በአይነሰውር እናቷ የምታፍረው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 352

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +71

    ዕናት እንደዚህ ሆናም ብዙ ዓመት ትኑር 😢🙏🏿
    እንኩዋን ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🤲🏿የምታምኑ በሙሉ 🙏🏿

    • @kokitube6925
      @kokitube6925 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲Aman. Enqan abero adersen ♥️

    • @azebmeles624
      @azebmeles624 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen enkuan abiro aderesen 💒💒💒🙏🙏🙏

    • @selame3757
      @selame3757 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
      @ስደተኛዋየልጀናፋቂ ปีที่แล้ว

      Enkuwan abro aderesennnn egzabher yelbachnn asakitoln be hagerachn ke betesebichachn ke ljochacn ga bealun yemnakebr yadrgen amen amen amen

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +135

    ሱበሀን አላህ እናት ምንም ብቶን እናት ነት መቼም አለፍሪበት ኡሚ ሀያቲ😢💔💔💔

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +22

    እናት ያለው እኮ በምድር ላይ እድለኛ ሰው ነው እናት ያላቹ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ

  • @ፀጋየጌታልጅነኝ
    @ፀጋየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +29

    ኡፍፍፍ እናት ምንም ብቶን አትናቅም አትታፈርም እናት ለዘላለም ትኑርልን 😰😰😰🥰🥰🥰🙌🙌

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      አናትሰ።አትሙት።ትሂደአጉብሳ።ቀማልትቀምላለች።በጨለማዳብሳ።በልትናእዳልበላን።ይምታዋራ።እናትብቻናት።

  • @በትዝታህ.ልኑር
    @በትዝታህ.ልኑር 2 ปีที่แล้ว +22

    እናቴ በጣም ናፍቃኛለይ ወለላየ ስትል አጀቴን በላይው😢😢እረጅም እድሜ ለናቶቻችን

    • @hannaalemu86
      @hannaalemu86 2 ปีที่แล้ว

      💚 Amen 💛 Amen ❤️ Amen 💚💛❤️

  • @kokitube6925
    @kokitube6925 2 ปีที่แล้ว +40

    እናቴ ክፉ አይንካሽ በእናት እና በሀገር ቀልድ የለም እናት እና ሀገር በምንም አትቀየርም ክብር ለናቶቻችን ለኛ ዋጋ ከፍሎ ላሳደጉን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @myewegdwa
      @myewegdwa 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏 🙏🙏❤❤❤

    • @kokitube6925
      @kokitube6925 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

      @@kokitube6925 eshi cgere yeleweme 👍❤

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 ปีที่แล้ว +22

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን መተኪ የሌላት እናት ይሄን ያክል ክፋት አይይይይ

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ከለ ስራ አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ቀጣይ ከለ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ በናቴ ምንም ትሁን ለኔ ከሁሉም በላይናት ሱበሀንአላህ እረጅምእድሜ ለናቶቻችን 😥❤️👈

  • @kokitube6925
    @kokitube6925 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለብርሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የቴዋህዶ ልጆች🙏🙏⛪⛪❤❤😍😍

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    በስምአብ እግዚአብሔር አምላካችን ለነብዩ ለሙሴ እዳዘዘው አባትህና እናትህ አክብር ተብላል
    እናት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት።

  • @amelmaleshebabawe3198
    @amelmaleshebabawe3198 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አይንዎትን እመቤቴ ማርያም ታብራልወት እናቴ ልጀወት አውሬናት

  • @h.2428
    @h.2428 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት💔💔💔💔💔😭😭😭😭ምንአለበት።ብትኖሪልኝ።በሂወት

  • @soleyana2691
    @soleyana2691 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት እካልዩነች ምንብትሆን ልዩስጣታነች ፈጣሪ እናቶችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው🥺😍😍😍

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 2 ปีที่แล้ว +2

    የእናትና የውሀ መጥፎ የአባት ባለጌ የለውም እናቶቻችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን የአለም እናቶች ክፉ አይንካቸው

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ በ16 አመቴ ተሰድጄ ወላሂ ለእነናቴ 8መቶ ሺ ብር አውጥቼ ነው ቦታ የገዛሁላት ቤት ልሰራላት ነው አሁን አበጃጅቸ አስገባታለሁ ኢንሻ አላህ አሀም ሸይ እናቴ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว

      8 መቶሺ ብር ቦታ የት ነው

    • @VipVip-zu6xq
      @VipVip-zu6xq 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ጤናሽን ይስጥሽ

    • @Wolloyewa597
      @Wolloyewa597 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤት ማለትሽ ነው ደግሞ የት ቢሆን ነው 8መቶ ሽ ቦታ ሆ🙄🤣🤭

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Wolloyewa597 ክክክ እኔምኮ ገርሞኛል

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      @@Wolloyewa597 ሀርቡ 8መቶ ሺ ቦታ ብቻ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +8

    እናት እናት ናት ብከፋም ብበጅም እማ ለዘላለም ትኑር

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
    @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥 አይዞወት የኔ እናት

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +7

    የዛራ ድራማ ብዙ ሰውችን ይስተምራል ኡፍፍፍ በእናቱ የሚያፍር ሰው የመጭርሻ ደደብ ነው ኡፍፍፍ እናቴ ሁሌም ኑርልኝ በቅናት እንድምር

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሳዛኝም አስደሳችም ነው ምንም ቃል አይገልጸውም እናትኮ እናት ናት😥😥

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጭካኔ እናት ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ለትምህርት ጠቃሚ ነው እሳም እናቷም ተሳሳተዋል እናት ማለት ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ወልዶ መተው ብቻ እናት አያስብልም ምክንያቱም ለማሳደግና ለማስተማር የሚክፈለው ፍቅር ያስፈልጋል የእናት ፍቅር በሁሉም ነገር ይበልጣል ።

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 10 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ እናቴ ሺአመት ትኑረልኝ ምንም ምንም ትሆን ትኖረልኝ እማየ ሺአመት ኑሪልኝ❤❤❤❤😢😢😢

  • @aass2629
    @aass2629 2 ปีที่แล้ว +1

    እማእናቴ አላህበሰላምያገናኘንእናቴ እናቴእናቴሁለነገር እናቶቻችን በምንም አናገኛቸዉም አላህእናቴንጠብቅልን

  • @messy127
    @messy127 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለ ሂውት ማን ነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠቀው እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደርሳችው

  • @selame3757
    @selame3757 2 ปีที่แล้ว +5

    ዬኔ እናት😢😢😢እረዘላለም ኑሪልኘ ዬኔን ህይወት ሁሉ ላንች ይሁን ልጅቷግን አፈር ብይ ጨካኘ እኔ አደለም አይነስዉር ሆነች ብዬ ላፍርባት ይቅርና ዬስንት አመት ትዳሬንም እናቴን ካላከበርክ ብዬነዉ አሁን ላይ ዬበታተንኩት ከሱዋ ዉጪ ማንም ዬለም

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ትወና ነው ሆኑ አልቅሡ ቢያሥ ታሪኩ ያሥለቅሳል የኔ እንባ መጣ ያነተ ደረቀ ሆናችሁ ተውኑ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ዙፋንዬ ደምሪኝ እህቴ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 ปีที่แล้ว +4

    እናት እንደ ቀላል እናትዬ ምንም ብትሆን እናቴን አይይይይይ ሱባሀን አላህ ኡሚሚሚሚ😭😭😭

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +21

    አንድ ጓደኛዬ አለች እናትዋ ድሐ ስለሆነች ታፍርባታለች እና ትዳር ያዘች ሐፍታም ሆነች ነገር ግን ትዳሩዋ ተበተነ መጀመሪያ እናትና አባትን አክብር ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @altudz4055
      @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ እናት አባቱን የማያከብር ለምንም አይጠቅም ኮ እሷም ወልዳ ከሆነ ልጆቿ እንደዛ ነው የሚሆኑት

    • @strong1220
      @strong1220 2 ปีที่แล้ว

      @@altudz4055 አው በጣም ይገርምሻል እንግዳ ሲመጣ በር ትዘጋባታለች 🥺🥺🥺እናት ሆ በሷ ቀልድ የለም

    • @zzx4738
      @zzx4738 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ የቀረዉ ይቀራልጅ በናትና ባባቴ ቀልድ የለም ባዳ እደሁ ያዉ ባዳ ነዉ በወላጆቸ ምንም ቀልድ አላቅ በጭራሽ ለኔ ሲሉ እድሜያቸዉን ጉልበታቸዉን ዉበታቸዉን ጤናቸዉን ሀብታቸዉን አጥተዋል እኔን እዚህ ቦታ ሲያደርሱኝ ስፍር ቁጥር የለለዉ መሰዋት ከፍለዋል

    • @strong1220
      @strong1220 2 ปีที่แล้ว

      @@zzx4738 እረ ይሐው ለእናቴ ትዳር አልፈልግም አንቺን ከሰው እኩል ላድርግሽ ብዬ በስደት ደፋ ቀና እላለው የነሱ ውለታ በዚህ አይበቃም

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይይልሽ እናትኮ እናት ነች መተኪያየሌላት ምንም ብትሆን የማትሰለች እማየ ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ እናቴ እናቴ እናቴ እወድሻለሁ

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ እማየ ኡሚ የኔእናት አላፍርብሽም የኔእናት
    ዘላለም ኑሪልኝ ኡሚ❤

  • @madenam830
    @madenam830 ปีที่แล้ว +1

    እረሱብሀንአሏህ እናቴ ንደዚህ አላደርግም በጭራሽ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጂቱ ስታናድድ ምኒቱ መርዝ ናት😡 እማየ ሽ አመት ኑሬልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻው ያምራል እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ግዜነው የደርስነው በናት ላይ እደዚህ አይነት ጭካኔ ባለቤቱ ደስሲል እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 ปีที่แล้ว +5

    ኣይኔስውር ስለ ሆነች እናትዋ አይደለም ያፈርባት በልጅነትዋ ስለ ተበደለች በሚል ይስተካከል ማን እንደ እናት 💞💞💞

    • @altudz4055
      @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ታሪኩ ወደ መጨረሻ ያሳዝናል ልጅቷ የደረሰባት ግን እናት ደሞ ገጠር ነች ትማር ብላ ነው የብዞቻችን ታሪክ ነው ያሳዝናል

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ክፋት በእናት ላይ ጭካኔ💔😭😭😭

  • @elsabethgetachew2390
    @elsabethgetachew2390 2 ปีที่แล้ว

    እቴትዬ አንቺ እኮ የኔ ነሽ ክብር ይገባሻል😭😘💋❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነው መቸም ቢሆን እናት ለልጇ መልካም ነገር ስለምትመኝ ነው ልጇን አሳልፋ ምት ሰጠው እንጅ እናት እናት የዘላለም እንጎቻ

  • @emebeteemebete7732
    @emebeteemebete7732 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ የሚወድሽሽሽሽሽ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @fasika2225
    @fasika2225 ปีที่แล้ว

    ሆ 😭😭😭 እሷ ላወራቹ እኔ አፈርኩ እናቴ የእኔ ውድ ምንም ትሁን ምንም የእኔ ድምቀት ናት በእውነት እናቴ ስልኳ እቢ ካለኝ ልሞት ነው የምደርሰው ያለሷ መኖር የምችል አይመስለኝም እናቴ ስታሳድገኝ የቀን ስራ እየሰራች እንጨት እየሸጠች ነው ያሳደገችኝ የእኔ አሌታ ❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር እናት አባታቹን ይጠብቅላቹ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +4

    መፍረድ ከባድ ነው በመጨረሻ በይቅርታ መተቃቀፋቸው በእውነት አልቅሻለሁ ስለህይወት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ዘበናይ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
    @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡሚ ንማ በምንም አላፍርባት እኮራባታለሁ እጂ እማ ናፍቶቴ

  • @altudz4055
    @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል በቀል የትም አያደርስም ስንት አመት ይኖራል በበቀል ይቅርታ ሀይል አለው 🥰🤲

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያስዴስታልም ያስለቅሳልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔውዲ እናት ኑሪልኝ ማማየ ምንም ሁኝ እናቴነሽ 😭😭😭

  • @ነፂጓልኣሉላ
    @ነፂጓልኣሉላ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኣያተ እሰከ ሰትሞት በሙሮክሰ የፍለገቹ ባታ አወሰዳት ነበር ጎደኜቼ ይሰቁኛል እኔ ግን ኣላፍርም አወዳት ነበር ሞት ኣለያየን ከዛ ስደት መጣሁ😭😢👏

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 ปีที่แล้ว +15

    እውነት የተረገምሽ እናት ለዘላለም ትኑር ምንም ትሁን ምን 😭😭😭

    • @myewegdwa
      @myewegdwa 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ሱበሀን አላህ ሰው ግን ምን ነካው ልቤ ደማ😭😭😭

  • @iloveyoubts5219
    @iloveyoubts5219 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop crying🥺😭😭😭😭

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    አክስት የሚባሉ ህልቆች የስራቸውን ይስጣቸው አላህ ላይወፍቃቸው😭😭😭

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ጎራ በይ ወደ ቤቴ ቤተሰብ እንሁን

    • @sosisosi8501
      @sosisosi8501 2 ปีที่แล้ว

      Mariyamin ehita legan askaytawalich betam beranm beach dubay hoga iyalaku isun indeseratega aderig anorechiw gine fetary uemisegin ahun inata Gari new

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ወልዳችሁ ለዘመድ አዝማድ ለህቴ ላጎቴ ላክስቴ ለናቴ እያላችሁ እየሰጣችሁ የምትሄዱ እናቶች አስቡበት የሄ ቀልድ አይደለም

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእንባ ፍቴሞላ ባለቅሰው ባለቅሰው እናትና አባቴ ያለኝፍቅር

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻው ያምራል እናት ምንም ብትቸገር ልጇ ለማንም መሥጠት የለባትም

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 2 ปีที่แล้ว +5

    በፈጣሪ እንድህ ኣይነት ልጅም ይወለዳል 😭😭😭

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    እናት እኮ ፀረኗ ብቻ በቂ ነው ለዘላለም ትኑር

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    እናትክብርናት፣እግዚአብሔር፣እድሜናጤናይስጥሽ፣

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናቴማ አይደለም አይነአማ ለምን የሆነችውን አትሆንም መቼም እናቴን አልጠላትም🥺🥺🥺

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 8 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ሒወቴ ❤❤💘💘 እናትኮ ዉለታዋ አያልቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🙏

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว

    ደግነቱ መጨረሻው አብረው መሆናቼው👍

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት 2 ปีที่แล้ว +1

    አናት ላዛላላም ትኑር 😭😭💞💞💞💞💞💞💞

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    እናቴ ብትኖርማ አደለም አለማየት ምንም እንኳን ብትሆን እድሜየን በሙሉ ብገዛልሽ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናት እደት እንደዚህ ትደረጋለች እፍፍፍ ያማል እናት ስንት ሆና አሳድጋ

  • @saeedasaeed3613
    @saeedasaeed3613 2 ปีที่แล้ว +7

    ምንምሁናኑራልኝበሆን😭😭😭💔💔

  • @elsabethgetachew2390
    @elsabethgetachew2390 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ እኮ ትለያለሽ ደሞም ሁሌ እነግርሻለሁ እቴትዬ አንቺን ምን ሊገልጽሽ እንደሚችል አላውቅም በቃ ትለያለሽ!!❤ደሞም የኔ ነሽ በቃ ትለያለሽሽሽሽሽሽ

  • @abent7380
    @abent7380 2 ปีที่แล้ว +10

    😭😭😭😭 በጣም ታሳፍራለች ባለጌ እማየን

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 ปีที่แล้ว

    እናት ምንም ብትሆን እናት ናት ኡሚየ ሀያቴ ሽአመት ኑሪልኝ ሂወቴ ነሽ እማ

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ😭😭

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምለክ ስለዝህች፡አድስ ቀን

  • @anisha3303
    @anisha3303 2 ปีที่แล้ว

    Happy New Year!
    😄😃☺😉😁😌
    Good Luck To U 🎄
    Happy New Year!
    😄😃☺😉😁😌
    Good Luck To U 🎄

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ቅማሞቼ🙄🌺🌺

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ያማል ለማዬ ይሄን ያህል ክፍት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ሁቢ ደምሪኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዛመዶቸ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ሳላጠፋ ከሀገሬ እርቄ ስልክ ቶሎ ታላናገርኳት ይጨንቀኛል ይቅር ትለኝ ይሆን እላለሁ🙆😥😭 እዉነት እንዳይሆ😱እረ ወደዚያ ሆ😏እናት ለዘላለም ትኑር🙏ክፉ አይንካት🙏❤💞💕💞💕

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 2 ปีที่แล้ว +10

    በጉጉት የምጠብቀው አይ ሰው ምንም ብትሆን እናት ናት እናት ምንም ብታረግ ልዩናት

  • @ageritubahrishum6894
    @ageritubahrishum6894 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይደቃል በርታ አናት ለዘላልም
    ብትኖር ጥሩ ነበር

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว

    Fitsamew liben arekaw sijemir betam azigne neber minim tihun min enat yelatim metekia esoa enat nech
    Bezih midir lay 2negeroch beminm neger aytekum Egzabiher ina enate amlake woy selamoan enda semay koakibti ina enda midir ashewa, edmewan enda Abrahaam ina sara argilign adera geta woy 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 ENAT LEZELALEM TINUR

  • @Umemurad0268
    @Umemurad0268 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉፉ ንኡሸተይ ግን ኻብዳ ኣይኣብያይ 😭

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር የልጅታ ህይወታ ከኔ ጋ ይመሰሰላል ግን በእናት አይጨከንም

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 2 ปีที่แล้ว +1

    እርሱ እና የሰማነው አንድ አይደለም እናቷን ከድታ ሳይሆን የደረሰባት የህይወት ውጣ ውረድ ነው በመጨረሻም እናት እና ልጅ ተራርመው ሰላም አውርደዋል

  • @kiyayelove
    @kiyayelove 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭እኔን እናቴ 🥺🥺🥺🥺🥺ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ መገራሽ መገራዬ ነው 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb ปีที่แล้ว

    እናት😥😥💔💔

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻ ላይደስ ይላል

  • @almazmekonnen9069
    @almazmekonnen9069 2 ปีที่แล้ว

    በሕይወቴ እንደዚህ ያለቀስኩበት ታሪክ የለም ምክንያቱም እናሣድጋለን፣ እናስተምራለን እያሉ ከክፍለ ሀገር የሚያመጡን አንዳንድ አክስት አጎት ተብየዎች ሰው ከነመሆናችን ጭምር ይረሱናል እኔም በ14 ዓመቴ 25 ሊትር ጀሪካን በቀን 5-10 ከ1 ሰዓት መንገድ በላይ ሄጄ እቀዳ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ክብደቱና ድካሙ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ገደል ገብቼ ጉልበቴም ተሰበረ ይሔው ጠባሳው 15 ዓመት ሆነው አልጠፋም ያን አጎቴንም ስሙን ሲጠሩብኝ ያመኛል ይንዘፈዝፈኛል!!!!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትኮ አትካድም ምንም ብትሆን 😭😭😭😭

  • @abushkebede6400
    @abushkebede6400 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እናት💔💔💔

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 ปีที่แล้ว +2

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሰው ነች እናት እኮ መተኪያ የላትም

  • @ወለተሰመአት
    @ወለተሰመአት 2 ปีที่แล้ว +2

    በሁለቱም አልፈርድ ሁለቱም ልክ ናቸዉ በሂወቴ እንደ ዚህ አልቅሼ አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭💔💔💔

  • @amenhana2290
    @amenhana2290 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት እናት ናት መውለዷ ብቻ በቂ ነው

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ጠዋት ምን እንደሚያጋጥምሽ ኣታቂም እና ኣደራ እናትሽን ኣክብሪ ተይ ተይ ኣትሳሳቺ ኣደራሽ እናት እናት ነች

  • @hiwotberhanu7978
    @hiwotberhanu7978 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ብትሆን እናት ለዘላለም ትኑር

  • @ፓትሪስሉምምባ
    @ፓትሪስሉምምባ 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጅትዋም እውነት ኣላት😢 መውለድ ስለተቻለ ብቻ እናትም ኣባትም መሆን ኣይቻልም

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 ปีที่แล้ว +1

      ለኔ የሚመስለኝ አንዳንዶች እናቶች ጥሩ ስለነበሩ ወይም ስለሆኑ ብዙሆች የምታያቸው በቃ እናት ዘጠኝ ወር ተሸክመው ስለወለዱ ብቻ ክፉ የማይሆኑ የማይጥሏቸው አድርገው ነዉ የሚያዩት :: ቡዙ ጊዜ አባት እንደ እናት ልጁን የማይወድ ይመስላቸዋል :: እኔ ግን የማየው ጥሩ እና ክፉ እናትም አባት አሉ ብዬ ነዉ የማምነው ::

  • @mdanuar7051
    @mdanuar7051 2 ปีที่แล้ว +1

    አናቴክፋአይንካሸበእናት😘😘😘

  • @tegesetgeber238
    @tegesetgeber238 ปีที่แล้ว

    Betam arif

  • @kon1067
    @kon1067 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ያረቢ

  • @selenators398
    @selenators398 2 ปีที่แล้ว +1

    Getahoy gidelegn inaten indezi kemarege befit 😢😢😢😢😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናቴ ዛሬ ብትኖርልኝ አይነስውር ሆነሽ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 ปีที่แล้ว +1

    ያስዝናል

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 ปีที่แล้ว

    uuuuf subhana😭😭min alebet iji in igir atta kane gar bitinor😭😭😭😭🤲inte wude