሚያስፈልገው ደሞዙ 700$-800$ ነው የ Self introduction እና Type ስታደርግ Video ላክልኝ ብሎኝ ላኩለት 60,000 ደግሞ የ Commission ትከፍላለህ ነበር ያለኝ ደላላው...ወላሂ ያንተን Video አይቼ ነው Scam እንደሆነ የገባኝና ላለመሄድ የወሰንኩት ምክንያቱም የአብዛኛው ሰው Comment እኔ ከተባልኩት ጋር ተመሳሳይ ሆነብኝ ... ትኬቴንም 10,000 ተቆርጦ አስመልሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ Bro🙏
እረ ወንድሜ ተባበረኝ እንደት እደሚመለሡ
ኧረ
የማሽን ስራ ይኖራል እስቲ ንገረኝ ወንድሜ እኔ ሎደር ኦፕሬተር ነኝ
ድምፅ ግን🤧 አስተካክለው አይሰማም
ere fetar yistlign bro
ትኬት ቆርጠህ ላክልኝ የካምፓኒዉ ሆቴል ቡኪንግ ይልክልሀል ነዉ ያለኝ ከዛ ኮቪድ እና ወባ ወረቀት ይዘህ ና አለኝ አና ይሄም እናንተ ከምትሉት ጋር ግንኙነት አለዉ
እኔም ቢጫ ወባ ክትባት ተከተብ ነው ያለኝ ግን አልተከተብኩም ደሞ ስራው እንግሊዘኛና ኮምፒውተር የሚችል ነው ያሉት ይገርማል
Le tinishi new yaterfikegn E/r yistik wendime ke gud new yawetakegni
Ene bereraye next week kdame new
እኔ ሰሙኑን እሔዳለሁ
hidk
Awo lek new beregt ena dubai lay yalun new yemaukew Dubai yemseru ljoche alu gen betam endemyasetela new yemyawerut bezh sera yetem hager batehadu yemeretale kuter kalagegnachu aykefelum serau sew machebereber new keteyazachw metaserem diport now yemderegeu selzh tetenkeku
Bro yenem tiyake temesasay newna betam yikrta gn lenem mn timekregnaleh? 1samnt new yekeregn be typing sira ale siletebalew idelen limokr biyenewuna 10Q
ለሁሉም ሰዉ ተመሳሳይ ስራ አለ ነዉ የሚባለዉ ነገር ግን ከ በታዉ ስትደርስ ያለሰብዉ ነዉ የሚገጥምህ የምሬን ነዉ የምልህከዚ ቦታ መጥቶ ያለፈለት ወይንም ያለ ችግር በሰላም የወጣ ሰዉ አጋጥሞኝ አያዉቅም ችግሩን የበለጠ የከፋ የሚያደርገዉ ኢትዬጲያ እዚ ሀገር ኢምባሲ አለመኑሩ ነዉ ከቦታዉ ስትደርስ ፓስፖርትህን ይቀበሉሀል ከዛ በምንም መዉጣት አትችልም
እሽ 10Q ብሮ አዲስ ነገር ካለ አሳዉቀን 🙏
@@ermiasdaimo6763 እና አሁን ሄድክ ወይስ ሰረዝከው❓... እኔም እንዳንተ ተብዬ ትኬት ቆርጫለሁ እንዳየከው መልስልኝ
ሰላም ወንድም እህቶቸ ይህንን ኮሜንት በቶሎ መልስሉኝ ፕሊስ እኔ እንደዚሁ የኮምፒውተር ስራ አለ ብለውኝ የመንግስት ስራየን የግልም ትንሽ አለኝ ቤተሰብም መስርቸ ልጆችም አሉኝ እና ሁሉንም ትቸ ልሄድ ነበር እና ያዋሩኝን ሰወችለማገኘት ወጥቸ ተገናኘን እና መጀመሪያ ቢሮ አላችሁ ብየ ሰጠይቅ የለም እና ንግድ ፈቃድ ጠየኩ የለም እሽ በምን ልመናችሁ ስል ዝም ብለህ እመነንን ከፈለክ የ ፕሌን ትኬቱን ብቻ ቆርጠህ ሂድና እዛ የኛ ሠው ስራ ካስጀምረህ ብሁዋላ ትከፍላለህ አለኝ ያም ሆኖ ማመን አቃተኝ ምን ትመክሩኛላችሁ እባካችሁ ወንድም እህቶቸ ሀሳብ ስጡኝ
እንዳልሄድክ እርግጠኛ ነኝ ውሸት ነው አትመናቸው
ኢትዮጵያ ኢንባሲ ከሌላት እንደት ቪዛው ይመታን
ቪዛ አያስፈልግም
Silk askimitilign banat
Gadegaye ke hulete qen beft new yehedew bro agzen
EEna Endet hone
@@birebright3051mn laye drsachu
Ebakh balen endezi belew liwesdut nw mn laderg
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you so much brother this is reality please more explanation video 🙏
arseman lihed nbr
Ene 3 kn nw ykeregn lhedko 😢😢😢
ወንድሜ ሞትህን አታፍጥን የምሬን ነዉ
ብዙ ልጆች ህይወታቸዉ ተበላሽቶል ቢቀርብህ ነዉ ሚሻለዉ
ስንት ነዉ ክፍያ የከፍልከው
አሁን ሄድክ ወይስ ሰረዝከው❓
Hi
ወንድሜ እባክ እርዳን እህቴ ትናት ሄዳለች ግን ተቀባዩቿ ሳያገኝዋት አምልጣለች አሁን እንዴት ነው መመለስ ምችለው እባክ እርዳን
ferta new yamelechw
Enam lememxaxe eytzgjkugn nw man mn tmkirgnalk
ታእምር, ነው ተሸውጀ ነበር ማለት ነው, የኔ ደግሞ መጀመሪያ ታይላንድ ከዛ ካምቦዲያ ነበር ሊወስዱኝ የነበረው, process የሚያደርግልኝ ሰው ታይላንድ ነው ያለው ወይ ጣጣ, እንደው ምን ይሻለናል, በቃ be ትምህርት እና ክህሎት ሚኒስቴር የተባለውን በተስፋ መሞከር ይሻላል መሰል, እነሱ ደግሞ አሻራ ለመስጠት በ ወረዳው ስንሄድ ማሺኑ ተበላሽቷል ይላሉ ደግሞ እኮ አንዴ አሻራ ሰተናል ምክንያቱም national id አለን
There is no free lunch,bro...guadegnaye derso temelsual...gn betam new sraw yastelal
wondmye ebakhi erdagn tanash wondmye july31 eza gba gebchalw algn na yaew lijim tekblognal al kza buhala alagnhutm ena ebahi chnkgn betam endalkew sraw be silk new menm blo new yehidw mftihiew men yeon ebakho
@brightt19
እረ ባሌ ከሄደ 8 ቀኑ አይይይይይ
@amenhaom telegram
lay text adergeli
@@Amennahom ቁጥርህን በየት ላግኝ
@amenhaom
ቴሌግራም ላይ አድ አድርገህ አውራኝ በዚ @amenhaom
የለም አልወጣልኝም@@Amennahom
Benath sile singapor eike and belegn
Sela Singapore men algabagime?
Bemn lawurah lawerah felgye neber
TikTok lay text adergelgi @amennahom1
እህቴ ትላንት ነው የሄደችው እርዳን እባክህ .
በምን ላግዝህ በሰላም አልገባችም እንዴ
አው አንተ ባልከው መንገድ ነው የሄደችው ,የኮምፒውተር ስራ አለ ተብላ Please @@Amennahom
እባክህ እባክህ
Telegram lakelgi
ebakh bednb ngren .................