ሳላይህ ሙሉ ፊልም - Salayih Full Ethiopian Movie 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Salayih New Amharic Movie 2023 - ሳላይህ ሙሉ ፊልም - Salayih Full Ethiopian Movie 2023 - Salayih Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #Salayih
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Addis Movies

ความคิดเห็น • 211

  • @selamaxum3923
    @selamaxum3923 ปีที่แล้ว +130

    የመዳም ቅመሞች አላቹ እወዳቸዋለሁ እሺ የኔ ፍቅሮች ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያበርታቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +4

    አስተማሪ ፊልም ናት ህይወት እዲህ ናት የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የማንፈልገውንም ትሰጠናለች ፍቅር በባህሪው ደግ አዛኝ ነው ዶክተሩን የመሰሉ ሰባዊነት የሞላቸው ሰዎችን ያብዛልን ህይወት ይቀጥላል አንዴ ትሰጣለች አንዴ ትቀማለች እናመሰግናለን 1

  • @kameliak1880
    @kameliak1880 ปีที่แล้ว +41

    እኔም ላይክ አምሮኛል ግጩኚ

    • @NaM-bm4lz
      @NaM-bm4lz ปีที่แล้ว

      ሢያምርሺ ይቀራል ደደብ አህያ

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 እሺ

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q ปีที่แล้ว

      ​@@NaM-bm4lz ምን አናደደክ ዝም ብለክ አትገጫትም😂😂

    • @MDenhA1900-rf2vh
      @MDenhA1900-rf2vh 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ZahraFatemah
    @ZahraFatemah 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ኣይገባኝም ሙዝቃው ብቻ ነው ቆንጆ❤❤❤😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🇪🇹

  • @hjhjrhjhjr9524
    @hjhjrhjhjr9524 ปีที่แล้ว +4

    ኮመተሮች ሁሉን ነገር ትክክል ነው ማለት ተወዳላችሁ እኔ ምኑም ሳይገባኝ ምንም ደስ አይልም ብቻ መጎስ መልካም ሰው መሆኑ ሀሪፍ ነው ሌላው አንደየ ማየት አችልም ቡሀላ ማየት ቻለች በድጋሜ ማየት አችልም ይህ ምድነው ምኑም ደስ አይልም😂😂😂😂😂😂

    • @NaM-bm4lz
      @NaM-bm4lz ปีที่แล้ว

      እኔም ግራተጋብቻለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +5

    ዝምታ እራሱ ቅጣት ነው ፋንታ በጣም የምወደው አክተር ነው ❤

  • @ሠሚራሙሀመዲ
    @ሠሚራሙሀመዲ หลายเดือนก่อน

    ቅመሞቼ ዘና ላርጋችሑማ መቸም ፊልም ነው ማነው ሞደስ የሚያለብሳት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምርጥ ድራማ ሂወት በጣም ነው ምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ላ ምስቅል ባኣል አዴሬሳቹ🙏🙏

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🌿⛪🙏

  • @hannanshow6069
    @hannanshow6069 ปีที่แล้ว +21

    የፊልሙ ታሪክ ከኪያዬ የተወሰደ ነው ሚመስለው

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw ปีที่แล้ว +6

    ምርጥና አስተማሪ አንደኛ ❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ፈልም ነው ፍቅር በፍቅር ድሰይላል❤❤❤በረቱ

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +4

    ዋዉገራሚ😢ፊልም የዋህነት ይጎዳል 💔ግንለበጎይሁናል 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Southafricalife
    @Southafricalife ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምማች ድረማ ነዉ በርቱ ጎበዞች❤❤❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 ปีที่แล้ว +13

    ላይክ አምሮኛል ኦገን 😊

  • @yonastibebu3418
    @yonastibebu3418 ปีที่แล้ว +3

    የማይረባ ቡትቶ ፊልም ነው ለዩትዩብ ተብሎ የተሰራ የሃገሪቷን አሁን ያለውን የፊልም ደረጃ በብዙ ዝቅ ካደረጉት ውስጥ ይመደባል። ተወናዮቹን በተመለከተ ጎበዝ እና እኔም የማደንቃቸው ቢሆንም ይሄን ስክሪፕት መጫወታቸው ግን አሳዝኖኛል

    • @ኤርሚያስገብረህይወትገብረ
      @ኤርሚያስገብረህይወትገብረ ปีที่แล้ว

      ኣትሳደብ እባክህ ፡ የ መጎስ ጸባይ ያስተምራል ፡ ሰው ለራሱ ብቻ መኖር እንድሌለበት ፡ ለሌላ ሰው ደስታ ሰላም ብለህም መኖር እንዳለበት ያስተምራል ኣንተ ግን ለዚ ለማየት ትልቅ ግዜህን ኣጥፍተህ ደሞ ኣይረባም ትላለህ ፡በራስህ እየተጫወትክ ነው ኣልረባም እያልክ ነው ኣትሳሳት ኣይንህን ጥሩ ነገር ብቻ እንዲያዩ ክፈታቸው ፈጣሪ ያግዝህ ህይወትህ ሰላም ፍቅር ጤና ጸጋ ይምላልህ ኣመስግናለሁ

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb ปีที่แล้ว +2

    እደ ሞጎሴ አይነት ሰው ብበዛ ሃገራቺን የት በደረሰቺ ለማንኛው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በሪቱ 💓💓💓💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ ปีที่แล้ว +6

    እር ምን አይነት ድርሰት ነው 😅😅 አታስቁኝ ከሷ የራቀበት ምክኒያት ሲያስጠላ ሰው ከአንድ ሙዙ መሸጫ ተባርርኩ ብሎ ስራ አጣው ማለት ሌላ ብዙ ተስፋ ስራ እያለ ያውም አንነስውር ሚስቱን ጥሎ መጥፋት ሲገርም

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አሪፍ ነዉ ግን ያሁሉ መስዋት ከፍሎ የእሱ መሆን አለመቻሉ ቅር ብሎኛል አይይ ፍቅር❤❤❤❤❤

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha ปีที่แล้ว

      መስዋት ልብክ ውስጥ ያለውን ፍቅር እንደማያሸንፍ ታውቃለህ

  • @MimiKabeda
    @MimiKabeda ปีที่แล้ว

    እኔ ግን Movie የምትሰሩ ሰወች በአሁን ግዜ ውስጣችሁ ምን ያህል ተደስቶ ነው ይገባኛል ስራችሁ ነው ግን ያች አገር አሁን እግዞታ ነው እንጅ የሜያስፈልጋት ዋዛና ፈዛዛ አይመስለኝም ለማንኛውም ልሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @qxwil7296
    @qxwil7296 ปีที่แล้ว +8

    ሞገሴ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂 ላለቅስ ልጮህ ስል ሁፍ ......
    ዶ/ር 😢😢😢ወይኔ እንዳተ አይነት ሰው እንዲ ሲጎዳ ማየት በጣም ያማል እንግዴ ፈጣሪ ይድረስልክ

  • @Hikukiya
    @Hikukiya ปีที่แล้ว

    አቤል ፍቅርሕን ስላላጣሕ እንኳን ደሥ ኣለሕ ❤❤❤ሞገስ ትግሥትሕ ደስ ይላል ግን ታሳዝናለሕ እንደዛ ለፍተሕ 😢😢😢ፍጣሪ የተሻለውን ይሥጥህ ❤❤❤❤

  • @SamriMels
    @SamriMels ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍ ነው ❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው በጣም በምወዳቸው ተዋናይ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏

  • @teteteqeat9713
    @teteteqeat9713 ปีที่แล้ว +4

    ሁለተኛ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው 🥰

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥዬ ፊልም ነው

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh หลายเดือนก่อน

    አቤሌ እና ሂወቴ የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 ปีที่แล้ว +7

    የማይሆን የማይሆን ፊልም እየተሠራ ልሳቅ ወይንስ ልዘን ተጋባሁኝ ግራ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว

      አትጋቢ ግራ ዝምብለሽ ሳቂ😅

  • @saraabdodggjhcycv6736
    @saraabdodggjhcycv6736 ปีที่แล้ว +1

    ቢያንስ በልጃቸውትካሳለክ ብየእየጠበቅሁ ንብረት ግንፈጣሪ በበደለኞችሳይሆን በራሳችንኑው የሚሰጠው ብቻመልካምነትለራስነው❤❤❤❤❤😊

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul ปีที่แล้ว

    Wuuuuuuuui uuuuuuuu Arif film 🎥 nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 ปีที่แล้ว +4

    🌹🌹😍😍😍❤❤💚💛❤መልካምነትህ ድንቅ ነው ሞገስየ😍😍😍😍

  • @T9iT9i
    @T9iT9i ปีที่แล้ว

    ነገሮች ሁሉ በፊልም ውስጥ ብቻ ባይሆኑ መልካም ነበር ግን ምንም ነገር ፊልም ላይ ብቻ ነው ቀላል😊

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul ปีที่แล้ว

    Esky enywe ❤❤❤❤❤ Arif nwe tbllee

  • @MaletJones-d6k
    @MaletJones-d6k ปีที่แล้ว +1

    God 🙏 for gave us

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 ปีที่แล้ว +2

    Wuyi mn alebat fetary yihen kumena lebale bisetilign wym endih aynat bal bisetegn uuuuuffff siwodachu❤

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻ ላይ ከሰውዬው ጋር ብትሆን ያምር ነበር❤ ዋው ነው አንደኛ

  • @aster-j6h
    @aster-j6h ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው❤❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ዋው ነው❤❤❤ በርቱ አስተማሪ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 ปีที่แล้ว

    ጥሩነዉ ሻሩኬ ስወደዉ ሁላቺሁም ምርጦቺና ቺሁ❤❤❤❤

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው እዩት ❤❤❤

  • @wossentessema267
    @wossentessema267 ปีที่แล้ว +6

    እንዳንተ ያለ ሰው ባገሪቱ ላይ ቢኖር ፍቅር እንዴት በነገሰ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku ปีที่แล้ว

    በወቅቱ መነጋገር ዋጋ አለው
    ሞገሴ ያረገው ነገር መልካም ነው ፍቅር ምርጫነው እንጂ መስዋት ስለተደረገ ብቻ አይተርፍም። ለሚወዱት ሰው የሚወደውን መስጠት ነው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว +2

    ሞገሴ ለናተ የምትገባዉ ትክክለኛዋ ሴት ቡርቴ ናት 👌

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ ሁታችሁን አይቸነው የገባሁት❤በ

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 11 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ያሸንፋን በጣም ያስተምራን

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +11

    አልጋው ላይ የተለጠፈውን ጥቅስ ወድጄዋለሁ!
    ''እግዚአብሔር ትልቅ ነው''

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ፊልምነው

  • @samerhass2250
    @samerhass2250 ปีที่แล้ว +4

    ክፍል ሁለት ኪያ❤

  • @ፈቲያአሰፋ
    @ፈቲያአሰፋ ปีที่แล้ว +3

    ከሙዚቃው ውጪ ምኑንም አለተመቸኝም

  • @Shiatey
    @Shiatey ปีที่แล้ว +1

    Oh wow love 🌹🩷🌹❤️🌹❤️

  • @seadamohammed-ou2sw
    @seadamohammed-ou2sw ปีที่แล้ว +1

    ጥሩይመስላል

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
    @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 11 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @DembloGirma-rh8wq
    @DembloGirma-rh8wq ปีที่แล้ว +2

    Very good

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp ปีที่แล้ว +1

    doctor betam Edmadnku Ena edmakbru adresulge pls ❤❤

  • @bilensesay3567
    @bilensesay3567 ปีที่แล้ว

    heyewte edeze new yegrema ❤❤

  • @YabibalAdane
    @YabibalAdane ปีที่แล้ว

    It is the best way

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ ปีที่แล้ว

    የኔ አሰተዋይ ሰዉ ሞገሴ ነው ❤❤❤

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤😢

  • @super12star
    @super12star ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤

  • @bateshgute
    @bateshgute ปีที่แล้ว +2

    አረፍ ስራ ነው በርቱ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመረ ያሆኖቹን ፊልም አይቼ አላቅም ይሂን እሰኪ ልየዉ የምወዳቸዉ ተዋናያን ናቸዉ ብዬ ብጀምረዉ ጭራሺ እድቁጭ አረጉኝ ምድነዉ ያገራችን ፊልም ወደታች የሚወረደዉ ደሞ ከኬያ ፍልም ታሬኩ ይቀራርባል አትኩረጁ ታሬክ በጣም የሚያሥጠላ ፊልም

  • @ጓልጥላሁን
    @ጓልጥላሁን ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m ปีที่แล้ว

    Wow very nice

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha ปีที่แล้ว +1

    wow mirx new❤❤❤

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my ปีที่แล้ว

    😮ማኛ ፍልም ዋው

  • @Hikukiya
    @Hikukiya ปีที่แล้ว

    ከኪያ ባይሻልም ይመሳሰላል ❤❤በነገራችን ላይ ሞገሥን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ሆኖ ሲሰራ አየሑት ይልመድብህ ጥሩነት ለራሥ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነዉ በርቱ❤❤

  • @UuKk-ze7dm
    @UuKk-ze7dm ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ነዉ ከልቤ ነዉ የተከታተልኮቸዉ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว +1

    Arif nw gen mawor alenberebatme

  • @HAd-t5j
    @HAd-t5j หลายเดือนก่อน

    ከአልጋው ብቻዋን አይደል ያገኛት እደት አረገዘች ሆ😅😅😅😅

  • @Makiypido
    @Makiypido ปีที่แล้ว +2

    Wow❤ enkun beslm metu

  • @TM12015TM
    @TM12015TM ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @speedflix734
    @speedflix734 ปีที่แล้ว

    Heart breaking movie

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን ኮመተሮቺ

  • @siltube2735
    @siltube2735 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ youtube ከመጣ ጊዜ ጀምሮ የፊልም ስራን ሸቀጥ አደረጉት አበላሹት የወረደ እና የዘቀጠ ነገር በችክላ ይዞ መቅረብ ሲያስጠላ

  • @tigistmilashu
    @tigistmilashu ปีที่แล้ว +1

    Konjo film nw❤❤❤❤❤

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል አሰተማሪ ነዉ ግን ለምን ድጋሜ ብረዓንዋን አጣች ለምን እቃ ይመስል እንደ አገኛት መመለስ ወይ ዘንድር ጉድ እኮ ነው

  • @YordanosGetachew-bh3gu
    @YordanosGetachew-bh3gu ปีที่แล้ว

    Aye amarga film

  • @Biftu-s1p
    @Biftu-s1p ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😊

  • @testesfaye5206
    @testesfaye5206 ปีที่แล้ว +1

    Gin yayen berhan yemlesal?

  • @meliyomollameles
    @meliyomollameles ปีที่แล้ว +1

    Subtitles people❤❤❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 ปีที่แล้ว

    🎉ዋውውውውው🎉

  • @fikrifikri1557
    @fikrifikri1557 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፊልምነዉ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว

    ምኑም ሳይይገኝ አለቀ 😅

  • @shewayedemile7351
    @shewayedemile7351 ปีที่แล้ว

    ምኑም አያምርም ምንም ትምርትም የለዉም ሞገሴብቻ መልካምሰዉ ነዉ

  • @mohammedmohaau8869
    @mohammedmohaau8869 ปีที่แล้ว

    ይሄ ህዝብ የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ ሲወጣ የሚሰሩትንም ምንምአላወቁትም

  • @ሳያ
    @ሳያ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ፍልም ነበር ፍንታ ሚገርም ነዉ መጫራሸ ለይ የደራከዉ ነገረ ደስ ይለል,,❤

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ሀሪፍ ነዉ ሞገሴ ምርጥ ሰዉ

  • @BirukNati-bw7hu
    @BirukNati-bw7hu ปีที่แล้ว +3

    የአማርኛ ፊልም ለመጀመሪያ ግዜ ሲያስጠላኝ ተዋናዮቹን እኮ ገና ጀማሪ ነው ያስመሰላቸው ለነገሩ የነሱ ችግር ሳይሆን የዳሬክተሩ ችግር ነው በዛ ላይ editing እና የፊልሙ history ሲያስጠላ አረ ተዉ በእናንተ ምክንያት አሪፍ አድረገው የሚሰሩትን አታሰድቡ ኤጭ 😏😏😏

  • @efremabera3961
    @efremabera3961 ปีที่แล้ว

    ምንም አልተመቸኝም አይነፋም 😢

  • @muluneshfentaw-of3vr
    @muluneshfentaw-of3vr 24 วันที่ผ่านมา

    አቤትኩርጃቀጥሉበት

  • @Yelibe504
    @Yelibe504 ปีที่แล้ว

    አርፍ ነዉ

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם ปีที่แล้ว

    እስክሪፕት ሳያጠኑ ነው ይህን ፊልም ብላችሁ የምታቀርቡት

  • @biritukan3053
    @biritukan3053 ปีที่แล้ว

    Wowwow.mogese.sibeza.melikame.sew.nhe.ishe.betame.des.yilale

  • @abebechanie
    @abebechanie ปีที่แล้ว

    BE 🥰 Mogie