You. Don’t show everything if someone ask you they need help what’s good you should show all kinds think you hide a brandy use all the time I see you show only some of them but when is your product you should show everything because you try so someone might try to use the same product
ይህን አዲስ ቀን እንዳይ የረዳኝ እግዚአብሔር ነው የሚል እግዚአብሔርን ያመስግን, መልካም ቀን ቤተሰቦቼ❤
Betame new yemewedesh yemakeberesh gobez tenkara neshe berchey ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye vitamin c yeleshew yetengaw new megzat felegalew betasayne arefe new yenenat etebekalew
Batem areif naw tabarkey
እግዚአብሔር ይመስገን።
እዉነት ነዉ ቆንጆ . ተስፋ ያልነበረኝን 1ወር ሙሉ ኮማ ዉስጥ የነበርኩትን ነው ዛሬ ብዙ አዲስ ቀን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ነው. ሁሌም አመሰግነዋለሁ ።
ነብሴን ከሞት አይኔን ከእንባ እግርን ከመሰናክል የጠበቀኝ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን ከ❤ቤ ቃልዬ እጅሽ ይባረክ
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ያንቺ ፊት በተፈጥሮውም ውብ ስለሆነ ለውጡን አናውቀውም ቃልዬ፤ አገር ቤት ያለነው አብዛኞቻችን የተበላሸ ፊት ነው ያለን።
አረ ተይ የሁሉም ፊት የተበላሸ አይደለም ሞክሪው ውዴ
@@zemenawit እሺ የኔ እመቤት እሞክራለሁ! ቅርብ ጊዜ ማዲያት ጀምሮኝ በጣም ብስጩ አድርጎኛል፣ በልጅነቴ ብጉር ቢያስቸግረኝም እንደ ማዲያት የምጠላው ነገር የለም፣ ለዚህ ነው ተስፋ የቆረጥኩት የኔ ቆንጆ!
ውድ ቃልዬ እንዴት ነሽ ስለፓፓዬ ውህድ ከሁለት አመት በፊት የመሰከርኩልሽ እኔ ነኝ የሚገርመው አሁን እየሰማችኝ ከሆነ ስትይ መስማት ብቻ ሳይሆን ይህን ትሪትመንት አብሬሽ እየሰራሁ እስቲም እያደረኩኝ ነበርና ሳቄ መጣ ምነው live በሆነና እኔነኝ ብዬ እጄን ባወጣሁ አሰኝኝ በነገርሽ ለይ አሁን ላለሁበት የፀጉሬም ሆነ የቆዳዬ ልጄን ጨምሮ መቀየር መንስኤዋ አንቺ በመሆንሽ በኔም ሆነ በልጄ ስም እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ የፊቴን ቆዳ በጣም ስለምፈራ ምንም ነገር አልጠቀምም ነበር ፊቴን አምኜ የሰጠሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ያንቺን ትሪትመንት ነው አላሳፈረኝም አበባ መስዬልሻለሁ ስለ ፀጉርም ሆነ ስለቆዳ እንክብካቤ ምንም አይነት እውቀት አልነበረኝም እድሜ ላንቺ አሁን ከራሴ ከልፌ ለቤተሰብም ሆነ ለጓደኞቼ ተርፌያለሁ
እናመሰግናለን ቃልየ ርጋታሽና አለባበስሽ አነጋገርሽ ይበል. ያስብላል ምርጤ❤❤❤❤
እስቲ ዛሬ ልፃፍ ሁሌ እከታተልሻለዉ ስለመልካም ስራዎችሽ እናመሰግናለን እኔ ስደተኛ ስሆን በፊት መልኬ ቅርፄ ሁሉ ምን ትጠቀሚያለሽ ብለዉ እስኪጠይቁኝ ያደንቁኝ ነበር አሁን ግን መላዉ ሰዉነት ሶስት አይነት ከለር የመክሳት ኪሉዬ የመዉረድ ሰዉነት አልመለስ አለኝ ፀጉሬ ሁሉ ረገፈ ገና ወጣት ነዉ ሀያአራት አመቴ በጣም እያስጨነቀኝ ነዉ ገና ሳላገባ ሳልወልድ እንዲህ ሆንኩኝ ብዬ እስቲ ምከሪኝ ምን ልጠቀም
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
Amen amen yene konjo love you too 😘 ❤️
የኔ ውድ ቃልዬ ዋውው አንደኛ የሚገርም ነው .. ለመጠቀም እሞክራለሁ ግን እስቲም ማድረግያው የለኝም በምን ልጠቀም ማሬ
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
አሜን አሜን
Zye betam new yemwedshe kene melabetesebochish Allah selam desta dile eskemechereshaw ystachihu
ማሪ ተከታይሽ ነኝ ግን ኮመንት መፃፍ አልወድም ማሪ እኔ ሽቶ ስቀባ ራሲን ያመኛል ልጆቼ ሽቶ ሲያመጡልኝ ለሰዉ ነዉ የምሰጠዉ እባክሽ ባለፈዉ የሰራሺዉን ሽቶን የሚተካዉን ኬክ ነዉ ያልሺዉ የነሱን ስም ብትፅፌልኝ ለልጆቼ ስነግራቸዉ እናቴ እሱን የምንይበት ግዜ የለንም ጠይቀሽ ላኪልን አሉኝ እባክሽ ልጄ ስሞቹን ከነክሪሞቹ ፃፌልኝ እኔ እንግሊዘኛ ስም ይከብደኛል ማሪ እባክሽ እርጃኚ ሁሊም ላይክ አድርጌ ነዉ የማልፈዉ አመሰግናለሁ
ሃይ ዘመናዊት ሃፍተይ ጽብቅቲ ፍጥረተ ሰልክሽን ፈልገ ነበር በጃኪ መቅርተይ💜 🙏💜🙏 ተባረኪ።
ቃልዬ:ሰለ:መልካም:ሰራሸ:እግዚአብሔር:ይሰጥልን:ሰለምታበረቻችን:ሰለ:ምትሰጭን:እውቀት:ሁሉ:ተባረኪ:::እሰቲ:ቃልዬ:በዛው:የሴት:ልጅ:ጢም:ማጥፊያ:በተፈጥሮ:ብትሰሪልን:እባክሸ 😊 🙏 😊 🙏 😊 🙏 😊
Hi you keep saying coconut I don't get it it's cocoa butter or coconut oil?
ቃልን እስኪ እንደኔ የሚወዳት ❤በ👍👍👍
እኔም ውድድ የኔ ውድ
ቃልዬ ቀለም ላለው ፀጉር የቱ ሻንቦ እና ኮንድሸነር ይመረጣል ፊቲ ላይ ጥቋቁር አለብኝ ለፊትም vitamin የቱ ጥሩ ነው አመሰግናለው ተባረኪልኝ
ቃልዬ ቫይታሚን ሲ ኢትዮጵያ ኦርጅናሉ አለ ቦታውን ጠቁሚኝ
ላንቺ ያልተላከ ለማን ይላካል በትክክል እንዴት እንደምልክልሽ ንገሪኝና በደስታ ያለምንም ማንገራገር እልክልሻለሁ
ፊቲ እየከሳ ተቸግሬ አለሁ በናትሽ ቆንጂትየ መላበይኝ በመብርሃን😢
Esteam ayefekdem eyetebale newu endanchi yemetesera nat yasayechegne
ቃልየ እንዴት ነሽ አቤት ደስ ስትይኝ ሁል ጊዜ ደስታሽ ይጋባብኝና እንዳንችው እስቃለሁኝ በጣም ወድሻለሁ ዛሬም ልክ ድምጽሽን ስሰማ እንጀራ እጋግር ነበር ምጣዴን አጥፍቼ አንቺን እያየሁ መሣቅ ጀመርኩኝ
Esti lakilegn yene konjo tekus enjera nafkogal
እናመሰግናለን እህታችን ሁሌም እምትሠሪያቸዉ ቪዲዮዎች በጣሥ ደሥ እያሉኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ ዉዴ ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ዘመንዬ እንደው ግን ለማድያት ማጥፊ አጣሽለት ወይ እኔስ ምንም ነገር ማየት አስጠላኝ ፊቴ ላይ ያለችው ማድያት የራሴ ፊት አይመስለኝም እፍፍፍ
you so pretty Mashallah i love it Thanks❤❤❤
ትህትናሽን ስወደው እኮ 👍👍👍
Thank you my dear ❤️ 😘
ቃልዬ የፀጉር ሺያ በተር ለፉት ይሆናል እባክሽ መልሽልኝ
Selam zemenay ebaksh estmun lakilgn ethiopia
አሜን❤የእግዚአብሔርን በረከት ማስተዋል ጥበበኛነት ነው🙏🙏ቃልየ ቪዲዮው ቆንጆ ነው ❤የስምረት ምርቶች አዲስ አበባ ይገኛል ?ካለ አድራሻውን እባክሽ?
አዎ የኔ ውድ th-cam.com/video/GGlJ48cI5UY/w-d-xo.html
ቃሊየ የኔ ሞዴል'
ኣቺ 'ኮ ምንም ነገር ኣይጎድልሽም ፈጣሪ ጤና ና እድሜ ይስጥሽ የኔ እህት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቆንጅየ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
EGZIABHARE yemesgen !!! Keep up the good work
Yes.yehen ken kene betesebe enday leredagn egziabeher kiber yehun
እግዚአብሔር ይመስገን🤗🤗🤗
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ውዴ 🙏🥰
Thank you my dear ❤️ 😘
Thank you 🙏
Great job my darling but ware I gat the setimre
Amen misgana lefetari yidresew
የኔ ውብ ደርባባ ደስታሽ ይጋባል ጥሩ መነቃቃት ነው።
😍🌸😍🌸
እናመሰግናለን❤
ሰላም ቃል እንዴት ነሽ cocbutter ከ ሌለ ፓፓያውን ብቻ መጠቀም ይቻላል?? Thankuou berchie!!!!!
ይቻላል የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ሞክረሽ ንገሪኝ እሺ
ቃልየሜሉ ጠፋች በሠላም ነው ወይሰ ማዘር አወፍራት ነው እንዴ የመጣችው በጣም እንደኔ ቤተሠቦች የምትዋደዱ ሰለሚመሰለኝ እወዳችሆለሁ
እንደዛ አይደለም የኔ ቆንጆ ትመጣለች እሺ
E/ yimesgen hulame
ጠፋሽ ቃልዬ ሽኩር ❤❤❤❤❤❤
Alehu my dear ♥️
እናመሰግናለን ቃልየ
Thank you my dear ❤️ 😘
ድሮም ቆንጆ ነሽ የበለጠ አማርሽ ብርክ በይልኝ ከነቤተሰብሽ።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ❤
ይሔ ለኔ ይመስላል ቃልዬ ልየዉና እመለሳለዉ
😍🌸🌸
Thanks God bless you ❤
🙌😍😍😍
Kalye yene konjooo thank you so much
Thank you so much ❤tebareke
🌸😍🙌🙌
የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አበባ አበባ እኮነሽ ምንም ባትጠቀሚ ቃልየ🎉🎉❤❤ እኔ ፊቴ ክስት ይልብኛል ሰውነቴ ግን ወፍራም ነው ፊቴግን አላውቅም ለምን እንደሚከሳ 😂😂ከማዳቤት ምንም የለም ቃልየ😂😂😂 ስወድሽ እኮ የኔውድ እህት❤❤❤ አትጥፊ እሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሺ እህቴ love you 😍 ❤️
አግዚአብሔርይ ይመስገን!!!
Setamrii eko yene konjoo sewedesh kene mulu betesebesh betam. Mamiye ejigyee, merye, melye n kalye love u all.
ሰላም ዘመናዊት እካን ደህና መጣሽ
❤️🌸❤️
እግዜብሔር ይመሰገን የኔ ውድ
አሜን አሜን
ቃል👌👌👌👌👍👍💞💞
ቃልዬ 3ቱንም በአንድ ቀን ነው የምንጠቀመው?በሳሙና የምንታጠበው 1ጊዜ ነው ወይስ ከውህድ በሃላም
መጨረሻ ላይ በሳሙና ታጠቢ እሺ
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ
Thank you my dear ❤️ 😘
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen amen 🙏 🙌
Kalye tebareki enamesagnalen
Amen amen 🙏 🙌
I love everything my sis
ይሞከራል እህት ኦርጅናል የት ነው የሚገፕው
የአፍሪካ እስቶር ነው የገዛሁት የኔ ውድ
ere zemnawit lemndnwe daily vilog yemtsrwe???
እስቲ እሞክራለው የኔ ውድ በቅርካቡ ጠብቂኝ እሺ
ቴሌግራም አካውንት ካለሽ ላወራሽ please
Send me private messages on Telegram group zemenawit belesh search adrgiw
ስርሽን ሁሉ አደንቀለው አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ፊቴ ለይ ሽፊፊፊ ብሎ ይወጠል ሁሌም መፊቴ ከለ ቀልዬ
ከምትጠቀሚው ቅባት ፣ ሳሙና ሊሆን ይችላል የኔ ውድ
Betam eyetefash new biyabs mesamnt 3gize sri
Eshi I will do that my dear thank you so much 💖 ❤️
ቃልዬ እባክሽ ጥሩ ነው ያልሽውን ካካው በተር እና ጥሩ የሰንስክሪን ብራንድ ምትገዢበትን ቦታ ሊንክ አስከምጪልኝ ❤❤❤
Keyat naw yemtgezew çacobeter bakse negern
ዌልካም ዌልካም ቃልዬ ውድድ ❤❤❤❤❤❤
Thank you yene fikir 😍🌸
ቃልዬ ፊቴን ምን ባደርገዉ እንደሚስተካከል አላዉቅም ከክሊንሰር በቀር ያላየሁት video እና ያልሞከርኩት ነገር የለም ነገር ግን ብጉር እና ጠባሳዉ ሊጠፉልኝ አልቻሉም ክሊንሰርን የሚተካ ነገር ካለ ብታሳይኝ 🙏
Vitamin c harfe nw yafezwale tukur tikurun
@@eyerusgirma9811 eshi mameseginew 🙏 gin ayinetun ena atekakemun bitasayign
Love you my motivation ❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Wow
ቡናው ነው 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Haha 😄 🤣
Eigzabihare yimsgne
betam des yemil akerareb nw kaliye enem wedejewalehu
እሺ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን ቃሉ ስለ ኦይል ጠይቄሽ ነበር
What was the question 🤔 my dear
Yena konjooooo sewedeshe eko
እኔም ውድድ የኔ ውድ
Zemnawetey serawocheshe hulu dese yelalu ateselcheme sentefa felgine tefachehu ateyeme endey er dese ayelme teykene 😂😂😂😂😂😂😂😂I have respect 🙏
ውይይ ሞት ይርሳኝ የኔ ውድ ፣ እንኳን በሰላም ተመለሽልኝ 🌸❤️🌸❤️
እናመስገናልን ስልሁሉም ነግር
You're very welcome my dear 😘
አንቺ እኮ መቸም ፉዎ ያልሽ ነሽ
👍👍👍
🥰🥰🥰
❤❤❤❤
😍😍😍😍👍
❤️🌸❤️🌸
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
Amen amen😅😅😅😅
You. Don’t show everything if someone ask you they need help what’s good you should show all kinds think you hide a brandy use all the time I see you show only some of them but when is your product you should show everything because you try so someone might try to use the same product
እናመሰግናለን ቃልዬ
እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤