የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 683

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 ปีที่แล้ว +763

    በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር የኛዎች ግን ደቂቃው ይጨመር የምትሉ 👍

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 3 ปีที่แล้ว +273

    ለምን ታሳጥሩታላቹ እስቲ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ

    • @mazaalemu8772
      @mazaalemu8772 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ ደቂቃው ከማነሱ የተነሳ ድግሜ ነው ማየው

    • @amnaalowais2621
      @amnaalowais2621 3 ปีที่แล้ว

      ✋ene deqiqa yichemet

    • @maya7837
      @maya7837 3 ปีที่แล้ว

      👊👊🙋🙋🙋

    • @ssa1323
      @ssa1323 3 ปีที่แล้ว +1

      🖐
      🤘

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +49

    የኛ የሁላችንም እንኳን በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሀገራችን ስላም ያርግልን ከልቤ እወዳችኋለሁ ❤

  • @tseditube7757
    @tseditube7757 3 ปีที่แล้ว +154

    ፍትህ በመዳም ቤት ለምስሩት እንቅልፍ አተን ነው ምንጥብቃቹ የሥዓት ንግር ልታስብበት ይገባል ምትሉት🥺🤷

    • @mariyamenatetube1081
      @mariyamenatetube1081 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ያድርጉን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@mariyamenatetube1081 ነይ

    • @ኢምራንሚዲያ
      @ኢምራንሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

      ወላ እክክክክክክክክክክክክ ጠዋት ጠዋት የኔ እና የመዳም፠ልጆች ጦርነት ድረድግ

    • @ቃልነኝስደተኛዋ
      @ቃልነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

      ሳህየኔቅመም

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 3 ปีที่แล้ว +61

    በጣም ይደብራል ሣምት ሙሉ ጠብቀን 20 ደይቃ ምንማለትነው ይታሠብበት ለተመልካችም ክብር ይኑርአችሁ

  • @user-zd7or8xi5y
    @user-zd7or8xi5y 3 ปีที่แล้ว +114

    ፀጋን የሚወድ

    • @mariyamenatetube1081
      @mariyamenatetube1081 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሰብ አርጉን

    • @user-zd7or8xi5y
      @user-zd7or8xi5y 3 ปีที่แล้ว

      @@mariyamenatetube1081 አሁኑኑ

    • @maremebrahim5783
      @maremebrahim5783 3 ปีที่แล้ว

      ena

    • @aayyuutube2457
      @aayyuutube2457 3 ปีที่แล้ว

      @@mariyamenatetube1081 ishi 😘
      Lanem subscribe adergulin

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +102

    እኔስ እሁድ አልደርስልኝ ብሎ ነበር አይደረስ የለም እስኪ በሳምንት ሁለቴ ይሁን😪😪😪

    • @jdudhbdvhs2063
      @jdudhbdvhs2063 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ሀሳብ ነው👍👍

    • @Absucces
      @Absucces 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሶስቴም ቢሆን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 ปีที่แล้ว +29

    ዳዊትና ሎሚ ❤ይፉቀሩ በቃ እንደዛ ካልሆነ ደስ አይለንም ዳዊት ወፈር እንደኔ የመሠለው👍

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 3 ปีที่แล้ว +105

    ፍትህ ለደቂቃ አሁን ይቺን ሰራን ብላችሁነው ወላሂ ደቂቃ ይጨመር ምንነካችሁ

    • @ehr4610
      @ehr4610 3 ปีที่แล้ว +2

      16 ደቂቃ ነው ያሉት በፊት የሚለቁትን 2 ቆርጠው መሆኑ እኮ ነው😂በነሱ በት አራዳ መሆናቸው ነው

    • @genetyirga1536
      @genetyirga1536 3 ปีที่แล้ว

      ቢያንስ በሳምን ሁለት ሶስት ጊዜ ቢሆን ምን አለበት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +37

    ማነው የኛወችን በጉጉት እሚጠብቅ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +60

    ዛሬም እኛ እጃችንን እናዎጣል ዳዊት እና ሎሚ ይፋቀሩ ይፋቀሩ ድምፃችን ይሰማ እኛ ሼቃሎች🤗🤗🤗🤗

    • @እሙ-ተ6መ
      @እሙ-ተ6መ 3 ปีที่แล้ว

      ሌላ ገብቶዴሁሳ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክኮ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@እሙ-ተ6መ ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @meytklia446
      @meytklia446 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይጉድ እከሊት እከሊት ይፋቀሩ ምትሉት ይሄን መች ጠየቃቹ እነሡ እራሣቸው ያውቁት የለዴ ሌላ ቢኖረውሥ ቢኖራትሥ ለድራማ ተገናኝጂ ሊጋቡ ምናምን በቀ ሸቃሎች ይህ ነው ሀሣባችን ለሀገርሽ በተጨነቅሽ

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 3 ปีที่แล้ว +25

    ውይ ሳምንት ስጠብቅ ከርሜ 20 ደቂቃ
    ሲያስጠላ

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አጭር ነዉ ደቂቃ ጨምሩበት ወይም በሳምት ሁለት ጊዜ ልቀቁልን

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +34

    Wow wedochi koo baga nagiyan dhuftan namin akka kotiti jaltani like nafi godha ❤❤❤💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ለታዳጊ ልጆች ምን መሆን እንዳለበት መንገድ ያሳያል

  • @زوجيهوجنتيكونيزوجةصالحةتقية

    ደቂቃው ግን በጣም አጠር ምን ሁናችሁ ነው ስትወደዱ አትበዱብን እደበፊቱ ደሞ ብዙም አይደለም የበፊቱ በጣም ያምር ነበር አስተካክሉ ምሳሌ የነ ሃና ቤት መታዬት አለበት የነ አለም ቤት መታዬት አለበት ብቻ አልመሰጠኝም

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም በደህና መጣቹው የኛዎች ደስ ስትሉ በርቱ ቀጥሉበት

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +34

    አረ ደቂቃ ጨምሩ 45 የነበረው 23 አይደብርም

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 3 ปีที่แล้ว +19

    የአንድ ቀኑን ለሁለት ከፈላቺሁት የባለፈውን ሳምንት እና እና የዛሬው አንዴ ነበር የሚታየው 23 ደቂቃ ሙዚቃ ነው ወይስ ድራማ ከ 40 ደቂቃ በታች ድራማ አይነፋም አስተካክሉት በሃሳቤ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +49

    በጣም እየደበረኝ ነው ይሄ ድራማ 20 ደቂቃ ድራማ ምን ማለት ነው አንድ ፍሬ ነገር እንኳን አይታየም እንደድሮ ሰአት ጨምሩ እንደወደድነው እንዳንጠላው

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว +19

    ያረብ ሀገሯ ቆንጆ እዴት ታምራለች? ቅመሟ ብያታለሁ ክክክክ

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 ปีที่แล้ว +42

    እደ ለምን ደቂቃ ትቀንሳላችሁ 😞😞
    ደቂቃው አጠረ ይጨመርልን 👍

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ይች አለም በቅናት ልትሞት ነዉ ክክክክክ 😂😂😂😂 በሳቅ ማለቄ ነዉ ኦፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂

    • @ተስፈኛዋስደተኛ-ዀ9ኰ
      @ተስፈኛዋስደተኛ-ዀ9ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ወይኔ እንዲህ ያደርጋል እንዴ

    • @maya7837
      @maya7837 3 ปีที่แล้ว

      በሷ አትፍረዱባት የሰዉ ልጅ የጣለዉን ሲያነሱበት አይወድም

    • @ሜሪቀበጥ
      @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

      ምነው አካበዳቹ ፊልም አይደል እንዴ

    • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
      @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว

      @@ሜሪቀበጥ ምነዉ ተናደድሽ ታዲያ እናቃለን ፊልም መሆኑን ትወናቸዉን ስለወደድነዉ ነዉ

    • @pshsjsjxhzklzn7082
      @pshsjsjxhzklzn7082 3 ปีที่แล้ว

      አረኔምአአልተረፍከዩ🙈😂😂😂😂😆😆😆😆😆

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +6

    ያለም ቅናት ያሰቀኛል🤣🤣🤣 ድሮ ሢለምንሸ

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 ปีที่แล้ว +12

    ማነው በትዝታ ወደሆላ እሚመለሰው የኛውችጋር

  • @hagerselamtube1093
    @hagerselamtube1093 3 ปีที่แล้ว +32

    ሠላም እንዴት ናቹ ማነው እንደኔ የኛዎችን የሚወድ 😍 የባለፈው ሣምት የአለም ጭፈራ ና ቅናትስ ማነው እንደኔ ያሣቀው😂 ኮሜቴ ከተመቻቹ #ላይክ ግጩኝ 👊

    • @መሬምቢንትሙሀመድ
      @መሬምቢንትሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ ብቻየን የሳኩት ሳቅ ልነግርሽ አልችልም እየዳጋገምኩ ነው ያየሀት

    • @ፍቅርነውህይወቴፍቅር-ጘ6ደ
      @ፍቅርነውህይወቴፍቅር-ጘ6ደ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሆዴነው የቆሰለ በሳቅ ሞትሁ እያረሩ እስክስታ ማለት ልክእንደሷነው

    • @ወይዘንድሮ-ዐ2የ
      @ወይዘንድሮ-ዐ2የ 3 ปีที่แล้ว

      በቦክስ ገጨሁሽ👊👊👊😂😂😂

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@መሬምቢንትሙሀመድ ደምሪኝ

    • @ሜሪቀበጥ
      @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔማ ደግሜ ነው ያየውት ሁሉም ፍቅር ናቸው

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ወይኔ አሳነችሁት😭የኔ ምርጦች ልጅነቴን የምታስታውሱኝ😘😍

  • @kidstkidst4672
    @kidstkidst4672 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትናፍቁናላችሁ ደቂቃ ቢጨመር ደስ ይለናል😍

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እመቱወዳቸዉ በላይ ደሙ ይቀል እመቱሉ 👍👍❤

  • @sadhhsadhha4295
    @sadhhsadhha4295 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ዴህና መጣችሁ የኛ ወች አሪፋ ነው በርቱ ። ዴቂቃ ይጨመር የምትሉ 👍

  • @seadaabedela3811
    @seadaabedela3811 ปีที่แล้ว +1

    ወድጄዋለሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mariyamenatetube1081
    @mariyamenatetube1081 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው የኛዎች በር ላይ እየጠበኩ ነበር በጉጉት ከወር በኋላ አገሬ ሆኜ አያችኋለሁ ከቤተሰቦቼ ጋር ውዶቼ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ደምሩኝ ስወዳችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አስደስቱኝ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 3 ปีที่แล้ว +8

    የዛሬው የኛዎች ድራማ ብዙ የጎደለው ነገር አለ
    አንደኛ ጥራት ይጎለዋል 2/ደቂቃው በጣም አጭር ነው።3/አንድ ሀሳብ ሳትጨርሱ ወደ ሌላ ሀሳብ መግባት ለምሳሌ ፍቅር ደብዳቤ ደረሳት ምን እንደሆነች አላቅም ልብሷን አወጣጣች ብቻ አልጣመኝም የዛሬው

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ የፀጋ ልብስ አስታወሽኝ😝😝😝😝😝😝😝

  • @meseretdeme8833
    @meseretdeme8833 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዞች ናቸው😇😇❤👏

  • @sarasarasara4859
    @sarasarasara4859 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው ስለዚህ እንደድሮው ቢሆን አሪፍ ነው

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +1

    3 ሁሉንም ምክንያቱም ይሄን ስሜት አውቀዋለሁ በጣም ይጎዳል ከራስ ጋር አለመስማማት ደግሞ በጣም ትልቅ ችግር ነው ስለዚህ ማማከሩ እጅግ በጣም ይጠቅማል!!"

  • @athyoupia6967
    @athyoupia6967 3 ปีที่แล้ว +18

    ማነው እደኔ እሁድ እስኪደር የሚጕጕ 🙄ስወዳችሁ💓💓💓

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 3 ปีที่แล้ว

    ትችላላችሁ የኔ ምርጦች በትወና አቅማችሁ አንዳችሁን ከአንዳችሁ ማበላለጥ አልችልም ሁላችሁም ገራሚ ናችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሣችሁ

  • @blenabebe4494
    @blenabebe4494 3 ปีที่แล้ว +1

    yohannis yeyazew newspaper(gazeta) endetegelebete aytachutal gn?

  • @ኤፍታህጌታሆይ
    @ኤፍታህጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልኝ የኔ ውብ እህቶቼ እና ወንድሞቼ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያኛዎች እንኳን በሰላም መጠቹሁ ተነፍቀቹሀል ያኛዎች የለቹ እስኪ እንያቹ ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ

  • @eyerusalemkawiso8687
    @eyerusalemkawiso8687 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ቲጅዬውሌጎንደሬዋ
    @ቲጅዬውሌጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ማሮችዬ ዛሬ ወጉ ደረሰኝ አንደኛ ነኝ

  • @fana7912
    @fana7912 3 ปีที่แล้ว +14

    ስታናድዱ ሳምንቱን ሙሉ የጠበኩት ለ20 ደቂቃ ነው እንደ? ግን አሪፍ ነበረብታጥርም አለም ደግሞ ኃላየን አስታወሽኝ 😂🤣😂

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኛ

  • @መሰረትጉሹ
    @መሰረትጉሹ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውዋ ስወዴቹ የኚውቺ እካንም በሰላም መጣቹልን

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 ปีที่แล้ว

    Yegnawoche enkwan Dean metachu betam arife new bertu 😍😍😍😍😍😍👈balachubate selamachu bezete yebale

  • @abdulkerimmohammednur4310
    @abdulkerimmohammednur4310 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dekika yechemerelen yemtelu esti like

  • @messikutube
    @messikutube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠአት አንሰል ይጨር በተረፈ ግን በጣም ነው የምወዳችው በሩቱልን❤

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    የአለም ቅናት በሳቅገደለኝ ልክእንደኔ
    የድሮየን አሥታወሠችኝ😁😁😁

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 ปีที่แล้ว

    ለቤተስብ ትምህርት የሚሆን ነው በጣም ትምህርት የማስተምር ነው ፊልማችሁ በርቱልኝ እወዳችኋለሁ የጥያቄው መልስ የሚስበትሊኩንላኩልን

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +10

    አየ ጉዴ አርግዤ ነው መሰል ኮሜንቶች ሲቀድሙኝ ያቅለሼልሼኛል እስቲ አትቅደሙኝ 🙂🙂🙂

  • @abe41
    @abe41 3 ปีที่แล้ว +6

    # ስለሚሰማት ስሜት ለቅርብ ጓደኞቿ (ለቤተሰቦቿ) መንገር # የስነልቦና ባለሙያ ማናገር /ሁሉም /

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 3 ปีที่แล้ว +14

    አይ አለምየ ድሮም በጅ የያዙት ነገር ሁኖብሽ ነው አደል ያኔ ሲለምንሽ እቢ ያልሽው 😅😅😅በይቻል አርጊው

  • @ትግስትየራያልጅ
    @ትግስትየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቦታ ለመያዝ ነው ልይና እኮምታለሁ

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛወቹ እንኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ቅመሞች እንደት አላችሁልኝ

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 3 ปีที่แล้ว +3

    በናታችሁ ቀረፃው የት ሀገር እንደሆነ ንገሩኝ!

    • @ttbb632
      @ttbb632 3 ปีที่แล้ว +2

      ደብረብሪሀን

    • @tsionaklilu8756
      @tsionaklilu8756 3 ปีที่แล้ว

      @@ttbb632 አመስግናለሁ

    • @tsionaklilu8756
      @tsionaklilu8756 3 ปีที่แล้ว

      @New Channel አመስግናለሁ🙏

  • @mastewalaysheshm8975
    @mastewalaysheshm8975 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +1

    ረዘም ቢል በተለይ ዋው ነበር እንወዳችኋለን።

  • @samrawitabiy2420
    @samrawitabiy2420 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መሳጭ 😘

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ትዝታ ቀስቃሾቼ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abdulhakimzekeriya7218
    @abdulhakimzekeriya7218 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመቹኛላችሁ ግን አዲሱ ብር ከ ኮሮና በፊት ንበር አንዴ ግራ የተጋባ ካለ 👍

  • @bretube3240
    @bretube3240 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቁታቹ በጤባሬይ ልደፋኝ ነበር የኛውች እናተን አለመውደድ አይቻልም

  • @ሀብልቢንትሰኢድ
    @ሀብልቢንትሰኢድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አለምየ እንደዛ ሲለምንሽ የት ነበርሽ አሁን እንደዚህ የሚያንጨረጭርሽ

  • @umuelhammadi5607
    @umuelhammadi5607 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @samriteshome-ov5wj
    @samriteshome-ov5wj ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር ይበልጣል ያሸንፋል ለጌታ ብለን እንዎደድ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አርቲስትዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ እባካችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ግዜ አይወስድባችሁም የኣንድ ሰከንድ ናት በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለሃገራችን ሰላም ያዉርድል ከእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብርና ምስጋና ለእሱ ይድረሰው💘

  • @Aነኚተስፈኛዋየናቴናፋቂ
    @Aነኚተስፈኛዋየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @sofilejewatube
    @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @እሙነኝየወሎልጂ
    @እሙነኝየወሎልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁኮ የኛወቹ♥

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ስወዳቹው በጣም

  • @ከታገሱትሁሉምያልፈል
    @ከታገሱትሁሉምያልፈል 3 ปีที่แล้ว

    Selamchu yebezalin yegna wochi gin dakikaw axara yechamaribat

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኛዎቹ ...ግን ደቂቃው በጣም አጥሯል

  • @ፍቅርእየሱስነዉ
    @ፍቅርእየሱስነዉ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጠቹ

  • @wallagaatube8496
    @wallagaatube8496 3 ปีที่แล้ว

    Daqiqa yicamar plz

  • @khjawabla8545
    @khjawabla8545 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹቹቹ

  • @ሀድያሙሀመድ-ዸ8ቘ
    @ሀድያሙሀመድ-ዸ8ቘ 3 ปีที่แล้ว

    በጣምነው የምወዳችሁ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว

    ስላም የሁሉ መስርት ነዉ እና ስላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜን

  • @zaretube5363
    @zaretube5363 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ አዝናኞቼ ወደ ቤታችሁ እናንተን ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ ይብዛላችሁ 👍👍❤ (1

  • @bemenettamiru219
    @bemenettamiru219 3 ปีที่แล้ว +1

    I miss this drama who miss and love this give like

  • @sarakano8215
    @sarakano8215 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @ump500ump
    @ump500ump 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዳና መጣችሁ የኔ ምርጦች ስወደችሁ

  • @naimasaeed8214
    @naimasaeed8214 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳቹሁ የኔ ተናፋቂዎች

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች የኔ ተናፋቂዎች

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውድራማው ያበደነውአይዟችሁበርቱ

  • @ቤዛየተዋሕዶልጅ
    @ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @mariyamenatetube1081
    @mariyamenatetube1081 3 ปีที่แล้ว +7

    አለምማ ስትለመኝ እንቢ ብለሽ አሁን ጅብ ከሄዴ ውሻ ጮኸ ነው ነገሩ አይዞሽ ቻይው 😄

  • @bertukankebedebertukanbert8583
    @bertukankebedebertukanbert8583 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰዓች አሳጠራችሁብን

    • @yhvihih6fugihi618
      @yhvihih6fugihi618 3 ปีที่แล้ว

      💕💕💕💓💟💜❣❣💯💯💯💯💯

  • @aykel1106
    @aykel1106 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ነው እም ወዳችሁ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛዎች እ እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ ደግሞ በተራው ሀይሌ ቀና ልበል

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 3 ปีที่แล้ว

    ወይ በሳምንት ሁለቴ መልቀቅ ነው በጣም ደቂቃው አንሱዋል ሳምንት ሙሉ ስንጠብቅ ነበር

  • @eyerusalemkawiso8687
    @eyerusalemkawiso8687 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የምትወዷት 👍

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድስትልላችሁ 👍👍አድይ ላግዶኖችሃ 1ቢታምክር 💚👍🇪🇹⁉️🤔

  • @tamam55
    @tamam55 3 ปีที่แล้ว

    የኛ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam9753 3 ปีที่แล้ว

    የኛወች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mekdimekdi9031
    @mekdimekdi9031 3 ปีที่แล้ว +16

    እረ ፍትህ ለደቂቃ ይጨመር ደቂቃ ✊✊ ይጨመር የምትሉ ድምፅ እናስማ

  • @ksaksa8548
    @ksaksa8548 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ናፍቃቺሁናል እኳን ዴና መጣቺሁ ደቂቃ ይጨመር