ምን ብሰራ ያዋጣኛል? የመጀመሪያ ምርጫዬ | ብልጥ የሆነ ሰው ይጠቀማል | Baby Items | Start Up Business | Biny Baba | Part 2
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #binybaba #business #babyitems
Website 👇👇👇
www.binybaba.com
Telegram 👇👇👇
t.me/binybabatube
Tiktok👇👇👇
/ binybaba
ምን ብሰራ ያዋጣኛል? የመጀመሪያ ምርጫዬ | ብልጥ የሆነ ሰው ይጠቀማል | Baby Items | Start Up Business | Biny Baba | Part 2
Don't forget to like, share, and subscribe for more business and finance guidance from Biny Baba!
ወላሂ ደግ ሰዉ ነህ ታድለዉ ልጆችህ አላህ ይጠብቅህ
ቢኒዬ በርታ🎉🎉🎉🎉
ቢኒ ምርጥ ወንዲማችን ኑርልን ቀጣይ ምንጣፎች አከፋፋይ የት ነዉ ያለዉ ረመዳን እየመጣ ነዉ በዘርፋ ላለን ሠዎች እና ለመሥራትም ላሠቡ ሠዎች ይጠቅመናል እባክህ ሥራልን
ስለ ኮስሞቲክስ ስራልን
ቢኒ ድሮ ሸቀጥ እጭን ነበር አስታወስከኝ አንደኛ ነክ ህንድ ወደድኩት
አንዳንድ ስራዎችን(ex, baby item) ለመጀመር የሚያስፈልገን በጀት ገምትልን። እንዴት ነው በአንድ እቃ ማትረፍ ያለብኝን ማሰላው?
በጣም ቢያንስ 300,000 ያስፈልጋል ለመጀመር
የሆነች ስራ አስቤ መርካቶ ሄድኩ ግን የመጋዘን ሰዎችን ማግኘት አልቻልኩም ቢና አግዘኝ
ቢኒዬ ስታወራ... ተረድተህ ማታወራው ነገር .. ምንም እቃ ከመርካቶ አምጥተን ወደ ሞላችን ስናስገባ የቫት ተመዝጋቢ ሁነን ሳለ፡ እደ ልብ መሸጡ በ80% ፡በሲስተሙ ምክንያት መጎተቱን አለመናገርህ ነው። ይልቅ የካርጎ ስራዎች ላይ በተለያዩ አቅጣጫ ከነ ተግዳሮቱ ብታስተምረን ነው የሚሻለን።