ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው በዚህ ሰዐት እንባ ቅር እያለው እናቱን የናፈቀ 7 አመት እኮ ሞላኝ እናቴ ሳላይሽ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥሸ ❤
ውብዓለም ናፈቅሸኝነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝየኔ ዓለም ናፈቅሽኝነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝበህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ አገሬ ናፈቅሽኝ ሰማዩም ጠቆረ.. ዳመናው ተቆጣወጨፎው ወጨፈ.. ውሽንፍሩም መጣዝናቡም ዘነበ... ወንዙም ደፈረሰትዝ አለኝ አገሬ... ሆዴም ተላወሰሆዴም ተላወሰየማድጋው ጥንስስ... ብርዙ ዶሮ ወጡሽታው ይናፍቃል.... ካገር ቤት ሲወጡእንኳን ጮማው ቀርቶ.... ሙክቱ ፍሪዳውእንጎቻው አይገኝ..... የናት ቤት ዘንጋዳውየናት ቤት ዘንጋዳው እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔእስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔናፍቄያለሁ እኔ ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህናደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህናውብዓለም ናፈቅሸኝነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝየኔ ዓለም ናፈቅሽኝነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝበህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ አገሬ ናፈቅሽኝ ዝግባና ቀረሮው... ዋርካና ግራሩየዋልንበት ጎራው.... ወንዙ ሸንተረሩእልፍ ያሉት ጊዜ.... ሲሹት የት ይገኛልየሰው ቤት የሰው ነው.... ሀገሬን ያሰኛልሀገሬን ያሰኛልአስታዋሽ ጠያቂው... አይዞህ ባዩስ ማነውሰው ካገሩ ሲርቅ.... ቀኑም ጨለማ ነውያላየ ባየልኝ.... ምቾቱን ድሎቱንየሰው አገር ኑሮ.... ጭንቀቱን ጥበቱንጭንቀቱን ጥበቱንእንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔእስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔናፍቄያለሁ እኔ ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህናደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
Thanks for the lyrics🙏
እውነት ነው እየኖርንባት የድሮዋን ኢትዮ የምንናፍቅበት ጊዜ ላይ ነን ኢትዮ እየኖርኩ ሙዚቃውን ሰአዳምጥ ሆዴን ባር ባር አለው እውነት ለመናገር አሁን ያለሁት መቀሌ ነው ለዛ ይሆን እንዴ 😅ባህር ማዶ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ግን የአ.አ ልጅ ነኝ😅
@@mahderhagos-pi5hc😂
ሀገሬ ለይ ሆኜ ሀገሬን የሚያሥናፍቅ ዘፈን ....እድሜ ያለነሡ አዋቂ የሌለ ለሚመሥላቸው አጋሠሦች!!!
I miss Ethiopia 🇪🇹 😢I miss my family 😢😢
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞህ ባዩስ ማነውሰው ካገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነውያላየ ባየልኝ ምቸቱም ድለቱምየሰው ሀገር ኑሮ ጭንቀቱን ጥበቱንኡፍፍፍፍ የሰው ሀገር አይ ስደት አይ ይጥፋ
አብሽሩ የሀገር የቤተሰብ እርየስንቱናፍቆትእምየ ሀገሬ እር ሰላምሽ ይመለስ እእእ
ፈጣሪ ቸሩ መድኃኒዓለም ለሀገራችን ሰላም ይስጣት በሰላም ለ 2017 ያደርሰን
@@samsami6780 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ደህና ሁኚልኝ!!! ሀገር በእናት ትመሰላለች ሰላም
ምንም ነገር የራስን አያክል እውነት ኢትዮጵያዬን ሚያክል ምን አይነት ሐገር ይኖራል ሁሉም ነገር ተራ ነው ጥሩ መልበስ ገንዘብ መሠብሰብ ላይሞላ ድካም ምቾት ቢባል እንኳን የሠው ነገር የሠው ነው ሁሌም ሀገሬ እወድሻለሁ ከልቤ ነው ሁሉም በሐገር ላይ ያምራልና እግዚያብሔር ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
One of my best song in all time,love Teddy!
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ፣ ምርጥ የሀገር ፍቅር ዘፈን
ይሄ መዚቃ ፈፅሞ ሊሰለቸኝ አልቻለም ምክንያቱም ይሄዉ ከ 9 አመት ቡሀላ ልገባ ነዉ በዉነት አደገኛ ትካዜና የናፍቆት ስሜት ዉስጥ ነኝ ደስታዉ ነዉ መሰለኝ ገና ሳይነጋ ነዉ መሳቅ እምጀምረዉ 💚💛❤ሀገሬ
አወ ግድ ነው መቸም የማይሠለች ሙዚቃ❤❤❤❤
Elff yalut gizee bishut mech ygegnal ysew bet ysw nw hageren yasegnal......respect our legendary singer tewodros tadesse.
emama Ethiopia 😢😢 i miss my country so much
የእውነት ግን እንደኔ የናፈቀው🤦🏾♀️ ካገሩ ሲርቅ ቀኑም🤦🏾♀️
ሀገሬ.........ናፈቅሽኝ......ግን የናፈቅሽኝ አሁንም አብሬሽ እየኖርኩ ነው..................
እናት ሀገሬ ወድሻለው
He is one of a kind!
When you are out side of your country for long you feel like this .
I cant believe there r people who dislike this song😠🙁
Web alem nafekshgn ney nafekshgn ney nafekshgn.Ethiopiaye wbua selamesh yebezalen.
ሀገር ስላምሽ ይብዛ
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞሽ ባዩ ማነው ሰው ጋገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው
Ayi hagermalet lemayigebachwe yademtute
ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ዜማ ፡ ከልብ ፡ የማይጠፋ
ኡፍፍፍ አየ ስደት አየ ማጣት አይ ድህነት
Tewodros taddesse the one & the only rejim edmie temegnhulk
woyeyyyyyyyyyyy are hagere nafekechegn......are min yeshalegnal gobez
Mnm
እዳሳቤስ እደልቤስ መች ሆንልኝ እኔስ 😞😞😞
Ethiopiaye webalem.
I LOVE THIS SONG
አንተ አባይ አንተ አባይ አንተ አባይ አታሻግርም ዎይ የናፈቀን ሰዉ እኳን አንችንና የናፈቅሽዉን አሻግረዋለሁ መንገደኛዉን አለ ያገሬ ዘፍኝ ያረብ ሀገር ሰማይ ተዘርግቶ መግቢያ አጣን
Hagre nafkeshigal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😓😓😓
Tewodros Tadesse Master class Music.💚💛❤
What a lyrics
እህህህህ አገሬ ናፍቅሽኝ አልቻልኩም ይሄው በስደት 5አመቴን ጨርስኩ እህህህ እምየ ሀገሬ እር መልሽኝ አልቻልኩም
Gitmu gn man new yetsafew tewoddros rasu new weys
ዝነኛው ተመስገን ተካ
Betam dese yelal yehen zefen sesema agere teze telegnaleche
hagere nafekshign.... ayi sidet kifuuu fetari le hagerachen yabekan
Wubalem ney nafekshign yene alem nafekshign ney nafkshign belmem bewunem hule eyetayeshign agere nafkshign weyyyyyy yesew agre nuro
zs is best song
ላሞላልኝ ተሰድጀ ኡፋፋፋ........ 😨😨😨
enate nafakesheg hagera
Best music
እዚህ ቤት ጎራ ብያለሁ እናንተም ጎራ በሉ
Hagere lanchi yalehone hiwote leman? korat LIgish mehonen eweki!!! Ethiopiayae !
Uffffffff btme btme Nifke
ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤️ 🥲🥲🥲
uffff nis sonig my best
2017man ale hageru endene yenafeqew
lveu ethio
uffff nis sonig i like it
l Love ❤️ 🇪🇹 Ethiopia
Efuuuuu hgereeeee ene alchlkumm
uff betammmmm nat yenafikechgna
Very interested
😭😭😭😭😭😭😭
የማድጋው ጥንስስ ጠለው ደሮወጡ ሽተው ይናፍቃል ከሀገር ቤት ሲወጡ እህህህህህህህህህህህህ
❤️❤️❤️
Eskimlse drse eskmayshe bayne nafekalwe ene!!!!!!
Like it
Just WOW
besdet now yalhut zefenocheh sesema hula agera yasetawesegnal yanurelgn tederos betam now mewdeh
Ethiopia Ethiopia
tidiyi
Laik it
Sidet kifuuuuu
😍😍
Sisemaw hode yibsegnal
ADD ACOMMENT...!
Un like ያደረካቹ እናታችሁን ልብዳ ሌላ ምን ይብባል
Ednibhna
😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤
ማነው በዚህ ሰዐት እንባ ቅር እያለው እናቱን የናፈቀ 7 አመት እኮ ሞላኝ እናቴ ሳላይሽ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥሸ ❤
ውብዓለም ናፈቅሸኝ
ነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝ
የኔ ዓለም ናፈቅሽኝ
ነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝ
በህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ
አገሬ ናፈቅሽኝ
ሰማዩም ጠቆረ.. ዳመናው ተቆጣ
ወጨፎው ወጨፈ.. ውሽንፍሩም መጣ
ዝናቡም ዘነበ... ወንዙም ደፈረሰ
ትዝ አለኝ አገሬ... ሆዴም ተላወሰ
ሆዴም ተላወሰ
የማድጋው ጥንስስ... ብርዙ ዶሮ ወጡ
ሽታው ይናፍቃል.... ካገር ቤት ሲወጡ
እንኳን ጮማው ቀርቶ.... ሙክቱ ፍሪዳው
እንጎቻው አይገኝ..... የናት ቤት ዘንጋዳው
የናት ቤት ዘንጋዳው
እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔ
እስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔ
ናፍቄያለሁ እኔ
ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
ውብዓለም ናፈቅሸኝ
ነይ ናፈቀሽኝ ነይ ናፈቅሽኝ
የኔ ዓለም ናፈቅሽኝ
ነይ ናፈቀሸኝ ነይ ናፈቅሽኝ
በህልሜም በውኔም ባሳቤ ታየሽኝ
አገሬ ናፈቅሽኝ
ዝግባና ቀረሮው... ዋርካና ግራሩ
የዋልንበት ጎራው.... ወንዙ ሸንተረሩ
እልፍ ያሉት ጊዜ.... ሲሹት የት ይገኛል
የሰው ቤት የሰው ነው.... ሀገሬን ያሰኛል
ሀገሬን ያሰኛል
አስታዋሽ ጠያቂው... አይዞህ ባዩስ ማነው
ሰው ካገሩ ሲርቅ.... ቀኑም ጨለማ ነው
ያላየ ባየልኝ.... ምቾቱን ድሎቱን
የሰው አገር ኑሮ.... ጭንቀቱን ጥበቱን
ጭንቀቱን ጥበቱን
እንደ ሐሳቤስ እንደ ልቤስ መች ሆነልኝ እኔ
እስከመለስ ድረስ እሰክማይሽ ባይኔ
ናፍቄያለሁ እኔ
ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
ደህና ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና
Thanks for the lyrics🙏
እውነት ነው እየኖርንባት የድሮዋን ኢትዮ የምንናፍቅበት ጊዜ ላይ ነን ኢትዮ እየኖርኩ ሙዚቃውን ሰአዳምጥ ሆዴን ባር ባር አለው እውነት ለመናገር አሁን ያለሁት መቀሌ ነው ለዛ ይሆን እንዴ 😅ባህር ማዶ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ግን የአ.አ ልጅ ነኝ😅
@@mahderhagos-pi5hc😂
ሀገሬ ለይ ሆኜ ሀገሬን የሚያሥናፍቅ ዘፈን ....እድሜ ያለነሡ አዋቂ የሌለ ለሚመሥላቸው አጋሠሦች!!!
I miss Ethiopia 🇪🇹 😢I miss my family 😢😢
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞህ ባዩስ ማነው
ሰው ካገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው
ያላየ ባየልኝ ምቸቱም ድለቱም
የሰው ሀገር ኑሮ ጭንቀቱን ጥበቱን
ኡፍፍፍፍ የሰው ሀገር አይ ስደት አይ ይጥፋ
አብሽሩ የሀገር የቤተሰብ እርየስንቱናፍቆት
እምየ ሀገሬ እር ሰላምሽ ይመለስ እእእ
ፈጣሪ ቸሩ መድኃኒዓለም ለሀገራችን ሰላም ይስጣት በሰላም ለ 2017 ያደርሰን
@@samsami6780 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ደህና ሁኚልኝ!!! ሀገር በእናት ትመሰላለች ሰላም
ምንም ነገር የራስን አያክል እውነት ኢትዮጵያዬን ሚያክል ምን አይነት ሐገር ይኖራል ሁሉም ነገር ተራ ነው ጥሩ መልበስ ገንዘብ መሠብሰብ ላይሞላ ድካም ምቾት ቢባል እንኳን የሠው ነገር የሠው ነው ሁሌም ሀገሬ እወድሻለሁ ከልቤ ነው ሁሉም በሐገር ላይ ያምራልና እግዚያብሔር ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
One of my best song in all time,love Teddy!
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ፣ ምርጥ የሀገር ፍቅር ዘፈን
ይሄ መዚቃ ፈፅሞ ሊሰለቸኝ አልቻለም ምክንያቱም ይሄዉ ከ 9 አመት ቡሀላ ልገባ ነዉ በዉነት አደገኛ ትካዜና የናፍቆት ስሜት ዉስጥ ነኝ ደስታዉ ነዉ መሰለኝ ገና ሳይነጋ ነዉ መሳቅ እምጀምረዉ 💚💛❤ሀገሬ
አወ ግድ ነው መቸም የማይሠለች ሙዚቃ❤❤❤❤
Elff yalut gizee bishut mech ygegnal ysew bet ysw nw hageren yasegnal......respect our legendary singer tewodros tadesse.
emama Ethiopia 😢😢 i miss my country so much
የእውነት ግን እንደኔ የናፈቀው🤦🏾♀️ ካገሩ ሲርቅ ቀኑም🤦🏾♀️
ሀገሬ.........ናፈቅሽኝ......ግን የናፈቅሽኝ አሁንም አብሬሽ እየኖርኩ ነው..................
እናት ሀገሬ ወድሻለው
He is one of a kind!
When you are out side of your country for long you feel like this .
I cant believe there r people who dislike this song😠🙁
Web alem nafekshgn ney nafekshgn ney nafekshgn.Ethiopiaye wbua selamesh yebezalen.
ሀገር ስላምሽ ይብዛ
አስታዋሽ ጠያቂው አይዞሽ ባዩ ማነው
ሰው ጋገሩ ሲርቅ ቀኑም ጨለማ ነው
Ayi hagermalet lemayigebachwe yademtute
ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ ዜማ ፡ ከልብ ፡ የማይጠፋ
ኡፍፍፍ አየ ስደት አየ ማጣት አይ ድህነት
Tewodros taddesse the one & the only rejim edmie temegnhulk
woyeyyyyyyyyyyy are hagere nafekechegn......are min yeshalegnal gobez
Mnm
እዳሳቤስ እደልቤስ መች ሆንልኝ እኔስ 😞😞😞
Ethiopiaye webalem.
I LOVE THIS SONG
አንተ አባይ አንተ አባይ አንተ አባይ አታሻግርም ዎይ የናፈቀን ሰዉ
እኳን አንችንና የናፈቅሽዉን አሻግረዋለሁ መንገደኛዉን አለ ያገሬ ዘፍኝ ያረብ ሀገር ሰማይ ተዘርግቶ መግቢያ አጣን
Hagre nafkeshigal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😓😓😓
Tewodros Tadesse Master class Music.💚💛❤
What a lyrics
እህህህህ አገሬ ናፍቅሽኝ አልቻልኩም ይሄው በስደት 5አመቴን ጨርስኩ እህህህ እምየ ሀገሬ እር መልሽኝ አልቻልኩም
Gitmu gn man new yetsafew tewoddros rasu new weys
ዝነኛው ተመስገን ተካ
Betam dese yelal yehen zefen sesema agere teze telegnaleche
hagere nafekshign.... ayi sidet kifuuu fetari le hagerachen yabekan
Wubalem ney nafekshign yene alem nafekshign ney nafkshign belmem bewunem hule eyetayeshign agere nafkshign weyyyyyy yesew agre nuro
zs is best song
ላሞላልኝ ተሰድጀ ኡፋፋፋ........ 😨😨😨
enate nafakesheg hagera
Best music
እዚህ ቤት ጎራ ብያለሁ እናንተም ጎራ በሉ
Hagere lanchi yalehone hiwote leman? korat LIgish mehonen eweki!!! Ethiopiayae !
Uffffffff btme btme Nifke
ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤️ 🥲🥲🥲
uffff nis sonig my best
2017man ale hageru endene yenafeqew
lveu ethio
uffff nis sonig i like it
l Love ❤️ 🇪🇹 Ethiopia
Efuuuuu hgereeeee ene alchlkumm
uff betammmmm nat yenafikechgna
Very interested
😭😭😭😭😭😭😭
የማድጋው ጥንስስ ጠለው ደሮወጡ
ሽተው ይናፍቃል ከሀገር ቤት ሲወጡ እህህህህህህህህህህህህ