ነቅዕ ድራማ ክፍል 54 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 54

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 483

  • @እርጂኝእማምላክ
    @እርጂኝእማምላክ 5 ปีที่แล้ว +469

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ማዳሜ ደሞዝ ጨመረችልኝ ደስስስስ ብሎኛል

    • @geniitube2738
      @geniitube2738 5 ปีที่แล้ว +2

      Enkuan das alesh habibt ye barake yargilish

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 5 ปีที่แล้ว +6

      እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ግን የት ነው

    • @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ
      @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ 5 ปีที่แล้ว

      እንኮን ደስ አለሽ እህት

    • @amena1622
      @amena1622 5 ปีที่แล้ว +1

      እኳን ደስ አለሽ

    • @fatemaialhabashi5060
      @fatemaialhabashi5060 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ዴሥአለሽ ዴግ ማደግማ ትጨምርልሽ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +70

    ነገ የሰማዕቱ ቅዱሰ መርቆርዮስ ነወ በያላችሁበት ቅዱሰ መርቆርዮስ ይጠብቃችሁ አሜን የተዋህዶ ልጆች
    ሀገራችን ሰላም ያደረገልን

    • @mamiteeuntue9282
      @mamiteeuntue9282 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ማሂሀበሻ
      @ማሂሀበሻ 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen🙏

    • @tilahunbeyene2128
      @tilahunbeyene2128 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +93

    ደስታ መስማት ሰላም መስማት ያማረው
    መልካም ምሽት የኔ ብጤ ሽቃሎች

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +79

    ይህን ድራማ እንደኔ የሚወደው ይኖር ይሆን ? ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ 👆አላው

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      ውድ ያገሬ ልጆች ወደ ቻናሌ በመምጣት ሰብ አድርጉ ጠቃሚ መረጃዎችን እንድታገኙ

    • @ጋልቅዱስሚካኤልእ
      @ጋልቅዱስሚካኤልእ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አለውልሽ የቅዱስ ሚካኤል ወዳች

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +64

    እስኪ ሀገራችን ስላም ትሆን ዘንድ ተግተን እንፀልይ🙏
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ይስጠን ❤❤

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም አስተማሪ ነው ነቅዕ ድራማ ልብ ያለው ልብ ይበል👍👌👏👏👏👏👏👏

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 5 ปีที่แล้ว +24

    ነቀዕ ድራማ ምርጥ ድራማ ነው
    ህዝቡን በደንብ የሚያስተምር
    የኢትዮጵያ ህዝብ መቸም አይገባው

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว +37

    የእናትነት መስዋትነት ማንም ቢከፍለው አያልቅም እናቶቻችን ክፉ አትዮ ሁሌም በደስታ በፍቅር በክብር ለዘላለም ኑሩ እናቶቻችን

  • @154messi
    @154messi 5 ปีที่แล้ว +46

    ድራማው በጣም አዝናኛ ትምህርት ሰጭ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ በጣም እሳቀቃለሁ ።የእግዚአብሔርን ስም በድራማውም በውሽቱም ባንጠራው። ስሜን በከንቱ አታንሱት ይላልና

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 5 ปีที่แล้ว +10

    እንኳ ደህና መጣችሁ ነቅዕዎች
    ፍቅር
    ሰላም
    አንድነት
    ለውዷ ሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ይሁን 💚💛❤

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ሰብ አድርጊ ለጠቃሚ መረጃ

  • @mollash6647
    @mollash6647 5 ปีที่แล้ว +21

    ሠላም ወድ የሀገሪ ልጆች 💚💛❤ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጆች ጎራ በሉ ጠቃሚ መረጃን ለማግኘት ሰብ አድርጉ

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr 5 ปีที่แล้ว +11

    እኳን በሰላም መጣችሁ ነቅዕ ድራማ
    ዉድ ያገሪ ልጆች በሠላም ላጋራችሁ ያብቃችሁ ከምወዱቸዉ ቤተሠቦቻችሁ በሠላም ተቀላገሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት አሜን (3)🙏🙏

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว +42

    የሰውን ገዘብ ነጥቆ የኔንም ያተንም ሂወት ይቀይራል ብለው እሚያስቡ የሰው ፍጥርቶች ካሉ በእውነት ልቦና ይስጣቸው የሰው ሀቅ ያጠፍል እንጂ አይጠቅምም

    • @tjg8041
      @tjg8041 5 ปีที่แล้ว

      ዋውበረቱ

    • @ftieymftah118
      @ftieymftah118 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አሁንማ አገራሽን ላይ የስራ ዘርፍ ሳያረጉት አይቀሩም በጣም ያሳዝናል

    • @fasttrakfasttrak7677
      @fasttrakfasttrak7677 5 ปีที่แล้ว

      edel tube

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ድራማ ነው የሃገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ የሚያሳይ ነው እና በርቱ።

  • @susuhabeshawit5025
    @susuhabeshawit5025 5 ปีที่แล้ว +41

    እናቴን በጣም በድያታለው ካገር ከወጣው ስባት አመት እየሆነኝ ነው አንድ እድል አግቸ ብሄድና ይቅርታ ብጠይቃት ደስ ይለኝ ነበር እስኪ በዱአቹህ አትርሱኝ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም በግዜው ይሆናል😘 ደግሞ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ላገርሽ ያብቃሽ

    • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
      @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህትእደምንም ብለሽ ይቅርታሽን አግኘ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 5 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ እስካምትሄጂ ድራስ አትቆይ ላይቅርታ ቀጣሮ አያስፈልግም ዘሬ ነጌ አይደለም ስላዚህ ደውሌሽም ብሆን ይቅርታ ጣይቃት ነጋችንን አናውቅምና

    • @dubaidubai4630
      @dubaidubai4630 5 ปีที่แล้ว +1

      እዚም ሆነሽ ይቅሪታ ጠይቃት

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል ነቅዎች ሰላም ናችሁ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 5 ปีที่แล้ว

    ነቅእወች እንኳን ደህና መጣችሁልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወይኔ እርሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውዶችየ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 ปีที่แล้ว +18

    አይ እናት እድሜሽን ያርዝምልን ትንሹ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ማነው እንደኔ ይሄን ዲራማ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 ปีที่แล้ว +110

    ... እዛጋ ዝም ብላቹ ታነባላቹአይደል...
    :
    ቆይ ግን Like ብታደርጉ የሚያልፍልኝ ይመስላቹሃል አይደል🤔 ኧረ _ንኩት👍 አይቆጥርም !..lol

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +38

    *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለተክልየ ወርሃዊ መታስቢያ በዓል በስላም አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን በቅንነት ስብስክራይቭ አድርጉኝ ስንክሳር፣ድርሳን፣መልክኣ፣መንፈሳዊ ግጥሞችን ስብከተወንጌል እንማር*

    • @ethiolove7219
      @ethiolove7219 5 ปีที่แล้ว +2

      እናንተ ልጁች ያላችሁ እንኳን እንኳን ስለ ምን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว +1

      አድርጌሻለው ውዴ እኔም ጋር ጎራ በይ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

      @@etmtube5797
      እሽ ሁኛለሁ

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว +5

    ዉይ በጣም ልብ ይነካል አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ተመቸኝ የኔ ቆንጆ

  • @yesfadem8420
    @yesfadem8420 5 ปีที่แล้ว +2

    ላስተነተነው ይህ ድራማ በጣም ትልቅ ት/ት አለው በርቱ ቀጥሉበት

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 5 ปีที่แล้ว +4

    ነቅዕ እኳን ደና መጣቹሁ
    የሠዉ ደሥታ የሚአሥደሥተዉ ማነዉ ወንድሜ ያሠበዉን አሣክቸለት ደሥሥ ብሎታል እኔም እንደዛዉ ላይክ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      ውዶች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃ አግኙ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @samiraali5330
    @samiraali5330 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ❤❤❤

  • @jds7669
    @jds7669 5 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ እና ዘና ፈታ ጭንቅ ጥብብ ማስተዋልና ስግብግብበት ሁሉም ነገር ተመችቶኛል ።

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መልእክት ነው ያስተላልፋችሁት ። ሆዳሞች ስግብግቦች ሰምታችሁዋል እኔ ብቻ ልብላ የምትሉ ሁላ የዛሬውን ነቅዕ ድራማ እዩ ትማሩበታላችሁ

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ምርጥ መልእክት ነው ላስተዋለ ለሚሰማ

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ
    @ድንግልማርያምታማልዳለችከ 5 ปีที่แล้ว

    ነቅዕ ውስጤኮ ናችሁ አቤት ስትመቹኝ ሁሌም የምታነሷቸው ነጥቦች ለኔ አንደኛ ናቸው አቦ ይመቻችሁ!!!

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጆች ሰብ በማድረግ ጠቃሜ መረጃዎችን አግኙ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እናት? ልጆችዋን ሁሉ እንደፀባያቸው የምታስተናግድ ጠንካራ ፍጡር? በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል🙏🏾

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መልዕክታቹ ቅመም ነዉ 😍😍😍

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደናመጣችሁ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተባረኩ

  • @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362
    @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እግዚአብሔርን ደስ ትላለች የበድሉ እናት

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ ተክለሃይማኖት ነው የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ የእናት ሆድ ዢንጉርጉር ነው እድሜ ይስጣችሁ ለእናቴች

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 5 ปีที่แล้ว

    የሄ ዲራም ብዙ ትምርት አለው ብርቱ ፈስጣሪ ያበርታቹ!!!

  • @SamsungSamsung-pc4lr
    @SamsungSamsung-pc4lr 5 ปีที่แล้ว

    ባጣም የምጋርም እኔ ትምርት ያሉ ድርማ , 👏👏👏💪💪💪💪👍💗👍👍

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ስወዳችሁ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว +1

    ነቅዕ ድራማ ዉስጤ ነዉ

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 ปีที่แล้ว

    ነቅዕ፣ድራማ፣ብሎ፣ዝም፣ነዉ፣በጣም፣አሪፍ፣አስተማሪ፣እና፣አዝናኝ

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +3

    ዊይይይ ስወዳቹ ምርጦቼ

  • @emuemu27390
    @emuemu27390 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ፌልም!!!

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 5 ปีที่แล้ว +44

    ዛሬ ነው ከኢትዮጵያ የመጣሁት በርበሬና ሽሮ የፈለገ መታችሁ ቅመሡ የኔ ውዶች

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 5 ปีที่แล้ว

      እኔሚሸወርእልካለሁ አደራ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว +5

      ለጉረቤቶችሽ ስጭ ከዚህ ውሬሽን አታንዥ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว +2

      ጉራሽን ተይውና ለጉረቤቶችሽ ስጭ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว +5

      እኔከገጠመኝ አንፃር ነው እሽ ውዴ ቅር እንዳይልሽ
      አንዲት እርጉዝ ነበረች ከጉረቤት እና አንዷ ደርሳ መጣ እጀራ ድርቆሽ ይዛ ነበረ እና ያች እርጉዝ ስለነበረች ከመጥባው የተቀመጠው ነገር ሸተታት እና ተጠቀመች በሇላላይ ነገረቻ አይ የሰው ነበረ አላለችም ያ ሱብሃን አላህ አዘንኩኝ በጣም
      ለዛነው አንችንም የነገርኩሽ እሽ ውዴ

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 5 ปีที่แล้ว

      ዉይይ ማር የት ነሽ እረ አቅምሽን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ነቅዕዎች

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣችሁልን

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ስወዳችሁነቅዕ ድራማውም አስተማሪ አዝናኝ

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕ ግን ዘገያችሁ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      የሚገርም ድራማ ነው በርቱ

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ አስተማሪ ድራማ ነው 1ኛ ብዬዎለሁ

  • @selambeshawred5612
    @selambeshawred5612 5 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ሀሳብ ነው ውብዬ በርታልኝ

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ሀሳብ

  • @fozilovemd6422
    @fozilovemd6422 4 ปีที่แล้ว

    Laik ነቅ ድራማ ውስጤ ነው

  • @እሙዬፍቅርማርያምሲፋን
    @እሙዬፍቅርማርያምሲፋን 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማሪ ነዉ Thank you!

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም መጣችሁ ተወዳጆች

  • @niyazdashti930
    @niyazdashti930 5 ปีที่แล้ว +6

    ከእንግዲህ እኮ እንቅልፍ ተበድረን ነው የምንተኛው ፣ ሆዳችን በበርገርና በፒዛ ሆዳችን መጨናነቁ ነው 😃😃😃😃😃

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ አስተማር ነው እናመስግናለን

  • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
    @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 5 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ድራማ ነው ማነው እንደኔ የሚመቸው

  • @ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ
    @ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ 5 ปีที่แล้ว +11

    እስቲ በስደት ያላቹ ያገሬ ልጆች ሙስሊም የሆናቹ በዱዋቹ ክርስታያን የሆናቹ በፀሎታቹ አትርሱኝ አሞኛል ስደት ከህምም ከባድ ነው😭😭😭

    • @አስማዩቲብ
      @አስማዩቲብ 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ እህት

    • @hannakibro1074
      @hannakibro1074 5 ปีที่แล้ว

      እግዚ አብሄር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ

    • @mmmh7409
      @mmmh7409 5 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ያድግሽ ማር

    • @ማርታከሸገር
      @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ይማርሽ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሞ ይማርሽ እማ

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +20

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቶንሲል አሞኛል ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ

    • @meka9196
      @meka9196 5 ปีที่แล้ว

      ኣይዞሽ ማማዬ የቀዘቀዘ ነገር ኣትጠቀሚ ዝንጅብል ኣፍልተሽ ጠጪ በጣም ኣንተክትከሽ እያቃጠለሽም ብሆን ጠጪው እሺ ማማዬ

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@meka9196 እሽ የኔ ቆንጆ

    • @jameelahusain3732
      @jameelahusain3732 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ

    • @amiwelloyewa1849
      @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

      @@jameelahusain3732 እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ

    • @diludilu3817
      @diludilu3817 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 5 ปีที่แล้ว

    ዋውመጨረሻውያምራል

  • @mulu2978
    @mulu2978 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድራማ በጣም የምወደው እና አስተማሪ የሆነ ነው ንብረትየ ሳላደንቅህ አላልፍም ግን ቤቶች ላይ አትጥፋ ያላተ አይደምቅም

  • @ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና
    @ኢትዮጵያናትሀገርተዋሕዶና 5 ปีที่แล้ว +4

    Zare iko andagna negn iski like argulign

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
    @الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እና አስተማሪ ነው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว

    *እንኳን ደህና መጣችሁ ስትወደዱ ጊዜ እንደዚህ ጥፍት ሆይ*

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 5 ปีที่แล้ว +7

    በርቱ በጣም አሪፍ ነው የነቅዕ አድናቂዎች ወደ እኔ ቻናል ብቅ በሉ እና ኑ በህብረት ሙያ እንማማር ማወቅ መልካም ነው

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 5 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ነኝ ነእቅ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹሁ
    ማንም አልቀደመኝ የመጀመርያ ኮሚንት ሰጭ
    ሆንኩ ላይክ ዱባይ ያላቹሁ ሀዋላ ስንት ገባ
    ሹክ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 ปีที่แล้ว +8

    አይ እናት ለዘላለም ኑሪ
    በሕይወቴ እናት ሆኜ እናቴ ለኔ የከፈለችውን መፅዋት እኔም ማየት

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው የምመኝው ኢንሻ አላህ በቅርብ ግዜ እሆናለሁ ብየ አስባለሁ ባሌም ልጅ ልጅ እያለ ነው እኔም ስደት አለቀኝ አለ የቤተሰቦቸን ችግር እሸፍናለሁ ብየ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር

    • @Tube-fh5kk
      @Tube-fh5kk 5 ปีที่แล้ว

      @@ematube ባል ካለሽማ ውለጂ እህቴ

    • @Tube-fh5kk
      @Tube-fh5kk 5 ปีที่แล้ว

      @@ematube ስደት ከባድ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-fh5kk ባሉስ ነበር አንችው ለቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ ሁኘ ሀላፊነቱ ሁሉ እኔ ላይ ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @gcdo2016
    @gcdo2016 5 ปีที่แล้ว +1

    Cool ..👌👌👌😍😍😍👏

  • @lubabaseid8776
    @lubabaseid8776 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ነቅዕ ድራማ በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሠላም ለቤተሠቦቻችሁና ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ የልባችሁን ሀሣብ በሙሉ አላህ ያሣካላችሁ

  • @ruthgtdenver
    @ruthgtdenver 5 ปีที่แล้ว +1

    Very good i like it

  • @frehyiwottakele2903
    @frehyiwottakele2903 5 ปีที่แล้ว

    Wey yenattt mekera ufffff asleqesugn

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว

    ዋው👌👌

  • @rahmahasan147
    @rahmahasan147 5 ปีที่แล้ว +1

    Lee hagarachin selam Lee hizbochawa niqiwoch qexilulin thanks

  • @munaabdu6425
    @munaabdu6425 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 ปีที่แล้ว

      ውዶችዬ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃ አግኙ

  • @adinowyohannis6569
    @adinowyohannis6569 5 ปีที่แล้ว +3

    Enda ena ytmchachu like

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤በትክክል፣

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 5 ปีที่แล้ว +7

    ፅዲቁ ቀርቶ !!~በቅጡ ~!!በኮነነኝ
    ምን ዋጋ አለው መማር እኛስ እስከ10ተምረን የአረብ ገረዲ ሆነን ቀረን አይደል😢

    • @jewula8690
      @jewula8690 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ፡ያልፍል፡እህት፡ሁላችንምናን

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ደግሞ እንድህ አይባልም ፈጣሪያችንን ማመስገን አለብን መስራት እየፈለጉ ያልቻሉ ሞልተውል ውዴ

    • @hayluhaylu4401
      @hayluhaylu4401 4 ปีที่แล้ว

      Sdat

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว

    ፐፐፐፐፐ በጣም ጥሩ ሀሳብ ይመቻቹ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 ปีที่แล้ว

    ፀይ. የምትበል ኢናት በጣም የምተደናቅ ኢናት ናት. አይሌባ መጨራሻው ሞትነው. አንዱ በላፋው ገዘብ እንዳዝ ሰትባሉ ያሳዝናል እኮ ጎበዝ. አቶታሾማና. በድሉ🤔🤔

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wow bexam das yelal

  • @fetaymehmmed1259
    @fetaymehmmed1259 5 ปีที่แล้ว

    ምነው በዚ ሰአት ጠፋቹ ስጠብቃቹ ነበር እኳን በሠላም መጣቹ 💟💟💟

  • @halimanesro8145
    @halimanesro8145 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว

    Betam aerif melaakt new bertu

  • @اللهموفقنيفيكلخيروجميعالمسلمين

    ዉይ ደስ የሚል ትምርት ያለዉ ድራማ ብቻ አደራ ድንገት ትታችሁኝ እንዳትሄዱ

  • @ተወደዶትበላምንእመከንምን
    @ተወደዶትበላምንእመከንምን 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ላወገኔ

  • @betiynigus1298
    @betiynigus1298 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen arif new

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 5 ปีที่แล้ว +2

    እናካ ደና መጣቹ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +1

    ጠፋታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ahmedalmualla1296
    @ahmedalmualla1296 5 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለተክልየ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ⛪ በጉጉት ስጠብቃችሁ እኳን ደህናመጣችሁ😘

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እማማ ይችላሉ በጣም

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Nek'e 👌👏

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ
    @የዝናአባይየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እንካ ደህና መጣችሁ😘

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ነቅ ድረማ ሳይሆን ላሁኑ ትዉልድ የሚነገር ትምህርት ነዉ ጊዜ አዊ ጥቅም አስቀዳሚወች ሁሉ ይህ ትምህርት ለእናንተ ነዉ ስሙ !!!

  • @tashedase109
    @tashedase109 5 ปีที่แล้ว

    Wow is very important thing

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ አሜሬካን አይበድሉ ውስጤ እኮነው 👏👏👏👏👏👏በርታልኝ