መምህረ ሰላም- ሀጂ ሙፍቲ ሼክ ዑመር እድሪስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 292

  • @alfatitube2359
    @alfatitube2359 5 ปีที่แล้ว +84

    ሀጂ ዑመር እንድሪስ የሙስሊሞች ብቻ ሰይሆን የእትዮጲያኖች የሰላም የፍቅር ምልክት
    አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
    የሚወዳቸው እስቲ በ Like ግለፁላቸው

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      Al Fati Tube አል ፋቲ ameen!!

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      Al Fati Tube አል ፋቲ ameen!!!!!!

    • @lobabbaasaffa3269
      @lobabbaasaffa3269 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአለሕ።

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 ปีที่แล้ว +41

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ያረብ መሠላቸዉን አላህ ያብዛልን

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 5 ปีที่แล้ว +26

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን ለኢቶጺያ በጣም ያሥፈልጉልናል ወላሒ እኔ መቸም በጣም ነው የምወዳቸው

    • @مدامحواء
      @مدامحواء 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያረብ

  • @mekamumudesir
    @mekamumudesir 5 ปีที่แล้ว +26

    በግሌ ከረመዳን በሁዋላ ኢትዮጵያ ሄጄ ነበር ቤታቸው ከልጄና ከወንድሜ ጋር ሆነን አግኝቻቸው ነበር። ያላቸው አቀራረብ እንደማይተዋወቅ ስው ሳይሆን ረጅም ጊዜ ተለያይቶ እንደተገናኘ ቤተስብ ነው የተቀበሉን።ትሁትና ስው አክባሪ ትልቅ አባት ናቸው።ስላገኘናቸው እኔም ልጄም በጣም ደስተኞች ነን አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይጠብቀቸው የምር እኮ ባለውለታ ናቸው

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 ปีที่แล้ว

      የት ሰፍር ናቸዉ ክፍለ ሀገር 1ሰፍር ነን

  • @alfyamoha3118
    @alfyamoha3118 5 ปีที่แล้ว +6

    እረጂም እድሜ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ገነቴዋ አላህ ያቆይልን የዱኒያ ና የስልጣን ሰው አይደሉም

  • @jemalmohammed4840
    @jemalmohammed4840 5 ปีที่แล้ว +13

    ክብር ዶክተር ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ ክብር ይገባቸዋል

  • @abuwassw5536
    @abuwassw5536 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት ሐጅ ኡመር አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጦት ያረብ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +79

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ላይ እድሜን ይጨምርሎት የኔ አባት መልካም አባት ናቸው ብዙ ቦታ አይቻቸዋለው ሲናገሩም ሰምቻልው አሰታራቂ አባት ናቸው😧😍😘💚💛💜💝💞💐💔

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 5 ปีที่แล้ว +3

    ያአረቢ የአባታችንን ሀጂን አደራክን እድሜና ጤና ሰተክ ያአቆይልን አሚንንን

  • @መታገስዋጋለውእምንቴጽናቴ
    @መታገስዋጋለውእምንቴጽናቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታቺን መልካም ጤና እድሜ ይስጥልኝ መልካም የስራ ዘመን ይሆንሎት ሙፍትህ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 5 ปีที่แล้ว +17

    አባታችን መልካም ሰው አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว +8

    እድመና ጤና ፊቅርና ሠላም ለአባታችን ይሁን እረጅም እድመ እመኝአለው

  • @ቢትኡመርከደሴወሎ
    @ቢትኡመርከደሴወሎ 5 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ገርባባ እሩህሩህ . እረጅም እድሜ አባየ.አላህ ይስጥልን

  • @aliseid1562
    @aliseid1562 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 5 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ አባት ነው አባታቺን

  • @yrdh1712
    @yrdh1712 5 ปีที่แล้ว +11

    ሀያታቸዉን አሏህ የረስረዝሥልን
    ሸይህኽአችን እንወደወታለን
    የነቢዋሪስ ያረብ

  • @mmmudjd4226
    @mmmudjd4226 5 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ረጅም እድሜ ያብዛልን ትልቅ ሰው ድቅ ነው ያንቱን አይነት ያብዛልን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ።

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 5 ปีที่แล้ว +11

    እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን።

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +25

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ ያስፈልጉናል አላህ ያቆይልን

    • @amaanturii908
      @amaanturii908 5 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @californa9524
      @californa9524 5 ปีที่แล้ว

      Hi ቆንጆ ነሺ ታቂያለሺ ግን

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@californa9524 አላዉቅም ማወቅም አልፈልግም

    • @jemilajemila1553
      @jemilajemila1553 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አወ ማሬ ያስፈልጉናል

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      አላህእርጀምእድሜይሥጠወመሻላህለይትይወፍቀን

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
    @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጰያ. ጀግና የሙሥሊም ኩራት የሀገርኩራት. የሆኑት. ኡሥታዝ. እዲሜ ይጨምርላቸዉ. ሙሥሊምመሆን. መታደልነዉ. አላህ ዋክበር

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 5 ปีที่แล้ว +2

    I am Ethiopian Orthodox follower
    But I have big respect for this father .rely want see hem in person and then I will ask him to bless me.

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ልጆች አላቸው ብዬ ስጨነቅ አላህ ልጆቾንን እንደርሶ ያድርግሎት እንዴት እንደምወዶት አላህ እድሜ ና ጤናን ይስጦት

  • @سميرهمحمد-ح4ه
    @سميرهمحمد-ح4ه 5 ปีที่แล้ว

    ሙፍቲሀጅኡመር እንድሪሽ የኛጀግና የሙሥሊምአባትብቻሣይሆን የኢትዩጲያአባትናችሁ ሙፍቲዉሥጤናችሁ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙፍቲ አባቴ እንዴት እንደምወድወት እጅግ መልካም ሰው ነዎት አላህ ጤናን ብርታትን እረጂም እድሜን እንዲሰጥዎት ከልቤ ተመኘሁ

  • @طيبهبنتمحمد-س5ض
    @طيبهبنتمحمد-س5ض 5 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ረጂም እድሜ ይስጠወት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 ปีที่แล้ว +8

    ለተላላቆ የሀይማኖት አባቶች ረጅም እድሜ

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 5 ปีที่แล้ว

    የረብ አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ያከበረው ይከበራል እድሜና ጤና ይሰጠወት

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ ከወልድያ haki new!! yawaredewu yiwaredali

  • @امفيصلب
    @امفيصلب 5 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላህ ያረብ አሏህያኑራቺሁ ሁላቺሁን አከብርአቺሁአለሁ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      ይርቢኡሥታዞችችንንአላህይቆይልንይርቢመሻላህምርጥአባትመሻላህ

  • @abubekerkedir3903
    @abubekerkedir3903 5 ปีที่แล้ว +11

    ውድ አባታችን የኛ ህዝብ አክቲቪስት ተብየዎችን ትቶ እንደርሶ ያሉ በሁሉም እምነት ውስጥ ያሉ ቅን አባቶችን ብቻ ቢሰማና ቢከተል ኖሮ አሁን ላለንበት ሀገራዊ ቀውስ አንዳረግም ነበር። ብቻ አላህ እርሶንም እንደ እርሶ ያሉ አባቶቻችንንም በሙሉ ይጠብቅልን በጤና በአማንና በሰላም ያቆይልን። አሚን!

  • @coxsbazar1561
    @coxsbazar1561 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እረጂም እደሜ እና ጤና የሥጣቸው

  • @kuwaitnone5877
    @kuwaitnone5877 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሙፍቲ መምህረ ሰላም ኢስላም ሰላም የክርስቲያን ሰባኪወች ሁሉም ጦርነት ክፍት ምቀኝነት ነው የሚሰብኩት

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +2

    የኛ የኢትዮጽያውያን አባት ናቸው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 ปีที่แล้ว +9

    Our Beloved sheikh Mufti we Love You 👍👍👍👏👏👏

  • @zebibajuhar4165
    @zebibajuhar4165 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ኢድሜዎት የርዝምልን መካሪ አበተችን ወላህ ኢኔም በጠም ነው ሚወዶት

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil program new .Ethiopia des tlalech endezh fkr mekebaber sinow .VIVA FANA FROM CALIFORNIA.

  • @berekaemuaymen9135
    @berekaemuaymen9135 5 ปีที่แล้ว +9

    መምህረ ሰላም ሙቲዋ የኔ ደጋደግ

  • @sewing3188
    @sewing3188 5 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እድሜ ጤናይሰጠውት አባት መልካም ሰወችን ያቆይልን

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ምርጥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት 💖💖💖💖💖

  • @sekosalic3952
    @sekosalic3952 5 ปีที่แล้ว +3

    ያኣላህ!
    ሁላችን ኢትዮጵያውያን እንደዝህ ኣባት ሰባኣዊነት በተሞላ ኣቀራረብ ብንቀራረብ ኣገራችን በኣንደ ሰላም ትሆን ነበር።
    ኣላህ ረጅም ዕደመ ይሰጣቸው!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 ปีที่แล้ว +10

    ይለያሉ እኮ አላህ የቆይልን💖💖💖

  • @ሀሊማ-ቘ5ሸ
    @ሀሊማ-ቘ5ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህእረጅምእድሚይጣችሁያረብአባታችንእጢናጋር

  • @ghadgs6489
    @ghadgs6489 5 ปีที่แล้ว

    የኔአባትአላህያክብረወትእርሠወንምእናከብረወታለን

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እረጁም እድሜ ጤና ይስጣቹው
    ያረብ

  • @ሠአዳሁሤን
    @ሠአዳሁሤን 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ እንደው አባቴ ትስቁ እደት አማርኩኝ አላህ ይባርክልን አባቴዋ የተውሂድ አባቴ

  • @aishaaisha5851
    @aishaaisha5851 5 ปีที่แล้ว +3

    አለህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን💖💖

  • @gadaatube9021
    @gadaatube9021 5 ปีที่แล้ว +10

    wooow dr haji mufti umar long live for ethiopian

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 5 ปีที่แล้ว +13

    እውነትነው ትክክለኛ አባትእደሳቸው አላየውም በዝች ምድርላይ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛላቸው

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ እድሜ ጤና. የኔ አባት

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንረጂምእድሜከጤናጋርአላህይስጥልቆይልን

  • @samrawite688
    @samrawite688 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳቸው አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ነው የሀይማኖት አባት ማለት

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሁሉም የሀይማኖት አባቶች እንደ ሙፍቲ ቢሆኑ እንደት ደስ ባለን ወላሂ ብዙ የሀይማኖት አባቶች እምነታቸው ከፖለቲካ ጋር ተቀላቅሎባቸዋል የሚያወሩት ከአንድ ትልቅ የሀይማኖት አባት የሚጠበቅ አይደለም
    ሙፍቲ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 ปีที่แล้ว +3

    አባታች እረጂም እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጠልን ያረብ

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠቻው ሁለችንም እንወዳችዋለን

  • @ሀያትሀያት-ኀ5ወ
    @ሀያትሀያት-ኀ5ወ 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሜናጤናይስጠወትያረቢ

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እድሜና ይስጣችሁ

  • @zinetkemal575
    @zinetkemal575 5 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን ያረብ

  • @aminatahmed5370
    @aminatahmed5370 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህእርጅምእድሜከጤናጋይስጥልን

  • @ayshahassen9906
    @ayshahassen9906 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ጀዛቸውን ከአላህ ያገኙታል መልካም ነገር ከሳቸው እንማር መልካምነት ለራሰ ነው

  • @hamzasafina3977
    @hamzasafina3977 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነቱል ፍርደውስን ይወፍቅልን ።አቦ ወዳቸዋለሁ ሙፍቲ ኡመር ታድለው ከሁሉም አኬራ ጭንቅ ያውጣቸው

  • @ሀያትሰይድ-ወ4ነ
    @ሀያትሰይድ-ወ4ነ 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜ ይስጣቸው ፍቅር ናቸው ሙፍቲህ

  • @zuzusiletewa8608
    @zuzusiletewa8608 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @خالدسالمحمد
    @خالدسالمحمد 5 ปีที่แล้ว

    llove you Muslim good Muslim beautiful Muslim from Somalian

  • @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል
    @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል 4 ปีที่แล้ว

    ያርብእንደአባታችን ያለውንስውአብዛልን

  • @Am-yr5zd
    @Am-yr5zd 5 ปีที่แล้ว +2

    Dr haji Mufti my Allah give long live and healthy. You are my favourite always love you ♥️

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ እኛም ከአባቶቹ እንማር መልካምነት

  • @halimaomar5001
    @halimaomar5001 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 5 ปีที่แล้ว +5

    እረዥም እድሜ ይስጦት

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ አባት አላህ ይጠብቃቸው 😍😍🙏

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +36

    በተግባር ሀገራችውን የሚወዶ ከ ሳውዲ ይልቅ ኢትዪጽያ መቀበር የ መረጡ
    እግዚአብሄር አምላክ እድሚወትን ያርዝመው ገና ቡዙ ስራ ይጠብቆታል
    እንወዶታለን የ ኦርቶዶክስ ልጅ

  • @zedk2729
    @zedk2729 5 ปีที่แล้ว

    ራጅም እድሜ ከጤና ጋር አለህ የቁይልን

  • @سبحاناللهاللهأكبراللهأكبراللهأ

    አላህይዴሚ።ይስጠለችው ያረብ👍

  • @faizaweleyawa4894
    @faizaweleyawa4894 5 ปีที่แล้ว

    Alahe rejiim edemiya yesetlen haji omer enedihum osetazocha enanete batenoru men yiwetegin neber abuki alahe yitebekachihu

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ረዥም እድሜ ይስጠሆት የኔ አባት

  • @vigidi8930
    @vigidi8930 5 ปีที่แล้ว

    እርጂም እዲሜና ጤና አላህ ይስጡህ እውነተኛ አባት ናቸው

  • @ፋጡማከዱባይ
    @ፋጡማከዱባይ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩዩዩ አቦ እረጅም እድሜ ያረብ

  • @naif60697
    @naif60697 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ስወዳቸው እውነታቹ ነው ሀቅተናገራቹ ሀቃቹ አላህ ያውጣው እናንተም እሳቸውም አላህ ይጠብቃቹ

  • @aboodbls5320
    @aboodbls5320 5 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ እና ከጤና ጋ እመኝሎታለን አላህ የሚወዱትን አገራቹን በፍቅር በሰላም ባድነት በሚፈልጉት አይነት እዲያገኙት እመኝሎታለው ውድ አባታችን

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 4 ปีที่แล้ว

    ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር ከነቤተሰበው ያረብ አላህ ይጠብቅልን ምርጥ አራያ ነወት

  • @እሙዬየሀበሻልጂ
    @እሙዬየሀበሻልጂ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባትዋ እድሜዎ ይርዘም

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +1

    እረጂም እድሜ ዶከተር ሀጂ ኡመር

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጦ ሃጅ
    ሙፋቲ

  • @hamuzy
    @hamuzy 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አባት አላህ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው

  • @Zeynebalukebar9297
    @Zeynebalukebar9297 5 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላሃ አላሃ ዩጠብቆት

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ

  • @eliasman1354
    @eliasman1354 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥ

  • @tamprahali8837
    @tamprahali8837 5 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህተባረክአላህ አላህ ደረጃቸውን ከፍያርጋቸው

  • @zeyneahme5028
    @zeyneahme5028 5 ปีที่แล้ว

    እዲሜናጤናእላህይስጥልኝዱአእናደርጋለን

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህረጅም እድሜይስጥልን

  • @semiraha5824
    @semiraha5824 5 ปีที่แล้ว +3

    May Allah give him long age and health Aameen. Always love💖

  • @sufiyanyibre2176
    @sufiyanyibre2176 4 ปีที่แล้ว

    እድሜናጤና

  • @Haya-ru1gq
    @Haya-ru1gq 5 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜወን ያርዘመው ሀጂ ኡመር ሠላምነው የሚሠማኝ እሳቸውን ስከታተል

  • @prettyhamda2444
    @prettyhamda2444 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ኢንሻአላህ

    • @aliseid1509
      @aliseid1509 5 ปีที่แล้ว

      ABATACHIN NURULIN ALGNTACHIN

  • @zeyneahme5028
    @zeyneahme5028 5 ปีที่แล้ว

    ያረብአላህየእድሜንበረካይስትጥሁ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እድሜ ይስጦት

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እዴሜያቸው እና ጤናቸው ያብዛልን 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ሸምሱሰይድኑሪ
    @ሸምሱሰይድኑሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር እኔ ከእድሜ ከሁልም ተቀነሶ መስጠት ብቸል ቀሽት ነበር የሙስልም አበት የእትዮጲያ አበት አፍፍፍፍፍ አለህ ይጠብቀቹ

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜ ጤና ረጅም ሀያት ይስጠወት

  • @merimaabdu5482
    @merimaabdu5482 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይር ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው