የልብ ወግ (YeLeb Weg) ያሬድ ነጉ እና ሚለን ሃይሉ ክፍል 2 | Maya Media Presents

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ያሬድ ነጉ እና ሚለን ሃይሉ ክፍል 2| Maya Media Presents
    ‪@YaredNegu_Official‬ ‪@MillenHailu‬ ‪@Maya.Muzika‬ ‪@MayaMediaEthio‬
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

ความคิดเห็น • 616

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว +58

    እውነትም የልብ ወግ እርግት ስክን ያለ የልብ ወግ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ያሬዶ በጥረትህ የተሳካልህ ልጅ ነህ አበሻ ከሚያበረታታው ይልቅ ሙድ የሚይዘው ይበዛል ትውት አድርገህ ስራህን ቀጥል።

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 ปีที่แล้ว +99

    ያሬዶ የፍለግ ይስድብኛል ሲል አሳዘነኝ ኡፍ የኔ ዉድ😢😢😢💔

    • @hiwotalemu4085
      @hiwotalemu4085 2 ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭😭

    • @melkam5371
      @melkam5371 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔ እራሱ አጀቴን በላው

  • @yabetsegetachew252
    @yabetsegetachew252 2 ปีที่แล้ว +52

    I never seen any discussion that have extreme respect, politeness and take cares of one each other like this one. We should have to do every conversion that we do like this for everyday in our life. God bless both of them.

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +122

    ማፍቀርም መፈቀርም ደስ የሚል ስቃይ ነዉ እዉነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን

  • @ruta1324
    @ruta1324 2 ปีที่แล้ว +5

    Milen, you are Eritrean peace Ambassador and we are proud of your contribution to Eritrean art.
    You are confident, beautiful, disciplined and innovative young lady.🇪🇷🧿🇪🇷May God keep you safe.
    Yaread, you are an amazing and wise artist. We Eritreans love you. May God bless you and your country 🇪🇹🧿🇪🇹🧿🇪🇹

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +21

    Wow the calmness of their voice is so peaceful. I love both of them. Thank you 🙏 for the amazing talk!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +15

    በጉጉት ነው ያየሑት የመጀመሪያውንም ይሔንንም ሚለን በጣም አስተዋይ እረጋ የለች ቆንጆ ስወዳት ያሬዶ ጠላት አታሳጠኝ ይባሌለ አይዞህ ለበጎ ነው እኔ ማርያምን እወድሃለሁ brother ❤😘

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 2 ปีที่แล้ว +25

    እጅግ በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር ከናንተጋ የነበረን በተመስጦ ነበር ሳደምጣችሁ የነበረው በጣም ደስ ትላላችሁ ጥምረታችሁ አሪፍ ነው ይባርክላችሁ ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሚለን ደስ የሚል ስብእና እንዳለሽ ሁኔታሽ ያሳብቃል ያሬዶ አልተሳሳተም ይገልፁሻል ያላቸውን ቃሎች ተጠቅሞ ነው የገለፀሽ በዚሁ ቀጥይበት እሽ እናት

  • @NahodAddimera
    @NahodAddimera 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ አበሻ እንደ ዘነዘና የሚወቅጡኝ ያለዉ እዉነት እኮ ነዉ ምቀኝነት እስከዚ ጥግ እኮ ነዉ.ያሬዶ ፊትህን ወደ ፈጣሪ ብቻ አዙር እንጂ ጠባቂህ አይተኛ አያቀላፋም . በጣም ነዉ ዉስጤን የመመዉ. እነደ ያሬድ የመሰሉ የዋሃዋች ምስኪን ሰዉ ማበረታታት ነዉ የለብን

  • @Sunlover__1997
    @Sunlover__1997 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ ያረዶ ትህትናህ በጣም ልዩ ነው❤😊ኣህታችን ካንተ ኣይነቱ መልካም ሰዉ በመስራታ ደስ ይላል,እና ከናንተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ሚሊየ🥰የኔ ማር በጣም እንወድሻለን🇪🇷🇪🇹❤

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +67

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    th-cam.com/video/siNZoFLPk-o/w-d-xo.html

  • @seada9327
    @seada9327 2 ปีที่แล้ว +262

    ይጣበሱ የምትሉ ኮሜንቶች ተረጋጉ🥰 ያሬድየ የኒ አልቃሻ በጣም ነው የምወድህ እና የማከብርህ ሜሉየ ኢትዮ ሂደሽ ከያሬዶ ጋርስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ ይበልጥ ወደድኩሽ 🥀🌹🥀አማረኛሽ ዋዉ 👍

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic 2 ปีที่แล้ว +2

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @bashayat8684
      @bashayat8684 2 ปีที่แล้ว +2

      ምትኖረው ኢቲዮጽያ ነው እኮ አዲስ አባባ

    • @semhar.m2293
      @semhar.m2293 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @hanelave4176
      @hanelave4176 2 ปีที่แล้ว +3

      እሱኮ ባለትዳር ነው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-yk9ic በቅንነት እነደማመር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +28

    ያሬዶዬ ካሰብኩክ በላይ ዉብ ልበ የዋህ ምርጥዬ ጥሩ ልብ ያለህ ወንድ ነህ 💝big respect ❤እመቤቴ ሃሳብክን ሁሌም ሙሉ ታድርገው 💝❤🌹bro ሜሉ 🌹አሪፍ ሥራ እንጠብቃለን አብራችሁ ድጋሚ!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +26

    ያሬዶ መልካም ልጅ ሚለኔ ቆንጆ አይናችሁ ላይ ፍቅር ይታያል መጨረሻችሁ ይመር 🇪🇹❤️🇪🇷❤️

  • @danigeff4231
    @danigeff4231 2 ปีที่แล้ว +51

    There’s lots of chemistry and spark between them and they know it😃🥰 Fkir yistachu❤️🇪🇷❤️ 🇪🇹

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว +2

      It's more than a spark, trust me😄

    • @eritreatibarekx4013
      @eritreatibarekx4013 ปีที่แล้ว

      @@bmsk0076 how could you say so, he is in love with other women.

  • @helina3753
    @helina3753 2 ปีที่แล้ว +31

    ያሬዶ ታሳዝነኛለህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ እኔ በጣም ነው የምወድህ እንደ ትንሽ ወንድም ታሪክህ አመጣጥህ ምርጥ ድምጽ ምርጥ ዳንሰኛ ምርጥ ክሊፕ ነው ያለህ አንተን አለመውደድ እና አለማድነቅ ንፉግነት ወይንም ምቀኝነት ይሆናል ።በጣም በርታ ትችላለህ ደግሞም እርጋታ ያለህ አስተዋይ ልጅ ነው።❤❤❤

  • @hopeful9719
    @hopeful9719 2 ปีที่แล้ว +5

    I can see in your eyes 👀 there is love btw you guys, so make it happen. Love ❤️ you both, and I hope I’ll see you in a blessed relationship.

  • @samritube6
    @samritube6 2 ปีที่แล้ว +9

    ሚሉ ሽኮር አካድናኺ የዕርይዮ ቡዳ ከይበልዓኪ ናይ የሓዋት ምኻሪ እዩ መዓረይ ንባህልኺ ምሰሊ ብዝተረፍ ብታዕሚ ጽቡቕ ምስ ያሬዶ ጽብቃተይ🥰❤️ 🇪🇷❤️🇪🇹

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 2 ปีที่แล้ว

      ዋኝ እንታይ ዝለዝኾነት ያ ቡዳ ዝበልዓ ነዚዓስ ቅቅቅቅ

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ አንተ ጀግና ነህ። ውሾች ይጮሃሉና ጉዞህን ለአፍታም እንዳታቆም። የሀበሻ ተፈጥሮው ምቀኝነት ብቻ ነው። ሰው ብቅ ያለ ሲመስለው በኩርኩም ብሎ ለመቅበር የሚፈልግ የዓለማችን ብቸኛው ፍጥረት ቢኖር ሀበሻ ብቻ ነው። ያንተን ዘፈኖች በየክለቡ በየድግስ Cerimonyው ሲውረገረጉበትና ፈታ ሲሉበት የሚውሉ እሽኮለሌዎች ናቸው ሙድ ሊይዙ የሚሞክሩት። እኔ Normally የድሮ ሙዚቃዎች አድማጭና አድናቂ ነኝ። ያ የኔ ምርጫ ነው። ነገር ግን በእኔ ዘመን የተሠሩ ያንተ አይነት ሙዚቃዎችንም አዳምጣለሁ። አከብራለሁ። ሁሉም በየዘመኑ የራሱ የሆነ ቀለም አለው። ኢሳም በዘመኑ ሙሳም በዘመኑ ነው። አንተና መሰሎችህም የምትሠሩት ዘመኑን የሚመስል ሥራ ስለሆነ አይደብረኝም። ምክንያቱም ምርጫዬ የድሮ ሙዚቃ ይሁን እንጂ ፈታ ማለትና መደነስ ሲያምረኝ የምመርጠው የዘመኑን የእናንተን ሙዚቃዎች ነው። ማነው በ"ያጉቴ" ይልጨፈረ? ማነው በ"አዲመራ" ያላበደ? ማነው በ"ከጉራጌ ጎጃም" ይልተፍታታ? ማነው? በ"መርኬ" ያልዘለለ? ማነው በ"ቢራቢሮ" ያልጨበሰ? ሁሏም በእነዚህ ሥራዎችህ እልል ብላ enjoy አድርጋለች። እና ሀበሻ የሚባል ፍጥረት አስመሳይነት መለያው ስለሆነና ምቀኝነት ባሕርይው ስለሆነ የሚሠራን ሰው ከማበረታታት ይልቅ የሆነ ክፍት አፍ አፉን ከፈተ ብሎ ተከትሎ ሙድ ሊይዝ የሚሞክር ነው። አባቴ አንተ ጥለኸው ተተኩሰሃል። ራስህን ከድህነት ስላስመለጥክ መበለጡ የሚቆጨው ሰነፍና ቀፍሎ መኖር የለመደ ቢበሳጭብህ ቦታ እንዳትሠጠው። ያለ ነው! የቅርብ ጓደኞችህ ሳይቀር በደረጃ ከተለየኃቸው አንተን ለመጣል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይቆፍሩት ጉድጓድ አይኖርም። እነሱ መቆፈራቸውን ይቀጥሉ አንተም ጉድጓዶች እንዴት እንደሚዘለሉ ማሳየትህን አታቁም። "የተንኮልን ጉድጓድ አትቆፍራት ብትቆፍራትም አታርቃት ፣ ማን እንደሚገባባት አታውቅምና።" ያለው መጽሐፉ ለእንደነዚህ አይነት ምቀኞች ነውና ጉዞህን ወደፊት ብቻ ቀጥል። ዛሬ ያሽሟጠጠህ ዛሬ ከእኔ በላይ ሙድ ያዥ የለም እያለ ሰው ላይ ለማሳቅ የሚጋጋጠው ነገ የተሻለ ዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ ሲያገኝህ ለማጨብጫብ የሚቀድመው የማይኖር ላንተ ለማጎብደድ ሊደፋ የሚደርሰው እሱ ነውና ጉዞ ወደ ስኬት እንዳይቆም!!! በርታልኝ አባቴ!

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 ปีที่แล้ว +12

    በትጣበሱ በእውነት ምርጥ ጥንዶች ይወጧችሀል አይናቹ የሁለታችሁም ፍቅራቹን ይናገራል ማን ይከለክላቹሀል ብትጋቡ የእውነት

  • @amen9455
    @amen9455 2 ปีที่แล้ว +76

    My dad is from Eritrea &my mom from Ethiopia
    I know both cultures and language
    my kingdom is so great 😇 coming soon these both 🥰🥰🥰 will join me

    • @wengelawitmengesha4838
      @wengelawitmengesha4838 2 ปีที่แล้ว

      You no we have same ckaltur

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wengelawitmengesha4838 culture

    • @matusala8322
      @matusala8322 2 ปีที่แล้ว

      እና ለምን በግእዝ ፊደል አትፃፍም 😂

    • @amen9455
      @amen9455 2 ปีที่แล้ว

      @@matusala8322
      ያልኩት ካልገባህ ችግር የለውም። ማለቴ ጥያቄ ካለህ?

    • @endashlale198
      @endashlale198 2 ปีที่แล้ว

      Wow

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁም በጣም ትህትናን የተላበሳቹሁ ምታምሩ ናቹሁ ተመችታቹሁኛል ፈጣሪ አይለያያቹሁ
    ሚለና ሽኾር ጽብቅቲ ሐየት ኢለኪ አለኩ !
    ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ ተባረኩ

  • @kidus_kd
    @kidus_kd ปีที่แล้ว

    ያሬድ ለስራህ የምታደርገው ትጋት በጣም የሚደነቅ ነው:: ስራዎችህም በጣም አሪፍ ናቸው በርታ ከዚህም በላይ ገና ብዙ ብዙ ምርጥ ስራዎችን እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ::

  • @PssychologybyQFG4010
    @PssychologybyQFG4010 หลายเดือนก่อน

    Beautiful people. .The most sensible and genuien habesha discussion ever 😍😍
    🌟🌟🌟🌟🌟

  • @genet19
    @genet19 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የልባችሁን መሻት መልካሙን ሁሉ አምላክ ይፈጽምላችሁ።

  • @HxjhHdjj
    @HxjhHdjj ปีที่แล้ว

    ያሬድየ በጣም ደስ ይላኝን በጣም ነው ምወድህ ሜሉየ ኢቶዮ ሂድሽ ከያሬድጋ ስላየሁሽ ዶሮም እወድሽ ነበር በይበልጥ አሁንም ወደድኩሽ የኔ ቆጆ 💘🥰🥰

  • @abinetabebe2640
    @abinetabebe2640 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ግን በጣም ጀግና ሴት ነች ኤርትራ ውስጥ ወጣቶች እነዴት እንደሚያድጉ ነው የተረዳሁት እኛ የ ኢትዮጵያ ወጣቶች በሱስ እንድናድግ የነበረው አገዛዝ ፈርዶብን ነበር ማንኛውም ወጣት እንደ ኤርትራውያን ነው ማደግ ያለበት ወታደራዊ ስልጠና መውሰድ በስርአት እድናድግ የሀገር ፍቅር እንዲኖረን ከሱስ እድርቅ እስፓርተኛ እድንሆን ይረዳናል እና እኔ ስለመሳሪያ ስታወራ ያየሁባት ነገር የልቦን ጥንካሬ ጀግንነቶን እና የውሳኔ ሰው መሆኖን ነው በ እውነት በጣም ነው ክብር የተሰማኝ በርቺልኝ ያሬዶም ጎበዝ በርታ ወንድሜ አመሰግናለሁ

    • @holly53
      @holly53 2 ปีที่แล้ว

      Abinet why do not you go to Eritrea and then you will figure out what you wished. 😂😂😂

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 2 ปีที่แล้ว

      Abi Betam besal sew neh Egeziabhier yakebereh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @genethiwot2200
    @genethiwot2200 2 ปีที่แล้ว +8

    ያሬዶ የኔ ምርጥጥ ሰዉ በጣም ነዉ የምታምሩት ስላየናችሁ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የልባችሁን ይፈፅምላችሁ እንወዳችኋለን💎💎❤️

  • @solfele4389
    @solfele4389 2 ปีที่แล้ว +14

    ነፃነቷ ማንነቷን ያሳያል ጠንካራ ሴት ናት 😲 ዋው !!

  • @AbebaKebede-dy8ls
    @AbebaKebede-dy8ls 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል አንተ እራስክን ታቃለህ እፅና ልጅ አይደለህም ሰው እደፈለገ ቢልክ ማንነትህን አይቀይረውም ዋናው ጤና ቀጥሎ ኪስክ ነው ሰው ምንም ቢልክ አይሰማክ ወደዋላ ሰው አይኤድም ወደፊት ነው ዋናው ካላይ አይምጣ ከላይ የመጣውን ሰው አይመልስልክም የፈጠረክንፍራ ሰው ቢያወራ አይጭነክህ ሰው ምንይለኛል ነው እጂ የምንለው ፈጣሪ ያየኛል ፈጣሪ ምን ይለኛል የሚል ሰው የለም አቦ አይጭነቅህ ሰው በሚያወራው ውሬ

    • @AbebaKebede-dy8ls
      @AbebaKebede-dy8ls 3 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይርዳህ ከበፊት ትዳርክ እዲመለስልክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁለታችሁም

  • @abelengda
    @abelengda 2 ปีที่แล้ว +78

    እውነት ደስ ሲሉ
    እንደኔ የልብ ወግን ፕሮግራም የወደዳችሁት በላይክ ግለፁ

    • @zeynebashekur2855
      @zeynebashekur2855 2 ปีที่แล้ว +1

      Yeni wed yarido yeni yewa milu btame dsetelalachu

    • @abelengda
      @abelengda 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeynebashekur2855 ደስ ይላሉ

  • @arsemaarsema969
    @arsemaarsema969 2 ปีที่แล้ว +6

    በናታቹ ተጋቡ ደስ ስትሉ 😍😍😍😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጌታ 🥲🥲🥲ያሬዶ አታልቅስ አባቴ 🥲ኡፍ በሁሉም ሰው ውስጥ ለካስ በጣም የተዳፈነ እሳት አለ 🥲እህህህህ ነዉ የሚረዳ ሲጠፋ ደሞ 🥲

  • @ghirmaigoffar9709
    @ghirmaigoffar9709 2 ปีที่แล้ว +4

    Mili haftey u r so genius eko am so proud of u .. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @biniam2657
    @biniam2657 2 ปีที่แล้ว +21

    I feel him ...I feel the thing he is been through....But what we have to know is a person who can love is blessed 😇...not everyone can 💕

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ቆንጆ አማርኛ በዚህ ላይ ተረጋግተሽ የምታወሪው ነገር ይመቻል ❤❤❤

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 ปีที่แล้ว

    በጣምምምምም ነው የምወድህ ያሬድዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወንድም ነህ የልብህ ንፁነት ተሰልፈው የሚወቅሱህ መስክረውልሀል 💙

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 2 ปีที่แล้ว +11

    Lovely yeleb weg and I love you both of you ❤️ 🇪🇷🇪🇹❤️❤️❤️

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว +5

    She so sweet ♥️ welcome to Ethiopia we love you wish you all the best 🙏

  • @melakea2671
    @melakea2671 2 ปีที่แล้ว +1

    I respect you both genuine and honest

  • @Saba-bv7xb
    @Saba-bv7xb 2 ปีที่แล้ว +2

    If ask me before about Mili I will say she is very talented and creative. Now she is down to earth and humble. Yaredo humble and very talented. Good luck what ever you do both of you. 🇪🇷😍🇪🇹

  • @rodashabte6698
    @rodashabte6698 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚለነይ ካብቲ ዝፈትወኪ ዝነበርኩ ብጣዕሚ ፈተኪ ኣምላክ ሕልምኪ የስምረልኪ ዘይ ከም ካልእ political ዘይትብል ንሳን ኣብ ስረሓን ነቶም ዝጸርፍኪ ከኣ ኣይትገደስሎም ስራሕ ዝሰኣኑ እዮም i Love you mileyy🇪🇷💝💝💝💝💝🇪🇷

  • @unnikrishnan1195
    @unnikrishnan1195 2 ปีที่แล้ว +12

    I have bad experience about true love like both off u ......but we need to forget the past.....bcoz what's gone come around again.....so please don't cry and don't fell sad.......bcoz u r lucky lover

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 ปีที่แล้ว +24

    She is right its hard this days to find true Love.

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +2

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @samaky4736
    @samaky4736 2 ปีที่แล้ว +1

    I love ur honnesty ..

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 2 ปีที่แล้ว +1

    I love both off you!! Bless you more 👏

  • @fikermekonnen263
    @fikermekonnen263 2 ปีที่แล้ว +5

    የምር በጣም ደስ ትላላቹ በቃ አብራቹ ብትሆኑ ምኞቴ ነው ፍቅራቹ ይገርማል አይለያቹ

  • @gemelbarka9345
    @gemelbarka9345 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጣፋጭ ወግ ደስ ትላላቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌿💞🌿💞🌿💞🌿👌🏽👌🏽👌🏽

  • @abelengda
    @abelengda 2 ปีที่แล้ว +37

    እውነተኛ ፍቅር ስታገኝ እንዳታልፈው አላለችም ይመችሽ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረባችሁ ሥርአታችሁ ደሥ ይላል አይለያችሁ

  • @አላህሆይመጨረሻየንአሳምረ
    @አላህሆይመጨረሻየንአሳምረ 2 ปีที่แล้ว +7

    ያሬዶ ትለያለህ እኔ ሙስሊም ነኝ ብዙ ሙዚቃአልሰማምክአብር አለኝ ላንተ የወሎ አማራ ነኝ በፍቅር አንታማም እኛ ወሎየወች ሰው አክባሬ አገር ወዳድ

    • @yodahe5213
      @yodahe5213 2 ปีที่แล้ว

      እና ምንሼ?

  • @justdoit5260
    @justdoit5260 2 ปีที่แล้ว

    Wey yaredye ayzohhh yene abat...good things...respect hulu tiru neger ygebhal.

  • @ImEatingWaterRn
    @ImEatingWaterRn 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish you guys, Lay down on the couch..... telling us all this የልብ ወግ ...,

  • @godisgood7456
    @godisgood7456 2 ปีที่แล้ว +7

    Milli aynay👸🇪🇷❤️
    Yaredo🤴❤️
    I love both

  • @bdjgdydydry6166
    @bdjgdydydry6166 2 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን comment እዚ ላስቀምጥና.. like ሲደረግ እየመጣሁ አየዋለሁ🏃‍♂️

    • @suyeasrat5390
      @suyeasrat5390 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamhabte3070
    @selamhabte3070 2 ปีที่แล้ว +1

    Yard is my favorite singer. He is very polite , 👌🏼👍🙏🥰

  • @Feriha_de
    @Feriha_de 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ የሚለን እርጋታ, የያሬድ ቁምነገረኛነት ደስ ሲል

  • @Sam3DDD
    @Sam3DDD 2 ปีที่แล้ว +1

    Milly hefety you are the Beautiful and smart young woman keep up the good work.

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሬዶ ሚላን ምርጥ ልጆቻ ንግግራቸው በራሱ በቂ ነው በጣም አሪፍ ነው

  • @ተነሳሽነትሚድያ
    @ተነሳሽነትሚድያ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እሚገርመኝ ሰዎች ለምን ይጠሉሀል ግን አተ ጎበዝ ነህ

  • @solomonmoges-te6hn
    @solomonmoges-te6hn 2 ปีที่แล้ว +13

    Yaredo you are real gentlemen by music and personality. All people needs to see yaredo and Milen wedding.

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ አንተ አኔ አንዳየሁት አንተ ጥሩና ቅን ልጅ
    ሰለሚቀኑ የሚሰድቡህ አትሰማቸው በተረፈ
    ሁለታችሁነም አወዳችዋለሁ

  • @gemelbarka9345
    @gemelbarka9345 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሬድየ እና ሚለንየ በጣም ታምራላቹ በጣም እወዳቹ ኣሎህ🌺💖🌺💖🌺💖🌺💖🌺💖💋💋💋🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @birhanualemu6919
    @birhanualemu6919 2 ปีที่แล้ว

    ይጣበሱ የምትሉ ይሬዶን ልታስዉጡት ነዉ ወይ ወይስ እግሩን ታጥቦ ሊሞክር ነው አጎቴ እንካን አሪፍ ሙዝ ነዉ ያለዉ የተባለው ዋኝቶ ነው የወጣው ስላላለፈ አባረረሽው ዳቦዋ ገራሚ ነዉ ያሬዶ በግሩ ካልወን አይችላትም

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว +69

    ስወዳት ይችን ልጂ ቆጂዬ ኢርትራወች እወዳቸዋለሁ ጥሎብኝ

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 2 ปีที่แล้ว +25

    ውድድ አደርኳቸሁ። ፍቅር ናቸሁ ❤️❤️❤️ ኤሪትራኖች ጥሩ ሰዎችናቸው ቀና ህዝብ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሬድ የወንድ ሽልጥልጥ ቋቅ አልከኝ ድጋሚ አታውራ ሚለን ጎበዝ ናት በቃ ሳታሽቃብጥ ራሷን ሆና ነው የቀረበቺው

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 2 ปีที่แล้ว +5

    Yaredye betam besal leje neh betam melenye yene konjo love you both

  • @prime7581
    @prime7581 2 ปีที่แล้ว +31

    ደሞ ስታምሩ ሜሊዬ የኔ ቀበት መዳም ትሙት ወድሻለውማሬሬ

    • @natuelena1427
      @natuelena1427 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @furtilove6335
      @furtilove6335 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣

    • @azebazeb2914
      @azebazeb2914 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @emu4249
      @emu4249 2 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክ መዳም ፍርደባት ዘንድሮ

    • @sofiaayatu9130
      @sofiaayatu9130 2 ปีที่แล้ว +2

      ሁፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 2 ปีที่แล้ว +26

    Melan hailu, your experience and advices is from your heart so it touches everyone

  • @Timie914
    @Timie914 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Millen haiku For Amahricexperation

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 2 ปีที่แล้ว +5

    Y both gys change ma perception abt u , big respect 🫶👏
    Bt the chemistry bn them is beyond friendship because
    ” the eyes never lies ”

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 ปีที่แล้ว

    I love it

  • @dawitabel8098
    @dawitabel8098 2 ปีที่แล้ว +5

    'Birabiro' is one of my favorite contemporary Ethiopian music. Very good job 👏 👍 👌. ... I hope your next work is as great as this one. I wish you both peace, love and happiness. 😊

  • @endalkachewedre5260
    @endalkachewedre5260 2 ปีที่แล้ว +2

    all things happen for a reason ! like this show.. for u two this gona work

  • @hardsg
    @hardsg 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሬድ ፍቅሯ ገብቶለታል።በጣም!

  • @ያቀን
    @ያቀን 2 ปีที่แล้ว

    ያሬድ ነጉ ምርጥ ስራ ነው የሚሰራው ጀግና በርታ ማንንም አትስማ

  • @hannaadal2531
    @hannaadal2531 2 ปีที่แล้ว +6

    ያሬድየን በጣም ስለምወደው ጣም ነው ደሰ ያለኝ አብራችሁ ስላየሇችሁ ሁለታችሁም የምትወዱ ናችሁ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 ปีที่แล้ว +7

    ያሬዶ አልቅሰህ አስለቀስከኝ በጣም ሲበዛ የዋህ ልጅ ነህ ሚላም የምትደነቅ ልጅ ናት በርቱ

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae4205 2 ปีที่แล้ว +4

    The great achievement was born by great sacrifice .i proud of both. GBU.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +15

    አልገባኝም ኮሜንታተሮች 😒እህ ጥንድ ሆኖ የሰራን ሁሉ ተጋቡ አብራችሁ ሁኑ ምንሼ እህ ይሄ እህትነትና ወንድምነት ይበልጣል እኮ ይባስ እንደውም 🙄ቀጥሎ የራሳቸው ሕይወት አላቸው 😏😑ሆይ

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 2 ปีที่แล้ว +32

    Can you repeat again or can you do part 3 Maya production?
    It's lovely yeleb weg ❤️🇪🇷🇪🇹❤️❤️🥂🍾👍

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว +8

    Seriously you too be together!! 😊

  • @onelove_93
    @onelove_93 2 ปีที่แล้ว +2

    Owww yadiero 😢 ayzoh hawey natey yefqr Amlak hule kantega yhun and our hero miluye edegi temendegi hule wedalay kef endty hulie emegnalew yene tafach wedddddddddde lanchi ❤

  • @homiesme88tnt38
    @homiesme88tnt38 2 ปีที่แล้ว

    Endet lib yemineka weg new. Yared you make me cry as well. Setafeqr manim ayredahim I have been through the same situation. It hurts really is. Sawqh yebelete akeberkuh. Milani ❤️ you have a very wonderful and beautiful heart❤ I believe you will find the right lover. God will help you because you are genuine human being.

  • @TinsuOli
    @TinsuOli 2 ปีที่แล้ว +26

    Ye zare Amet ye zare Amet, ye milan & yaredo serg , ❤🎉

  • @officialaida9382
    @officialaida9382 2 ปีที่แล้ว +2

    You both of you are open minded and Talented Artistic ❤❤❤ peace to Both Countries

  • @fevenfasil6126
    @fevenfasil6126 2 ปีที่แล้ว +2

    Yardo and melu love u guys keep it up

  • @sofiamusa987
    @sofiamusa987 2 ปีที่แล้ว +1

    Both of u look grate❤❤❤

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 2 ปีที่แล้ว +2

    Yarda selbaltekahaw naw mely yata betahe batame dese yelale 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የማከብርህ ለምን እንደምስድቡህ ይገርመኛል ማንንም አትስማ ትችላለህ በርታ❤🥰

  • @samaky4736
    @samaky4736 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeardo it seems like u loved her am i right pleace make her happy ....

  • @sabaackeza9826
    @sabaackeza9826 2 ปีที่แล้ว +1

    Mile shikor beautiful yang lady God bless you

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ ሚለን አቤል ተስፋዬ በአለም የታወቀው እኮ በእንግሊሽ ዘፍኖ እንጂ በአማርኛ አይደለም ቁዋንቁዋ መግባቢያ ነው ሙዚቃ ደግሞ አለም አቀፍ መግባቢያ ነው❤❤❤

  • @dawityaregal59
    @dawityaregal59 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ትላላችሁ ......ያሬዶ ግን single ነኝ እያለቺህ ደግመህ ጠየካታ አሪፍ ነው ......እመን የላትም

    • @hanatirk4375
      @hanatirk4375 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nooora-ff7co
    @Nooora-ff7co 5 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም,ስታምሩ,ፈጣሪ,ይጠብቃች

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚሉ ከኢትዮጵያ እንዳትሄጅ ወደንሻል ደሞ አገርሽነው ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ደስብሎኝተመስጬ ነው ያዳመጥሀችሁ

  • @fretaQueen1100
    @fretaQueen1100 2 ปีที่แล้ว +25

    We love you guys from Eritrean 🇪🇷💯🥰🥰🥰❤🌹🌹

  • @assafunn5695
    @assafunn5695 2 ปีที่แล้ว +1

    She is pure in Amharic!