በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች --- ክፍል 13---- የተሻለ መስዋዕት (ደም) --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች -- ክፍል 13--- የተሻለ መስዋዕት (ደም) --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 25

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ ሰው እኔ ነኝ እንዲህ ያለ ትምህርት ስለምማር
    😍ፀጋ ይብዛልህ ወንድም🙏

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 3 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @SolomonAddis-p1p
    @SolomonAddis-p1p 7 หลายเดือนก่อน

    Sle tsegahe egziabeher yemsgen

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @marutilaye
    @marutilaye 2 ปีที่แล้ว +1

    As usual great teaching. Praise be to the Lord

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 ปีที่แล้ว

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 5 หลายเดือนก่อน

    Kezi Timiritina.Zarife.Mezemuri.Adinewu.Tsadikiyalewu.Tsadikinayin.Ine.Andu.Beyesus.Bezaneti Be.Mamene.Haleluya.Tsadikinayin Manim.Ayi Konenmi❤❤❤❤

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዳዊት ሁሉም ነገር አሁን ገበኝ ስለአንታ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ እጥፍ ድርብ ይሁንልህ

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው ይብዛልህ በጌታ የተወደድክ ይሄንን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በጣም ብዙ ለውጥ አምጥታችሁ ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው

  • @rosageber3196
    @rosageber3196 2 ปีที่แล้ว +1

    ,እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    አንተ አምላክህ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን እንወዳለን በጣም የምገርም
    ትምህርት ፀጋው ያብዛልህ ጌታዬ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 8 หลายเดือนก่อน

    Geta hoy ameseginhalew endezy aynet timhrt fesimo alsemanim endalut geta eyesusin endiametu endetazezut keto endante aynet lewach timhrt semiche alawkim bante wist yemiseraw egziabher yibarek lantem tsegana selam yibzalih

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ዘመናችንን ባለማውቅ ያሳለፍነውን ዘመን እንዲህ እንዲገባን ስለተማርን ክብሩን ጌታ ይውስድ፣የክርስቶስን ደም ልክ እንዲህ ማን አስተማረን?

  • @anoreawoke5748
    @anoreawoke5748 2 ปีที่แล้ว

    ምን ልባል ስለ አንቴ ጌታን ከመበራክ እግ/ር ይክበር ዘመንህ ይላምልም አሜን።

  • @misge_in_christ9183
    @misge_in_christ9183 2 ปีที่แล้ว

    Wow what a powerful message!

  • @mahderyared4
    @mahderyared4 2 ปีที่แล้ว

    Yetwededek wedem stga yebezaleh 🎩🎩🎩🎩🎩🎩🎩

  • @minyahlzebene4959
    @minyahlzebene4959 2 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ዘኊ 18:26; 28 ሌዋዊያን እራሳቸው አስራት ያወጡ ነበር

  • @rastektel4183
    @rastektel4183 2 ปีที่แล้ว

    There was once a person who did not know about JESUS or THE BIBLE and nobody told him about the BIBLE or JESUS but he only knew about GOD and he lived a clean and good life where would he go HEAVEN or hell

    • @marutilaye
      @marutilaye 2 ปีที่แล้ว

      John 10 (NKJV)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ I am the door. If anyone enters by Me, he will be saved, and will go in and out and find pasture.
      ¹⁰ The thief does not come except to steal, and to kill, and to destroy. I have come that they may have life, and that they may have it more abundantly.

    • @yonatannermias6369
      @yonatannermias6369 7 หลายเดือนก่อน

      Romans 1:18-20
      ምንም ማመካኛ የለም

  • @kenasadereje144
    @kenasadereje144 2 ปีที่แล้ว

    Hello!
    On the seventeenth minute (17:30)... "ህሊናን ከማንጻት አልፎ ሃጢአትን የሚአስክድ..." ማለት እንዴት? ይህስ (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፥8-10
    ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥
    እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።)?
    የሚሻል የሚመስለኝ ግን፤ ነበርሁ፥ ነበርን... ማለቱ። ኤፌሶን 2 ዉስጥ እንደተጻፈው ማለት ነው።

    • @yonatannermias6369
      @yonatannermias6369 7 หลายเดือนก่อน

      ሮሜ 6:11
      እንታዘዘው ቃሉን
      ቁጠሩ አለን መቁጠር ነው ራስህን

  • @minyahlzebene4959
    @minyahlzebene4959 2 ปีที่แล้ว

    እስራኤላውያንም የካህናት መንግሥት ናቸው እኮ ዘፀ19:6 ያነጻጽሩ 1ጴጥ2:9 ራእ 1:6