የአርብ ሀገሯ ሌባዋ ሴት እና የተባባሪ ወንድሟ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

ความคิดเห็น • 450

  • @user-nt6tf5wc7i
    @user-nt6tf5wc7i ปีที่แล้ว +317

    ማነው ለማላቀውንድ ብር አልሰጥም የሚል👍

    • @bintaby1099
      @bintaby1099 ปีที่แล้ว +21

      እንኳን ለማላውቀው የ
      ለማውቀውም አልሰጥ

    • @yrgawutilahun1467
      @yrgawutilahun1467 ปีที่แล้ว

      fiqr nawu ayfrdm gin maxanqaqi tagbi nawu

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 ปีที่แล้ว +3

      ሰጥቼም አለቅ

    • @elsakifle4061
      @elsakifle4061 ปีที่แล้ว +7

      ለማቀዉም ቢሆን ከሀባቴ ዉጪ ለማንም ወድ ሜዞ ሀልሰጥም

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አላቀምስም

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w ปีที่แล้ว +90

    ውዶቼ የዛሬ ወር ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ ስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏

    • @cell8316
      @cell8316 ปีที่แล้ว +3

      አሜን በሠላም ጊቢልኝ መልካሙን ነገር ይቅናሽ ማማየ🙏🙏

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 ปีที่แล้ว +1

      Amen selam gibi

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +3

      በሰላም ግቢ 😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

    • @furtunaghirmy8829
      @furtunaghirmy8829 ปีที่แล้ว +1

      Beselam gbi kongo

    • @Arsenal539-e7p
      @Arsenal539-e7p ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ እራስሽን ጠየቀ ከዘራፊ

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 ปีที่แล้ว +29

    የምር በጣም አስተማሪ program ነው። ብስራት ገመቹ አስተዋይ ናጥበበኛ ሴት ነሽ። ዘመንሽ ይባርክ። የኛ የሴቶች መካሪ ነሽ። ፈጣሪ እንዳንቺ የሚረዳ ያብዛልን።

    • @tsigeredaadmassu5286
      @tsigeredaadmassu5286 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 እሷ ቢዝነሷ ነው በምኑ ነው አንቺን የረዳችሽ🙄🙄🙄🙄???

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 ปีที่แล้ว +55

    እንቅልፍ እየናፈቃቸ የሚሰሩትን ገንዘብ የምትበሉ ወንዶች አላህ ከምድር ያንሳችሁ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว +2

      ያንሳቸዉ አሚንን

    • @sayedahmada4934
      @sayedahmada4934 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fevenmangesha8601
      @fevenmangesha8601 ปีที่แล้ว

      enka bilo sisetewu maybela ale ende ho

    • @user-ks2nw4jn1b
      @user-ks2nw4jn1b 8 หลายเดือนก่อน

      ያሳቸው አሚን ያረብ😢😢😢

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 ปีที่แล้ว +9

    እንደ ሃገር ሰዎች ክፉ የለም እውነት ለመናገር ለስሙ ጥሩዎች ነን እንላለን እንጂ ከአለም አንደኛ ክፉዎች ነን ምቀኛ ነን

  • @user-qs1mt1nl3e
    @user-qs1mt1nl3e ปีที่แล้ว +44

    ይቅርታ ኣርጉልኝ እና በኣካል ለማያዉቁት ወንድ ብር የሚልኩ ሴቶች ጭራሽ ኣያሳዝኑኝም 👎

    • @elihamtube2009
      @elihamtube2009 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @rukiyayusef1497
      @rukiyayusef1497 ปีที่แล้ว

      ሳህ ወላሂ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w ปีที่แล้ว +5

      አታድርስ ነው እህት አለም አንዳንዴ አብሮሽ የሚተባበር መጥፎ መንፈስ በይ ይልሻል ፈጣሪ ከአሳሳች ሴጣን ይጠብቀን

    • @user-ho7be4cx1t
      @user-ho7be4cx1t ปีที่แล้ว +2

      @@user-bf7hb3wq5w ሳህ ወላሂ

    • @zekiyoutub2537
      @zekiyoutub2537 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k ปีที่แล้ว +22

    ገንዘብን ለማንም ሰዉ አስቀምጡልኝ ብሎ መላክ ማለት
    ዱቄትን አውሎ ንፋስ ላይ እንደ ማበጠር ነው ::
    ገንዘብን ማስገባት ወደ ባንክ ብቻ !!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +45

    የተዋህዶ ልጆች ስለ ዕናት ቤተክርስቲያን እንፀልይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላህ የሴት ጎደኛ በቃኝ ብዬ ከተውኩ አመታት አልፈውኛል ገንዘቧ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w ปีที่แล้ว +44

    እንኳን ደህና መጣችሁ መቼም የኛ እድል ይሄዉ ነዉ መቼም አንማርም እስኪ እንስማዉ 😢😢😢😢

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว +36

    አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ ከሆነ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @user-en7kn7oz2k
      @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว

      @@user-mr4mc4uk4y መልካም ደምሬሻለሁ እህት

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m ปีที่แล้ว +3

    ይሄ፣፣የኔህይወትነው፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረባገር፣ከመጣሁ፣12.አመቴ፣የምወዳቸውን፣አያቶቼን፣በስደት፣ሁኘነው፣ማንን፣ብየ፣ልሂድ፣ብየ፣በሰዋገር፣አለሁ፣ስከራተት፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኩሉነፍሲን፣ዛኢቀቱል፣ሞት፣አያቶቼን፣አንተ፣ማርልኝ፣

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 ปีที่แล้ว +9

    የሚደነቅ የፓሊስ ሥራ ነው በተለይ የዛሬው ክብር ለነሱ ይሁን ተራኪውም ድንቅ ነው ሲናገር ውልፍት አይልም እኮ እናንተም ጥሩ መካሪዎች ናችሁ

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt ปีที่แล้ว

      በትክክል ተራኪው አንደኛ ነው👌

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e ปีที่แล้ว +12

    እኔምለው ቦሊሶቹ ለዲራማ ሲሆነውዴ እሚሰሩት በተግባርኮ ዜሮነው ምዲነው ነገሩ?????

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 ปีที่แล้ว

      እዚህ ላይ የምናያቸው ፖሊሶች ተዋናይ እንጂ የእውነት ፖሊሶች አይደሉም ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +49

    ሰው ክፉ ብቻ አይገልፀውም እግዚአብሔር ከመሰሪዎች ይጠብቀን

  • @sitraahmed7539
    @sitraahmed7539 ปีที่แล้ว +62

    ፍትህ ለእምዬ ተዋህዶ 💒💔😭😭💔💔

  • @gracegetahew4571
    @gracegetahew4571 ปีที่แล้ว +7

    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል እንዲሁም ለሀገራችን ፑልሶች የክብር ምስጋና ይድርሳቹ:: አህታችን በጣም እድለኛ ነሽ ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +42

    ፖሊሶቹን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 ปีที่แล้ว +4

    እረ ሴቶች ግን ምን አይነት ነን እንደ እንደት ለማይታወቅ ሰው ብር ያላካል

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +5

    ስልጤ ምን ብሎ ይተርታል( ውስጥ ያወቀ ቤት ያፈርሳል)ይባላል ስለዚህ ሰውን ስታምኑ በልኩ አድርጉ ዘመኑ ከባድ ነው

  • @tsion797
    @tsion797 ปีที่แล้ว +11

    ስደት ላይ ሁሉም ባይሆን ከሞላ ጎደል ያሉት ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ ናቸው አያስፈልግም ጓደኛ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q ปีที่แล้ว +9

    የውስጣችንን ነው የተናገራችሁልን እናመሰግናለን 😍

  • @user-dc4hi2nr6d
    @user-dc4hi2nr6d 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እውነት ነው የአረብ ሀገር ሴቶችለሀገራችን ጠቃሚ ነቻው
    ብስራትዬ በጣም አስታወይ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f ปีที่แล้ว +10

    እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +1

      Allah yasbshewen hullo yaskallesh. Hullonme Allah bgezawe blwee zegga yhonalle.

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f ปีที่แล้ว

      @@adrisabess1885 አሚን ውድ

    • @safiaahmed1570
      @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว +1

      May Allah help you what you need 🙏

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 ปีที่แล้ว +6

    እባክቹን እህቶች የፍስብክ ጉደኝም የሶሻል ሚዲያ ባል ያቅርባቹ ብር ስትጠያቁ ጊዜ ብሎክ አርጉት እባኮቹ እራሳቹ ጠብቁ

  • @emam1087
    @emam1087 ปีที่แล้ว +5

    በጣምእናመሰግናለን ዋጋችነን ስላውቃቸሁለን ፍትህ ለክርስትን ወገኖቻችን እግልቱይብቃ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว +6

    Hi Slie Hewot thank you so much and I proud of her I am so happy for her she got her money back 😅👍🙏

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +1

    ኦፎፎፎ ሰው ክፎ ነው ጌታ ይመስገን እንኳን ንብረትሽን አገኘሽ ለፖሊሱም ምስጋና ይገባዎል ጉበዝ ነሽ ተስፋ አለመቆረጥሽ

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ ፪አገራችን ኢትዮጵያ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e ปีที่แล้ว +12

    ያሳዝናል የስደት ጓደኛ ጥሩም አለ መጥፎም አለ ሲጀመር በስደት ያወቅነው አደለም አብሮ አደግ በስደት ይቀየርብናል መጠንቀቁ አይከፋም

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @semiraheilu5821
      @semiraheilu5821 ปีที่แล้ว +1

      ውይአለህ ከመጥፎተኮልይጠብቀን ሁሉምአለደለም ልክ እደእናትየሆነችየስደትጓደኛአለችኝ

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 ปีที่แล้ว +1

      በአሁን ጊዜ ሰውን መተማመን ይከብዳል ጓደኛ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብም ጭምር ነዉ ::

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e ปีที่แล้ว

      @@semiraheilu5821 እኔም ጥሩ ጓደኛ አለችኝ መጥፎም ገጥሞኝ ያውቃል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +1

    ሥለሂወት ሥለገለጻችሁን በጣም እናመሠግናለን ምን አለበት ሌላው ቢረዳን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegeskonjoo6920
    @tegeskonjoo6920 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅሁኑለተዋህዶ💘😢🙏

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 ปีที่แล้ว +22

    ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች😥😥

  • @Sabit33
    @Sabit33 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ስለኛ ነው የማዳም ቅመሞች እስኪ ልስማው

  • @subscribers489
    @subscribers489 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ግን ሁሉም ታጥቆ የታነሳው የአርባ ሀገርን ሴት ለመስባደ ነው እንዴ እኛ እኮ ለሁሉ ደራሾች ነን ባትረዱን እንኳን አትጉዱን ❌❌❌❌❌❌

  • @meryamdinka4843
    @meryamdinka4843 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላማቹ ብዝት ይበል የምታቀርቧቸው ፕሮግራሞች በጣም አሰተማሪ ናቸው በርቱ በአረባገር ሴቶችማ በጣም ቢሰራ አሪፍ ነው ብዙዎቻችን እየተታለልን ነው የዛሬውም በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p ปีที่แล้ว +4

    የዛሪው ደግሞ ይለያል የምንከታተላችሁ የምነኮምትላችሁ እኛው የአረብ ሀገር ሰለቶችነን

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 ปีที่แล้ว +2

    አቦ አንቺ ኑሪልኝ እኛን ሸቃሎችን የቀማንን የሞትፍርድ ይፈረድበት እግዚአብሔርን

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 ปีที่แล้ว +5

    ጓደኛዋ ባለጌ ናት ስራውን እያየች እንዴት ብሩን እንደሚ ታገኝ እያወቀች እንደዚህ ማድረጓ እራሱ ወዳድ ነች

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን፣እህታችን፣ስድቡናንቀቱ፣በቀረልእረ፣እረ፣ስንቱ፣የኛበደልማ፣ብዙነው፣የዋህነት፣ብዙ፣ዋጋ፣ያስከፍላል፣ብቻ፣ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂ፣

  • @elijahhiluf5216
    @elijahhiluf5216 ปีที่แล้ว +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ ብስሪት በጣም ነው የምወድሽ

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምወድሽ የምትናገሪዉ በሙሉ በጣም ደስ የሚል ነዉ በጣም

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማቃት ልጅ አረብ ሀገር እየኖረች አረብ ያሉ ሴቶችን እያደነች ብር የምትበላ ሌባ ልጅ ነበረች የሷም መጨረሻ አላማረም ያገኘቸውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ትሁት ጥሩ ሰው መስላ ትቀርባለች ከዛ ስልክ ትቀበላለች እና ብር አበድሩኝ እያለች ትቀበላቸው እና ትበላቸዋለች ብዙ ልጆች ተበልተዋል አፉን ከፍቶ ያወራ ሁሉ ጓደኛ እንዳይመስላችሁ ተጠንቀቁ🙏🙏🙏

  • @user-mz6kv8ce4y
    @user-mz6kv8ce4y ปีที่แล้ว +14

    ፍትህህህህህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋዶህ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ኡፍ ፖሊስም እናመሰግናለን በረካ ሁኑ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለፖሊሰ ሰራዊታችን ሁሌም ወንጀልን ተከታተለው በመደረሰ በሚያደርጉት ጥረት ትልቅ ክብር አለኝ ቸግር ነው ሰውኮ አይቀመሰ ብቻ እግዚአብሔር እንዲህ በሰው ላይ የሚጨክኑትን የማያዳግም እርምጃ ቢወሰድ መልካም ነው ሰለ ፕሮግራም አቅራቢዋቹም ትልቅ ክብር አለኝ በእወነት ከተኛንበት እንድባንን ሰለምታደርጉን እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ቻናል ነው !!!

  • @user-fd8dw3jm4f
    @user-fd8dw3jm4f ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ሰው ማመን ግን በጣም ይከብዳል እንኩዋንም የደ ከም ሽበት ያን ሁሉ አመታት ለፍተሽ ያልቀረ ሽ ተመስገን ከዛ በተረፈ እኔንም ፀሎት አርጉልኝ 11 አመቴ ነው ስደት ከወጣሁ በጣም ደክሞኛል አገሬ መግባት እፈልጋለሁ የቤተሰብ ኃላፊነት የራስህ ጉዳይ ብሎ መግባት ይከብደኛልግን ድክም ብሎኛል ብቻ አገራችንም ሰላም ያምጣልን 🙏

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew3419 ปีที่แล้ว +1

    አምለክ ከእደዚህ አይነት ጎደኛ ይጠብቃን

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว +1

    ብስራት የልቤን ነው ያወራሽው ምችት ይበልሽ አቦ የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +1

    ብስሪ ንግግርሽ ወኔሽ ሴትነትሽ አንደበትሽ እንዴት ደስ ይላል በጌታ❤👏👌

    • @meditube4525
      @meditube4525 ปีที่แล้ว +1

      ልእልት ናት ሰረአቷ

  • @ajmal5145
    @ajmal5145 ปีที่แล้ว +1

    እወነት ነዉ ኡኡፍፍፍፍ የማነ ጎደኝ እኳን የልቤ አላወሪችዉ እኔ ለማንም ሚስጥር አላወሪም ዝም የለኝም አለኝ አልልም የመዳም ቅመም ማጣፈጥ ብቻ

  • @S_vip1
    @S_vip1 ปีที่แล้ว +1

    ከባድ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሰውች ይጠብቀን

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መጨረሻውን እስክሰማ ጨንቆኝ ነበር የመዳም ቅመሞች ተጠንቀቁ

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ያምል ትምህርት ነው ቀጥሉባት

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +2

    የሶሻል ሚዲያ እየተጠቀመ ስልኬ ካሜራ የለውም የሚል ሰው ሌባ ነው🧏‍♀️

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እንዳለኝ የምስኪኗ ሀቅ በመገኘቱ በጣም የውሃ እና ግልፅ በመሆኗ በፍጥነት ወደ ህግ በመሄዷም ጭምረ ሀቋን ስንት አመት የፈጋችበትን በፈጣሪም እገዛ ተመለሰላት ።
    እነዛማ ድሮውንም የዳቢሎስን ሴራ ሲሰሩ ስለ ነበረ በፍጥነት ፈጣሪ አጋለጣቸው።

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 ปีที่แล้ว +5

    እባካቹ እህቶቸ ስኬት ትዳርና ልጅ ብቻ አድርጋቹ አትውሰዱት አወ ስኬት ነው ግን በቃ ከሱ ውጭም ስኬት አለ ሂወታቹን ማይረባ ሰው ላይ አትጣሉ አወ ጠባቂ አላህ ነው ግን በቃ ተጠንቀቁ ይች ምድር በቆሻሻ ሰወች ተሞልታለች ገንዘባቹ ማለትኮ እድሚያቹ ልጅነታቹ ቤተሰባቹ ጭንቀታቹ ሀዘናቹ ደስታቹ ጭምር ነው የእናንተ ገንዘብ ይለያል ሂወት በሉ ምክንያቱም ሂወታቹን ሙሉ መስዕዋት አድርጋቹዋልና እኔ በግሌ ገንዘቤን ሰው ከሚነካብኝ አቃጥየ ብሞቀው መርጣለው ከፈጣሪ በታች ራሳቹን ጥብቁ እንኳን ንብረቷ ተመለሰላት

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር እምባሽን ያበሰልሽ። ምንም ይሁን ምንም🤲 ማን እንደሀገር🌹
    የተባረከዉ ፖሊስ ተቆርቋሪሽ😥 በሚዲያ ቀሪዉ ወገኖችሽ እንድናዉቅሽና😥 የሀዘንሽ የደስታሽ ተካፋይ እንድሆን ያበቁን ክብር ምስጋና ይግባቸዉ🥰

  • @user-ld2xf4rq4r
    @user-ld2xf4rq4r ปีที่แล้ว +2

    አባያ ለብስን አንስራም ያረብ ሀገር ሴት የማንም መጫወቻ ሁንን ይገርማል

  • @monaali9356
    @monaali9356 ปีที่แล้ว

    አቤትት ሰው እእንኳን እግዚአብሔርር የልፋትሽን አስመለስልሽ ግን ለምን እንደማንስማ አላውቅም ብርሽን ለምን ለማናውቀው ሰው ትሰጫለሽ ያገሬ ልጅ።

  • @bezabeza2350
    @bezabeza2350 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ መልክት ነው ሴቶችዬ

  • @lookmob1329
    @lookmob1329 ปีที่แล้ว +3

    ለማያቁት ስውብርይላካልእደ

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ሰንቶች የታፍነ ህይወት አለ እኔ አንድ ቀን አልፊ የጎዱኝ ሰዎች አገሬ ገብቼ እንዴ እንደማጠቃቸው😢😢😢

    • @user-en7kn7oz2k
      @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว

      አላህ ካጣሀው ነገር በተሻለው ነገር ይተካህ ወንድሜ ከበቀል በላይ ለአላህ ብሎ አውፍ ማለት እርካታንም ሰላምንም ይሰጣልና አውፍ ብለህ ነፍስህን ከበቀል ስሜት ነጻ አውጣት ምክንያቱም አላህ ከተገፉት ሰወች ጎን ነውና

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s ปีที่แล้ว +1

      ከፋትት በክፋት ሳይሆን ክፋትህ በዴግነት ነው መበቀል በቀል ማልት ይህ ነው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว

    የእውነት አምላክ ድካምሽን አይቶ በከንቱ አላጠፍም እታችን እንኳን እግዚአብሔር የድካምሽ ውጠቱን መለስልሽ ☝🙌 እቶች እባካችሁ እንማር ስንተነው ምነገርው ለማናቀው ስው እንደት ብር እንልካለን 🤔🤔 ሆሆሆሆሆ

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 ปีที่แล้ว

    I am your fan, Bisrat Gamechu. So smart

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 ปีที่แล้ว

    አቦ ጤናና እድሜ ይስጥሽ የውነት አድ ስተት የለውም የተናገርሹ የኖርሽበት ያክል ነው ስሜቱ ያወጣሹ

  • @user-mg3tm6ct5o
    @user-mg3tm6ct5o ปีที่แล้ว

    የኔእናት እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ አችነሽ የኃንችግር የተረዳሽዉ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 ปีที่แล้ว

    Good job, brother and sister 👏. Keep it up the good job👍. Have nice blessed one

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግራ እሚገባኝ ነገር አለ ፌስቡክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል ሌላው የማታቀውን ወንድ ሳታየው ሳታስተውለው እንዴት አመነች ሌላው እንኳን ለጓደኛ ለናት ልጅም ስለገንዘብ መነገር የለበትም ገንዘብ ሴጣን ነው ገንዘብ ጠላት እንጂ ወዳጅ አያመጣም እባካቹህ እህቶቼ ተጠንቀቁ በጣም ስለሚያሳዝነኝ ነው ጉዳታቹህ

  • @betiteklehaimanot9280
    @betiteklehaimanot9280 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሴቶች በቅናት የተነሳ በቀል የምትፈልጉት ህዎት የተመሳቅሉት ሴቶች ገደል ግቡ ርጉሞች ሳስጠሉ እና በጣም አስተማሪ ጥሩ ታሪክ ነው amsgnalow ስለ ሂዎት peace for 🇪🇹🇪🇷respect from 🇪🇷

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሁሉ ክፋት ሌብነት እና ክህደት ነው እግዚአብሔርለመከራ ለክፍፍል ለሞት ኣሳልፎ የሰጠን

  • @miskam3370
    @miskam3370 ปีที่แล้ว +1

    Taberku ezgaber ybarkhchu

  • @SosinaTilahun-lw6jo
    @SosinaTilahun-lw6jo 4 วันที่ผ่านมา

    በስተመጨረሻም የምር ደስ ነው ያለኝ

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q ปีที่แล้ว

    እሳይ እልልልልልል የኔ እናት እግዚአብሔር እንኩዋን አርዳሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Ethiopian police 💕🙏

  • @user-sk4qe1gk6b
    @user-sk4qe1gk6b ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው የአረብ ሀገር ሴት የምትሉት ሲቀጠል ሀገር ሲገቡ መነፀር ግዴታ ነውዴ😹😹 💇 ተው እኛ ስገጤዎች አይደለንም አለባብሳችንንን ውብ ነው 😳

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳቅሽኝ 😂😂

  • @fasika2225
    @fasika2225 ปีที่แล้ว

    እሽ ማንን እንመን በእውነት የመዳም ቤት ስራ ምን ያህል እደሚያደክም እኔን ጠይቁ በእውነት በጣም ነው የሚያመው በተለይ ከምንወዳቸው ሰዎች ሲመጣ ጉዳታችን ብቻ እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ❤❤ እኔ ለማንም ብር አልክም የማፈቅረው ልጅ በፊስቡክ ነው የተዋወኩት ግን ብሞትም ብር አልክለትም ምኪኒያቱም እሱ በአገሩ ነው የሚሰራው ስራ ቢታመም እኬምና ቢሞት እንሹላስ ቢያረጂ ጡረታ ያለው ነው የእኔ ደሞ እኔ በታመምኩበት ሰአት ማሳከሚያዬ ካረጀው ጡረታዬ የሚሆን አደለም ቤተሰብ ከመርዳትና ጨረቃ ቤት ከመግዛት አያልፍም ለማነኛው የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ ❤ወዳጂ ከሚመስል ነጣቂዎች ይጠብቃቹ

  • @tashalg6332
    @tashalg6332 ปีที่แล้ว

    በትክክል 😭😭

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር የሰውን ላብ የምትበሉ ፈጣሪ ያዋርዳችሁ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    በጣም፣ጥሩነው፣በስደት፣ያለነውበሙሉ፣ጥሩትምህርትነው፣ለማታውቁትሰው፣ብርአትላኩእህቶቸ፣አይሰው፣ገንዘብብቻነው፣

  • @tesfayetilahun8519
    @tesfayetilahun8519 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ Besrat gemechu you are the best

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 ปีที่แล้ว

    ስለ ሰጣችሁን ሰፊ ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t ปีที่แล้ว +4

    አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e ปีที่แล้ว +2

    ደግ አረገቻት ጂል ቤተብ እያለ

  • @EldanaFeyisa
    @EldanaFeyisa 2 หลายเดือนก่อน

    Yegna hiwot gin ayi amalke ere shufen😢😢😢😢😢

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Yene endew men ladrgesh yemr tebareku hareb hager yalu setoch mekeber alebn beteleyi lehg akal asawkuln jegnoch mehonachnn

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl ปีที่แล้ว

    እምታስተላልፉት ነገር በጣም ጥሩ ነዉ የዛረዉ ግን የብዙወች ችግር ስለሆነ ቀጥሉበት

  • @medinaabera
    @medinaabera ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቀን ከደዚህያለውሰው

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ

  • @user-qz4xz7ob1b
    @user-qz4xz7ob1b ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለማላቀዉ ለማቀዉም አልክ
    ወይ ጉድ

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 ปีที่แล้ว

    Educative as always! Thank you.

  • @destasemane2020
    @destasemane2020 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታታ እንኳን ተመለሰልሺ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምና መሰግናቹ🙏

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር የሴት ጓደኛ ማፊ ፋይዳ መጥፎ ናቸው ከስንት አንዱ እንጂ ትንሽ ከሷዋ የበለጥሻት ከመሰላት ወደ ታች ለመደቆስ ትጥራለች

    • @eilham2682
      @eilham2682 ปีที่แล้ว

      ይክክል እኔ የለኝ

  • @cell8316
    @cell8316 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገረ ሠዋች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሠላም ሀገራችንን ያሥገባን ሀሣባቹ ተሣክቶ🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 ปีที่แล้ว

    ብስርዬ የኔ ዘናጭ በጣም ነው የምወድሽ ❤

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 10 หลายเดือนก่อน

    የምርየሰደትያማል

  • @jeffmartha249
    @jeffmartha249 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰራል፣ቢዘገይም አያረፍድም

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ተዉ እደዚ ዘንጠን በአባያ ነው እዴ ምሰራው ??

    • @seadayimam1138
      @seadayimam1138 ปีที่แล้ว +1

      እኮ 😁😁 ተዋኟቹ ትክክል አደሉም

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว +1

      😂😜

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt ปีที่แล้ว

      የት አይተው ለድርማው ነው 🤣

    • @seadayimam1138
      @seadayimam1138 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-ll9lt በርግጥ አባያ ሲንወጣ እንለብሳለን ሁላችንም ባንሆንም እኔ ግን የፈለኩትን ልብስ እለብሳለሁ ቤት ውስጥ ይኒፎርም እሺ አልላቸውም መዳም እየተናደ ደች ዝም ትላለች 😂😂😂😂😂 አቃጥዬ ልደፋት ነው

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ኢኒፎርም እኔም አለብስላቸውም ግን የኢኒፎርም መብታችን ይከበር kkkkkk

  • @weletemichaelwelet2110
    @weletemichaelwelet2110 ปีที่แล้ว

    Leba tyaze egzebher messagn 🙏🙏🙏✝️🔥🔥🔥🔥