ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ንፁ መሆን የሚወድ ሰው ካለ ዝም ነው የሚለው ቆሻሻሻ ምኑ ይወደዳልል የሰው ሀገር እየሄዱ ፎቶ ተነስቶ ይለቃሉ በሀገራችሁ ንፁ ሁኑ ሲባሉ ያማቸዋል ግራ ገባን❤እኮ
አይ የኛ ህዝብ ታድያ ህግ ማክበር ነዋ አትክልት ስታከብር ሰው ታከብራለህ የኛ ህዝብ በየሜዳው ሽንቱንና ሶፍቱን መጣል ለምዶ እንሰልጥን እንጂ እስከ መቼ የሰው ሀገር ስናደንቅ እንኖራለን ወገን
ቅጣቱን እንደግፈዋለን:: ምድረ ሰካራምና ጫታም ከተማዋን እንዲያቆሽሽ በቸልታ መታየት የለበትም::
እሠይይሄንካረጋችሁ,,,አበሦችትሆናላችሁትክክል
ከዚህ በኋላ ዘንባባ ገጭቶ ላለመታሠር እንጂ ሰው ላለመግጨት የሚጠነቀቁም አይመስለኝም😁😁
Yigarimali😮😮
ምነው ካልገጨን አላቹህ ጎበዝ? አርት ግን አር ሸም ስንት እሚተች ችግር እያለ፡፡
ማነው አዳዲስ የሚገባ ?
ጉድ በል ሸገር
ስርአት መያዝ አለበት ጫታም እና ሰካራም፡፡አርት ግን ምነው ካልገጨን አላቹህስ?
🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏
❤❤❤
ተያይዞ!!!!
እውነት ነው ዘፈን ቻልኩ ብሎ ሰንኝና ቃላትን ሲወሳስብ ይውላል ቴዲ ተብየው
አይ ሸገሮች😂ዘንባባ ሲገጭ በህግ ያስጠይቃል የሰው ልጅ ግን በድሮን እየፈጀህ በነፃነት ትኖራለህ ማፈሪያ የሆንህ ትውልድ
Weregna
የሰው ልጅ ግድ የለላቸው ለቅጠል የመይለዮ
አዲስ አበባ ውስጥ እንደ ደንብ አስከባሪ ዘራፊ ቡድን አለ እንዴ? ለምን አትከታተሉም?
Mene genzabe yaseflgale lrasahenwe lnsehenahene ltenathene nwe koshasane bshetane bahele kmaderege nesehenane bahele maderege yasefelgale
የወጣዉ ህግ ጥሩ ነዉ ።ህዝቡ ገንዘብ ላለ መክፈል ቆሻሻ አይጥልም ግን ይቀጥል
Denb zerafiwoch nachew
ደንቦች ደሀን ሲዘርፉ መቆጣጠር ያልቻልክ ፣ ሌላ የሚዘርፉበት ዕድል ፈጥረኽለት ሰላም ይኖራል ብለህ ማሰብህ ጅልነት ነው ።ይሄን የጻፍኩት ታደሰ እባላለሁ ።
ሖይሖዬ ብቻ በአበባይዎሽ ነውጂ አዋጃቹ ዝም ብለው ጭብጨባ ብቻ ፖርላማ ገብቶ ይሄ ህዝባችንን አይጠቅምም ብላቹ የሻራቹሁት አለ ዝም ብላቹሁ በደበነፍስ ነው ምታውጂት
አድስ አበቤ ገነምን አይታሽ😅😂
አዎ አንድ ዘንባባ የምገጭ ከሆነ ወደሰው አዞረህ አስር ሰው ግጭ ክክክ አየ የአድስ አበባ ህዝብ ቸ ተብሎ እየተጫነ ነው ገና የፈስ መቆጣጠሪያ ከቂጣችሁ ትገጥማለች አብቹ የውሸት አባት ክክክ ፋኖ ሶስት ክላሺ ነው ያለው ክክክ
Denkero gala hula