የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ትዕግስት ታፈረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 592

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 ปีที่แล้ว +422

    የኔ አንደኛ ትሁት የዋህ ጥበበኛ መምህር በእግዚአብሔር ቃል ያጌጥክ ….ኑርልኝ ❤️❤️

    • @መቅደስፅጌማርያምA7
      @መቅደስፅጌማርያምA7 2 ปีที่แล้ว +9

      ወይ እህቴ ተባራክ በትክክልን ነው የገለጥሽው

    • @berukitawetazene7762
      @berukitawetazene7762 2 ปีที่แล้ว +4

      ደስ የሚል አገላለጽ

    • @kidanegebrmdhen270
      @kidanegebrmdhen270 2 ปีที่แล้ว +2

      ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 ปีที่แล้ว

      @@መቅደስፅጌማርያምA7 መቅዲ ደምሪኝ እህትሽ ነኝ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +264

    በዚ ዘመን አንተን የመሰለ መምህር ተዋህዶ ስላላት ፈጣሪ ይመስገን በቤቱ ያፅናቹ እረጅም እድሜና ፀጋ ያድልልን❤👏🙌

    • @የማሪያም-ሠ3ሸ
      @የማሪያም-ሠ3ሸ 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @amarechwolde658
      @amarechwolde658 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እህቴ/ወንድሜ ‹‹ፈጣሪ›› ከማለት ክቡር ስሙን መጥራት ይኖረብናል፡፡ ሆነ ብለው በአላማ ከሌሎቹ አንዱ በማለት የሚያለማምዱት ስለሆነ ከታጋጀ ወጥመድ ለማምለጥ የእግዚአብሄርን ክቡር ስሙን ብንጠቀም፡፡

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 2 ปีที่แล้ว

      memherinet kemenifesawi hiwet gar yalew sew lenie Doctor Yaregal Abegaz bicha new.

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +333

    አቤት ውበት እቤት ግርማ ሞገስ አቤት አንደበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብቻ መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች💚💛❤

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰብስክራይብ አድርጊኚ በቅንነት እሙ

    • @amleworkketema5211
      @amleworkketema5211 2 ปีที่แล้ว

      Amennn

  • @wengeletewahedotube
    @wengeletewahedotube 2 ปีที่แล้ว +254

    ዲ/ን ሔኖክ የቤተ ክርስቲያን እንቁ ልጇ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እህታችን ቲጂዬ አንቺም በብዙ ተባረኪልን።
    ዘማሪ ዘውዱ የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛልን🙏❤❤ኦርቶዶክሳውያን በተጋበዙበት መድረክ የእኛነት መለያቸውን ነጠላቸውን መስቀልኛ አገልድመው ሳይ ልቤ በሐሴት ይሞላል❤።

    • @የራያአላማጣልጅነኝ
      @የራያአላማጣልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +6

      እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊነት🥰

    • @Danshalomneba
      @Danshalomneba 2 ปีที่แล้ว +2

      ትዕግስት ማለት የባሲሊቆስ እንባ የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ ነች ወይ?

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 2 ปีที่แล้ว

      Eritear and Ethiopien❤ 💒❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀

    • @amleworkketema5211
      @amleworkketema5211 2 ปีที่แล้ว

      Amennn betam tameralachu ehit wendemocha

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 ปีที่แล้ว +109

    የተዋህዶ ልጆች የድንግል ወዳጅ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: ፀጋውን ያብዛልህ::

    • @tsegakt2012
      @tsegakt2012 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏🙏ብዝት ይበልለት የልጅ ትልቅ ትእግስተኛና አስተዋይ እንዳይቀይሩቡን የጠላቱን አንደበት ይዘጋለት

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 ปีที่แล้ว +99

    እኔ ምንም የምናገረዉ ሚጠፋብኝ አተን ሰምቼ አስተያየት ለመስጠት ስሞክር 😢 ሲያስተምር መጮህ አይወድ እረጋ ብሎ በየሰከዱ እልል በሉ አጨብጭቡ አይል በቃ ዝም ብሎ ቃለ እግዚአብሔርን አብራርቶ የሚቀርብ ትልቅ መአድ ነክ ህመማት ሚለዉን መፀሐፍክን ሁልግዜ በእንባ የማነበዉ 😢😢😢😢 እድሜክን ያርዝምልን የኛ እንቁ ነክ 🙏🙏🙏💒💓💓💓💒

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +135

    መምህሬ ትለያለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      ለመምራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሀኒ

    • @tadelasemu6857
      @tadelasemu6857 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @BIRTUKAN2
    @BIRTUKAN2 2 ปีที่แล้ว +75

    መምህር የወገል ዘመን ያርዝመልህ ከከንቱ ወዳሴ ይጠብቅህ
    ዘማሪ ዘውዱ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +62

    ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ካንተ አይለይህ ደስ ትላላችው አይለያችው ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን

  • @yordanosasimelash5147
    @yordanosasimelash5147 2 ปีที่แล้ว +54

    እግዛብሄር ፀጋዉን ያበዛልህ ሰዉ ነህ መምህሬ በጣም ነዉ እምወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ
    ❤❤❤🙏🙏

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +42

    መምህር በጣም ነው የምወድህ እድም ጤና ይሰጥህ ❤❤❤🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว +50

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዘውዱ
    ድንቅ ውይይት ነው እህታችን ትግእሥት ተፈሪ ና መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    መምህሬ ብቻ ሁሌም ተናገር ንግግርህ ሁሉ ትምህርት ነው !

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +35

    የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ🥰❤🙏

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 2 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ ምን አይነት መባረክ ነው አንደበትህ እንደ ማር ይጣፍጣል 🙏

  • @chaseyourdreamsin2025
    @chaseyourdreamsin2025 2 ปีที่แล้ว +20

    ሶስት ምርጥ በአንድ ማዕድ 👌👌👌እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 2 ปีที่แล้ว +8

    የተዋሕዶ መኩሪያ አንተን የወለደች ማሕጸን ምንኛ የተባረከች ናት ድንቅ መምሕር አምላክ እጹብ ድንቅ አድርጎ የፈጠረክ መምሕር ቃለሕይወትን ያሠማልን

    • @Fanoisking-d9p
      @Fanoisking-d9p 2 ปีที่แล้ว

      የወለደችው ብቻ ሳትሆን እሱን የምታገባ ሴት የታደለች የተመረጠች ናት ሱስ እኮ ነው ማርያምን እኔ ሳልደፋ አልቀርም እሱን በመውደድ።

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 2 ปีที่แล้ว +67

    Heni am glad to see you.i always got new knowledge when i watch ur videos. your way of teaching really amazed me. We are so lucky generation to have you

  • @tube7667
    @tube7667 2 ปีที่แล้ว +37

    ዘማሪ ዘውዱ በጣም እኮ ትለያለህ በእግዚአብሔር በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ድምፅ ልቤ ከፍሎት ሲገባ ይሰማኛል ምን አይነት ፀጋ ነው በአዛኝቷ

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍፃሜህን ያሳምረው ድንቁ መምህራችን

  • @መቅዲነኝ-አ7ዸ
    @መቅዲነኝ-አ7ዸ 2 ปีที่แล้ว +31

    መምህር ትለያለህ እዉነት መተኛት አልቻለኩም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 ปีที่แล้ว +42

    እዉነት ነዉ መምህራችን እኔም ሥለእምነቴ ያወኩት አረብ ሀገር ከመጣሁ ነዉ እናም እዉነት ነዉ ብዙ እማቃቸዉ ጠንካራ ልጆች አሉ በሀይማኖታቸዉ 😘😘😘

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว +3

      አንሰማ ስንለው ጌታ በስደት ወስዶ አስተማረን። ክብር ምስጋና ለሥሉስ ቅዱስ ይሁን! ምን ይሳነዋል እግዚአብሄር?

    • @tirongotirongo9390
      @tirongotirongo9390 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dmulugeta ማርያምን ትክክል ነሽ እኔም በስደት ነው የተማርኩት

    • @ፀገነትወንድዬ
      @ፀገነትወንድዬ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dmulugetaእውነት ነው አሁንም ማስተዋሉን ይጨምርልን እኔ ሰንበት ተማሪ ነበርኩ የምማረውም አለ የተባለ ቤተክርስቲያን ነበር ማለቴ ብዙ መምህራንንና ሰባኪያን ያሉበት ግን መስሚያየ ጥጥ ነበር ዋለኔ የምሔውም ከበሮ ለመምታት ነበር ትርጉሙንም አላውቅም አሁን ግን ይቆጨኛል በጣም

    • @Ass-tl6pe
      @Ass-tl6pe 2 ปีที่แล้ว +1

      ልከ ነዉ የሀገር ፍቅር የቤተሰብ ፍቅር የሀይማኖት ፍቅር የሚገባን

    • @Ass-tl6pe
      @Ass-tl6pe 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰደት ላይ ሰንሆን ነዉ

  • @habeshawitcamper1337
    @habeshawitcamper1337 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ ትዕግሥት ሥነሥርዓትሽ እና ንግግርሽ ለኛ ለሴት እህቶች ትልቅ አርአያ ነው። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸሸ። መምህር ኄኖክ እናመሠግናለን ።

  • @tinsaegirma9926
    @tinsaegirma9926 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር እንደ አይን ብሌኑ ይጠብቅህ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +9

    ውበት ሲለካ
    እምነታችን ነው ለካ❤!!!

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 10 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 2 ปีที่แล้ว +19

    አቤት! ፡❤ድምቀት,እውቀት,ትህትና,ሙሉነት,ፀጋ,መታደል ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 2 ปีที่แล้ว +11

    ማረያምን ስወድህ ዲ/ን ሄኖክ ተባረኩ ሁሌም አንጣችሁ

  • @maryy852
    @maryy852 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ መምህሬ እግዝያብሔር ይጠብቅህ

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 2 ปีที่แล้ว +14

    የኛ ዕንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የፆም ጥቅም ምሳሌ እኔ በጣም ማይግሪን አለብኝ ሲፆም አያመኝም በጣም ደስተኛነኝ ኦርቶዶክስ ሰለሆንኩ 🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +30

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ፈጣሪ ያኑርልን

  • @kiyornach4458
    @kiyornach4458 2 ปีที่แล้ว +64

    "ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" ሚለውን ብሒል አካል ነስቶ ምናየው በእንዲህ ያሉ ወንድሞች ነው 💛💛

  • @munaqatar683
    @munaqatar683 2 ปีที่แล้ว +22

    የኛ እንቁ መምህር ዲ/ን ሂኖክ ሀይሌ እድሜን እና ጤናን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ 😍😍

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 ปีที่แล้ว +25

    It always Amazes me ,Lot's of wisdom.Kale Hiwot yasemalen mengest semayatn yawrselen!

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 2 ปีที่แล้ว +9

    እንቁ የተዋሕዶ መምሕር የተዋሕዶ ኩራት ኑርልን እንወድሐለን እመብርሐን በዘርፍፍ ቀሚሦ ከክፍ ነገር ትከልልሕ ዘመንሕ ይባረክ አንተ የተዋሕዶ ኩራት

  • @emuew6480
    @emuew6480 2 ปีที่แล้ว +15

    ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች የአብይ ፆማችን እያለቀብን ነው የ።ፆሙን የበረከት ያድርግልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አንክዋን ደህና መጣክልን ንግግሮችክ አይጠገቡምኮ የተዋህዶእንቁመምህራችንአንክዋንደህናመጣክልንንግግሮችክአይጠገቡምኮ ዛሬ ደግሞ ዳጊሾው ላይ እጠብቃለው እድሜ ከፀጋውጋር ይስጥክ

    • @tsehayemelaku6103
      @tsehayemelaku6103 2 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጅ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +33

    አቤት እንዴት ደስስስ እንደምትሉ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ከነ ነጠላችው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው

  • @fikrusinshaw2721
    @fikrusinshaw2721 2 ปีที่แล้ว +12

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን። የቲጅ ጥያቄ የመምህር ማብራሪያ ግሩም ነበር። ሁለተኛ ክፍል ቢኖረው እና ቲጅም ብትጠየቅ ደስ ባለኝ።

  • @belayfikre555
    @belayfikre555 2 ปีที่แล้ว +62

    ውድ የቤተክርስቲያን ጌጣችን መምህራችን እረጅም እድሜ ቅዱስ አማኑኤል ያድልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +2

    ያለችኝ ጊዜ ሁሉ የአንተን ትምህርቶችንና ፅፍችህን ባአነብና ብሰማህ የማልጠግብህ የማትሰለች ማን ይሆን እንደኔ ስብከትህ ሲሰማ ውስጡ ሰላም ሚሞላው አንተን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አድርጎ የሰጠን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን መምህሬ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว

      ማርያም እኔም ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ አንደበቱ አይጠገብም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም በቤቱ ያጽናን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳቆን መምህር ሄኖክ እኔ ባተ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ከመጥፍ ልማድ ወጥቻለሁ እናም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያኑርህ ወድሜ !!!!

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ሄኖክ የኛ አደበተ እርቱ ሰውድህ ወደር የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን ለዝማሬው ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን

  • @AlexTheKing
    @AlexTheKing 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ብሰማህ ባደምጥህ ባይክ የማልጠግብህ ተባረክ::

  • @tsegazeabdejene6685
    @tsegazeabdejene6685 2 ปีที่แล้ว +6

    የጠያቂዋም የትዕግስት ለዛ የዲ.ን ሔኖክ መልስ እጅግ ደስ የሚል የልብ ወግ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    ለዘማሪ ዘውዱም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ለእኔ ዲያቆን ስባልም ሳነብም ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና ስብከቶቹ ነው ከፊቴ ድቅን የሚለኝ
    ስብከቶችህን ሳዳምጥ #እግዚአብሔር በአካል መቶ የሚያስተሚረኝ ያህል ስሜት ነው የሚሰማኝ
    በእውነት ጸጋ በረከቱን ያልብስህ አዛኚቷ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከጠላት ሴራ ትሸፍንህ!!!
    ማያ እናመሰግናለን

  • @zinuyefekadu7350
    @zinuyefekadu7350 2 ปีที่แล้ว +34

    እድሜ ፀጋ በረከትን ያድልህ መምህሬ ተባረክልኝ !!!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @tadelasemu6857
      @tadelasemu6857 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @frehiwettesfaye5941
    @frehiwettesfaye5941 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሀይሌ በእውነት አንተ ልዩ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን በጣም ነው ምወድህ መምህሬ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራሙ ምርጥ ነው የልብ ወግ ዲ/ን ሄኖክ ምርጥ መምህር ነው ኑርልኝ

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ምድራዊ ነገር አልመኝልህም ቸር አምላክ መድኃኔዓለም በቀኙ ያቁምህ በቸርነቱ በቤቱ ያፅናህ ዘወትር ምህረቱ አይለይህ አባቴ😍

  • @amharicbooks7381
    @amharicbooks7381 2 ปีที่แล้ว +17

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን!
    ማያዎች እንግዳ አድርጋችሁ ስለጋበዛችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @abicher7289
    @abicher7289 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እድሜ እና ጤና ሠጥቶህ በቤቱ ያፅናህ። ስታስተምር ሁሌም በእውቀት ላይ ተመርኩዘህ ነው ስሜታዊነት አላይብህም በዚህም በጣም ነው የማደንቅህ ረጅም አመት ኑርልን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝምልን የቤቱ ምሶሶ ያርግልን ትውልድን ከእሳት የምታድኑ አውራ ያርጋችሁ
    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤️

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የኔ ጌታ አፈር ልብላልህ የኔ መኩሪያ አንተን ሳይ ተዋህዶ ምን ያህል በእግዚአብሔር የተወደደች የተመረጠች እንደሆነች ማሳያ ነህ አባቴ ጌታ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተባረከ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ዘመዴ🙏እንቁዬ የጠላታችንን አይን ይድፈነው 🙏

  • @maskihiwot6165
    @maskihiwot6165 2 ปีที่แล้ว +43

    እኔ መምህር አንተ ስታስተምር በጣም የተሰማኝ እና ያሳዘነኝ "ሠርግ" ስታስተምር እንዲህ ብለሀል "በ ሰርጋችን አባታችን እንዲኖር እንፈልጋን አይደል አልክ?ምን አይነት ጥያቄ ነው ነበር ያልኩት ያው አባቴን በሞት ስላጣሁ ማግኘት ስለማልችል፡፡ ግን የባስ መልስህ አስለቀሰኝ" ጋብቻ ከቤተክርስቲያን ዉጪ ማድረግ እግዚአብሔርን በደስታዬ ቀን አልፈልገውም እንደማለት ነው" የዛኔ ነበር ያለቀስኩት እኔ በደስታዬ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ነገር እንዲኖር ስለምፈልግ የዛኔ ነበር የወሰንኩት እግዚአብሔር ይስጥልኝ♥♥♥

    • @ስደተኘዋነኝ
      @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      ፀጋዉ የበዛለት ሳስተምር እዲህ ልብ ድርስ ይገባል። እኔም ነኝ ካሳን ወዲህ ነው የወሰንኩት

    • @maskihiwot6165
      @maskihiwot6165 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ስደተኘዋነኝ አሜን አሜን

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 7 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ነው ወደሁላችንም ልብ ይግባ አሜን

  • @anoali8112
    @anoali8112 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ መምህር ኣንተን የሚገልፅበት ቃላት የለኝም በእዉነት እድሜና ጤና ያድልህ እግዚአብሔር ኣምላክ⛪🙏

  • @merimar2500
    @merimar2500 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌን አይቼ ነው የመጣሁት ስወደውእኮ አንደበቱ ርቱ ዘመንህ ይባረክ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ስለ አረብ አገር የሰማሁት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +15

    የምወድህ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ አንደበት ጣፋጭ እመ አምላክ ትጠብቅልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን
    የንሰሀ መዝሙር በሰማው ቁጥር እምባዬ ነው የሚፈሰው 😭😭 ጌታ ሆይ ኃጢአተኛ ሰው ነኝ እና ይቅር በለኝ 🙏

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈጽምልህ እንቁ ድያቆን ሄኖክ🙏🌺

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አባባል እና አረዳድ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ። ሁሉም አገልጋዬች እግዚአብሔር እንደሚጠቀምባቸው እንጂ በራሳቸው እውቀት እና ችሎታ ያለመሆኑን መረዳቱን ይስጥልን።

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል እመብርሀን ቀሪ ዘመንህን ትባርከው እርጋታህ ትህትናህ ድንቅነው

  • @kibromsabian541
    @kibromsabian541 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዕግስት ደንገጡርዋ እመቤት ላይ ያሉ ድርሰቶችን በጣም ነው የምወድልሽ፡፡ ለእኔ መንፈሳዊ ልብ ወለዶችን ለመፃፍ እንደ ፍኖት መጠቀም የምንችልባቸው ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ዲ.ን ሄኖክ የተሠጠህ ፀጋ ግሩም ነው፡፡ ለሁሉም ፀጋውን የሚሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በቀጣይነት በኦርቶዶክሳዊ ስነ-ጽሑፍ ዙሪያ መርሐ ግብሮች ብታሰናዱልን ለወጣት ጸሓፊያን ትልቅ ድጋፍ ይሆናል፡፡ አገልግሎታችሁን ፈጣሪ ይባርክ፡፡

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 ปีที่แล้ว +7

    ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቆይልን😘🙏ብፁእነታቸው ከቃላት በላይ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 😘🙏

  • @saramitku7868
    @saramitku7868 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ እግዚአብር የጠብቅክ 😍😍

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመ ብርሀን እመ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ትሁንልን የተዋህዶ ልጅ በጣም እምንወድህ ኑርልን ትምህርትህ ንግግርህ ሁሉም መንፈስን የሚያድስ ነው በእውነት።
    ለዘመርህልን አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንዲሁም እኅታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @andientayeletebeje
    @andientayeletebeje 2 ปีที่แล้ว

    አንደበተ ርቱእ ነህ ጌታ የወደደህ
    ንፁህ ያማረና ክቡር ፀጋ ያለህ
    ሰባኪ የሆንክ ሄኖክ ታላቁ ሰው
    በቃለ እግዛብሄር አንጀቴን አራሰው
    ከላይኛው መንግስት ክርስቶስ ያጥልቅህ
    ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ አምላክ ይጠብቅህ
    አሜን

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 2 ปีที่แล้ว +6

    ረጅም የፀጋ ዓመታትን ይስጥልን መምህር ....ፈጣሪ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @sisaykebede6540
    @sisaykebede6540 2 ปีที่แล้ว +3

    የምናከብርህ ውዱ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በአስተምህሮትህ እንማር ዘንድ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +12

    የኛ እንቁ መምህር የተውህዶ ዓይን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለመዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @kidistkefelegn3927
    @kidistkefelegn3927 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እና ትዕግስት ታፈረ ለኛ አስተማሪ ውይይት ነበር ያደረጋችሁት! በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ እረጅም እድሜና ፀጋ ያድልልን!

  • @aximaros1725
    @aximaros1725 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @adeeadee4633
    @adeeadee4633 2 ปีที่แล้ว +5

    እንቁ መምህር የስስት ልጅ የተዋህዶ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ:: ከእግዚአብሔር ካልሆነ መቼ አንድ እርምጃ መራመድ ይቻላል!

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 2 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ ነው በጣም እኛን በቃሉ ከመጎብኘት በላይ ድርጊት የለም ቃለህይወትን ያሰማችሁ

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህርም እህታችንም

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሆኖክ ሀይሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ እመቤቴማሪያም አትለይህ 🙏

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ በቀን በቀን ወደ ፈጣሪዬ እቀርባለሁ በዚህም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ ።
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የተሰጠህ #ፀጋ ከሁሉም ይለያል
    መታደል ነው ስላንተ ቃላት ያጥረኛል እንወድሀለን

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 2 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጸጋዉን ያድልህ። በእውነት ተሰምቶ ማይጠገብ ቃለ እግዚኣብሔር ስላሰማሀን በድጋሜ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ወንድሜ።

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መባረክ ነው ቃለ መጠይቁ ራሱ ራሱን የቻለ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ልዪ ሰው ነህ መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 2 ปีที่แล้ว +3

    ዕንቁዎቻችን ኑሩልን ። እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አንደበትህ እንዲህ እንደጣፈጠ ረጅም እድሜ ኑርልን 🙏🙏🙏 የኛ እንቁ🙏🙏🙏

  • @merrynigusu8316
    @merrynigusu8316 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን መምህራችን የምንወደውን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 2 ปีที่แล้ว +8

    ሥታምሩ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ

  • @beztariku2993
    @beztariku2993 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምወድህ ተባረክልን።

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ተመስጥጨ ነው የተከታተልኩት አጠረብኝ።

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እንቁ መምህር በምን ልግለፅህ አቤት የትምህርት አገላለፅ እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አንተ የጥበብ ሰው💒💚💛❤👏

  • @tsionebre6973
    @tsionebre6973 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በተለይ ስለ እመቤቴ ስያስተምሩ እንደ ማር ነው የሚጣፍጠው ስለ ክብሯ ስለ ፍቅሯ በምን ቋንቋ ልግለፀው ማር እንኳን ብበላ እንደ ትምርቶ አይጣፍጠኝም የቅዱሳን አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ሄኖከ እቁ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከሒም በላይ እውቀትን ያብዛልሕ

  • @liyatras965
    @liyatras965 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አደኛ መምህር የዋህ የፍቅር ሰዉ እድሜህን የማቶሣላን እድሜ ይስጥክ በቤቱ ያኑርክ

  • @danimetal8069
    @danimetal8069 2 ปีที่แล้ว

    የልብ ነህ መምህር የሚያምር ነፍስ ያለህ በዕድሜ በጤና በርክትልን

  • @Happy-ve4re
    @Happy-ve4re 2 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በቀጣይ መምህር ተሥፍየ አበራ ይቅረብልን 🙏

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 2 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሔኖክ እጅግ የምንሳሳልህ እናት ቤተክርስትያንን ያፈቀርካት የወደድካት በብዙ አስተምህሮ ነው ብዙዎችን መንቀፍ እና መተቸት አይስተዋልብህም! የጃንደረባውን ፕሮጀክት በድምፅ ገለፃ ያደረክበትን ሰምቼ እጅግ ደስ ነው ያለኝ!!! እንዲሁም ለቀጣይ ትውልድ ብርሐን የሆነ አላማም ስለሆነ ከልቤ ደስ ብሎኛል በርታልን.... የብርሐን እናት እመአምላክ መሻትህ ይፈፀም ዘንድ በምልጃዋ አትለይህ መምህሬ!!! ሕማማት የሚለው መፅሀፍህን ሳነበው ያ በቅዱሱ አምላካችን ላይ የደረሠው ከዶፍ ዝናም በላይ የሆነ አጥንትን ሰባብሮ ነብስን የሚያሠቃይ መከራ እጅግ ያስፈራል ለማንበብ ቃና ዘገሊላም ተወዳጅ የእመቤታችን ምልጃ የነበራትን ሱታፌ በደንብ ያብራራ መፅሀፍህ ነው ሌሎቹን ገና አላየኋቸውም ብቻ የአገልግሎት ዘመንህ አእላፍ ይሁንልን መምህራችን

  • @suzy1523
    @suzy1523 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 ปีที่แล้ว +7

    መምሕራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን🙏🙏ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን🙏 እንወድሀለን እናከብርሀለን እንቁዋችን

  • @abrahamlegesse3331
    @abrahamlegesse3331 2 ปีที่แล้ว +2

    MNM ALELEM BECHA TSEGAHEN EGIZABEHER YABEZALEH ETEF YADEREGELEH MEMHIRE!

  • @betisha272
    @betisha272 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት የኔ ምርጥ እንዳንተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @medi7110
    @medi7110 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏 የኔ ጀግና አንተ ነህ ስታወራ ስታስተምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏