🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 644

  • @melesemelkie9590
    @melesemelkie9590 ปีที่แล้ว +272

    ጌታ ሆይ ለኔም ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ; እምነትንም ጨምርልኝ። ላንቺ የምትደርስ የፈጣሪያችን የመድኀኒታችን የእየሱስ ክርሰቶስ እናት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን።

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว +1

      አሜን!

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 ปีที่แล้ว +6

      አቤት መድሀኒአለም ስራህ ግሩም ነው 😢😢😢😢😢

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ሁላችንም

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤👏

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏
      Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 ปีที่แล้ว +121

    እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል እናቴ ኪዳነምሕረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ ስራሽ እጹብ ነው እናቴ እመቤቴ አጢያተኛ ነው አትል ትንሽ ትልቅ ነው አትል ለጠሩዋት ሁሉ ፈጥና የምትደርስ ናት እናቴ ሆይ ከቶ አችን በምን ቃል ማመስገን በምንስ መምሰል ይቻላል ሊቁ ቅዱስ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እመቤቴሆይ በምን ልመስልሽ ብሎ ምሳሌ ያጣልሽ እኔ አጢያተኛዋማ እዴት ይቻለኛል ከማመስገን ውጭ😢😢😢😢😢 ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ መድኋን እያላችሁ🙏😢😢😢😢

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት እፁብ ድንቅ ነው ድንግል ማርያም እምነትን ትጨምርልኝ በፀሎትሽ አስቢን እናቴ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባት

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 ปีที่แล้ว +18

    እባክሽ እህቴ በምትወጃቸው እና በአፋጣኝ በሚደርሱልሽ ቅዱሳን ፃድቃን እና ሰማዕታት እጠይቅሻለሁ። ሀብተማርያም (ናትናኤል) ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ።
    ላንቺ የደረሱ ለእኛም በአፋጣኝ ይድረሱልን።

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 ปีที่แล้ว +25

    እንዴት ግሩም ድንቅ ነገር ነው!!! ላንቺ በዚህ ልክ ቅርብ የሆችልሽ እመብርሀን ወላድተ አምላክ ለኛም ፍቅሯን ታብዛልን!

  • @hanademerewe
    @hanademerewe ปีที่แล้ว +8

    እመቤቴ ኪዳነምህረት አባክሽን እምነቴን ጨምሪልኝ እኔን ሀጢያተኛዋን እኔን በደለኛዋን እኔን ግብዙዋን በምህረት ጎብኚኝ ከልጀጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልጂኝ እባክሽ እናቴ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ እናቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ የስደቷ ስንቄ የቃል ኪዳኗ እናት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ብዙሃን የመድህኔ ምክንያት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አሜን ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +16

    እኔ እያለቀስኩ ጨረስኩት የሷን የእምነት ጥግ ሳይ የኔን እርካሽነት ሳስበዉ አለቀስኩ ማርያምን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +14

    የእኔን የእንጀራ እናቴን ክፋት በደል የእመብርሀንን የልጁዋን ፍቃድ ነው ያስታወሽኝ!!! ልዩነቱ ያንች ገጠር የኔ ከተማ ኑሮ መሆኑ ነው። እመብርሀን ብዙ ታደርግልሻለች !!!

  • @meseretmelkamu6465
    @meseretmelkamu6465 ปีที่แล้ว +67

    እኛን የክርስቶስ ባሮች የሆነውን ወልደ ገብርኤልና እቤተ ገብርኤልን ለንስሃ ለቅዱስ ሰጋና ደሙ እንዲያበቃንና እንቆቅልሽ የሆነውን ኑሯችን እንዲያስተካልን የእውነት በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ ዘወትርም በጸሎት አስቡን አደራ

    • @ደሳለየቱብ
      @ደሳለየቱብ ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባችኹ ❤

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ድንግል ማርያም ታስሻችሁ

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 ปีที่แล้ว +54

    ላንቺ የምሰማሽ እመቤቴ ሁላችንንም ትስማን 🙇ባያልቅ ብዬ የተመኝውት ታዕምርሰ ምስጋና ይሁን ለድግል ማርያም ልጅ 🙇🙏🙏🙏😍

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +20

    ምንኛ እድለኛ ልጅ ነሽ የአንቺ ነገር ከአዕምሮ በላይ ሆኖብኛል ለአንቺ የተገለጠች እመብርሀን ለእኛም ትገለጥልን አንቺም በፀሎትሽ አስቢን 🙏🏽

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው የእርሱ ቸርነት ክብርና አምልኮ ውዳሴ ይሁን ተመሰገነ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ልዑሌ እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @FirewTekola
    @FirewTekola ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ የልጅቷ ትትናዋ በጣም ነዉ ዉስጤን የነካኝ ድንግል ማርያም ትባርክሽ እግዚአብሔ በበረከቱ ይጎብኝሽ አሜን!

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 ปีที่แล้ว +28

    ልኡልዬ አተ ትለያለህ ወንድማችን ምንም አልልህም አመ ብዙሀን ከነቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን የእዉነት ሰዉ ነህ

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን አባቴ ሊቀ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ እኔም ልመስክርል ❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የሚገርም ፊልም የሚመስል ድንቅ ምሥክርነትና ታሪክ ነው ፅናትሽ የሚደነቅ ነው ታድለሽ እመቤቴ ትወድሻለች

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 ปีที่แล้ว +3

    የማርያም
    እመብርሃን እኔንም በምሕረትሽ ጎብኚኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ከሁሉ ነገር ድኜ ለመመስከር አብቃኝ በስደት ያለነውን ለአገራችን አብቃን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว +6

    ወይይ ወታደል😭😭😭😭😭 እንደ ኣንቺ ንጹ ልብ ይስጠኝ።❤🇪🇷 ወለተ ኣመተ ማርያም ብለሽ ብጾሎትሽ ኣስብኝ የኔ የብርሃን ልጅ፡😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mihret2121
    @mihret2121 ปีที่แล้ว +3

    ሉሌ እመብርሐን ትጠብቅህ ታኑርልን እኔም እመብዙሐን ያደረገችልኝ ተአምር አለ በደንብ ስበስል በአስተሳሰብ በንግግር የዕመአምላክን የዕመቃልን ድንቅ ረቂቅ ተአምራቷን እመሰክራለሁ እመብርሐን ስትፈቅድ ለምስክርነቷ ታብቃኝ 🙏🙏🙏 እስከዛው ሰላም ሁንልኝ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 ปีที่แล้ว +4

    ሃያሉ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ታሪኩን ለመመስከር እንዲይበቃኝ ፀልዩልኝ ፅጌ ማርያም ነኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ታድለሽ፣ ውይ ታድለሽ ውይ ታድለሽ እንደዚህ አይነት ተአምር ቅዱስ ጊዮርጊስ በየ እለቱ በገሀድ የሚረዳቸው እና የሚመሰክሩለት ግብፃውያን ናቸው። በጣም የሚደነቅ ምስክርነት ነው። የኔ ቆንጆ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ።

  • @yeshiworkbirhanuwondim2640
    @yeshiworkbirhanuwondim2640 ปีที่แล้ว +3

    Yene ehte ብዙ ነገሮችሽ የእኔን ሂወት እንዳወረሺው ነው። የተሰማኝ እናም እመብዘሀን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለይቪ አይለየን ክክፉ ነገር ይጠብቅሺ እኔም ሀገር ቤት ለመምጣት የብቃኝ እጁ ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም እመሠክራለሁ ፈጣሪ በሰላም ያቆየን ወንድማችን ጤናና እድሜ ያድልልን አሜን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል ปีที่แล้ว +9

    የመብርሐን ስራ ድንቅ ነው #አለማመኔን እርዳኝ ጌታ ሆይ 😢😢😢እውነት

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 ปีที่แล้ว +16

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እህቴ መታደልሺ ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናቴ ስላቺሽ ምን ተነግሮ ያልቃል እማ ወለላኢቷ የጭንቅ አማላጇ ክብር ምስጋ ይግባ አትጠገብ ታምረ ብዙ እንኳን ያንቺ አጽያተኛ ልጂሽ ሆንኩኝ

  • @alemmisganaw3817
    @alemmisganaw3817 ปีที่แล้ว +2

    የሚገም እና የሚደንቅ ከአይምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ተአምር ነው
    ያላት እምነት በቃ የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እህቴ በፀሎትሽ አስቢን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ የወደደኝ ጌታ ምን አርጌለት ነዉ አግዚአብሔር ስሙ ከፅንፍ አሰፋ ፅንፍ ይመስገን የአመቤታችን. የድንግል ማርያም ከብር ምስጋና ይድረሳት የቅድስ መላአከት ከብር ምስጋና ይድረሳቸዉ. ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ከብር ምስጋና ይድረሰዉ. መታደል ነዉ የልብ ቅንነት ዉጤቱ ይህ ነዉ. ላንቺ የሰማሽ በተለያየ ችግር ዉስጥ ላለ ነዉ ይስጠን ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አባቶቻቸንን የሰማይም የምድርም አምላካችን. ይድረስልን. የአናታችን የድንግል ማርያም. አማላጅነታ አይለየን የሰማአቱ በረከት አይለየን ሉሌ የአመቤታችን አገልጋይ በጣም የሚመስጥ አንባ የሚያመጣ አራሳችንን አንድንፈትሽ የሚያስተምር ፐሮግራምህን አመቤታችን አማላጃችን ትርዳህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sehenyee
    @sehenyee ปีที่แล้ว +39

    😢አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ አትለየኝ ሀገራቹን ሰላም ያድርግልን እና እዛ ቅዱስ ቦታ መሄድ እፈልጋለው በርሜል ጊዮርጊስ ታምሩ ከቃል በላይ ነው ሁላችሁም። ሂዱ

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 ปีที่แล้ว +8

    የተመረጠች ነፍስ በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲህ የተሳሰረ እምነት በእውነት ይገርማል።

  • @KaleabG-v8r
    @KaleabG-v8r ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ ይላል ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ እናት ድንቅ እናት ናት የአንቺም ዕምነትሽ የሚደነቅ ነው ከኛ የሚጠበቀው ማመን ብቻ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግሩም ድንቅ ምስክርነት ነው አንችን የስማች እመብርሃን ለኛም ትስማን ጌታ ሆይ ለኔም እምነት ጨምርልን 🤲እንደው ሉሌ የሁሉም ምስክርነት በመፃፍ ቢፃፍለሁሉም ብዳረስ ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +20

    አወራሯ እራሱ ትህትናዋ❤❤ሰማዕቱ እኛንም በምልጃዉ ያስበን

  • @AyikelNega-zf5ps
    @AyikelNega-zf5ps ปีที่แล้ว +7

    እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራ ጌታ ሆይ ለናም ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እምነትንም ጨምርልኝ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 ปีที่แล้ว +10

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእግዚአብሔር አያልነቱና ችሎታው እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለሀለም የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🤲

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 ปีที่แล้ว +4

    😢😢 እመብርሐን ይህ ሁሉ አልፎልኝ
    መቼ ይሆን እምመስክረው 😢😢
    እመቤቴ እርጅኝ 😢😢😢
    ❤❤❤❤ ለኅታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 ปีที่แล้ว +4

    ውይ የኔ እናት ታድለሽ ጊዜ ባገድብሽ ኖሮ ብዙ የምታስተምሪ ነበር ።❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +17

    ላንቺ የታየች እመ አምላክ እኛንም ትጉብኝን ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔአጥያተኝዋን ልጅህን😢😢😢 አለም አድክማኛለች አሳርፈኝ በቤትህ መዳኒያለም

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም ปีที่แล้ว +9

    ስራው ድንቅ ነው በቅዱሳኑ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክየ የኔንም ልብ አብሪልኝ❤

  • @emaamaen
    @emaamaen ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምን እንድል አላቅም😢😢😢😢 ዕፁብ ድንቅ ነው ለሰሚው ልብ ወለድ ነው የሚመስለው ግን በእውነት በጣም ነው የሚገረመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን አሁንም ትባርክሽ ❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሁሉም በርሱ ይሆናል ድቅን ነው አምላክ ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፣

  • @kidistwoldu9484
    @kidistwoldu9484 ปีที่แล้ว +5

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ሆይ🙏 እምነትሽ አድኖሻል እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ላንቺ የደረሰው ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 🙏እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን 🙏

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለእናት እና ልጁ እግዚአብሔር ተመስግን! የስማእትዱስ ገወርግስ በርከት ይድርስን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለመናገር እኔ አምኛታለሁ ምክንያቱም አንድ ግዜ ከቦሌ ከአብነ ጎርጎርዬስ ታዘው ወደ አዲስ አበባ ውስጥ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ እህቴም አብራ ነበረች ሳይነጋ በለሊት እየሄዱ ቦታው ጠፍቷቸው ሰማእቱ እራሱ ነው የመራቸው በሰው ተመስሎ ከዛ ቦታውን አሳይቷቸው ዞር ሲሉ የለም ግን በፈረሱ እንደመራቸው ሁሉም ነው ያዩት ብዙ ነበሩ! አምላከ ቅዱስ ጊዬርስ የተመሰገነ ይሁን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว +1

      እንዴ አለማመንን ምን አመጣዉ ምን ይሳነዋል ደግሞ ልበ ንፁሀን ብፁአን ናቸዉ እግዚአብሔርን ያዮታልና አይደለም ቅዱስ ጊዮርጊስን

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እኔንም አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርምነው በእውነት ብታወሪ ቢታወሪ የማትጠገቢ ከአፍሽ ማር ይወርዳል በእውነት ደስትያለሽ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመአምላክ የፍቅርእናት እንጃ ምንእንደምል ብቻ በጣም ደስብሎኛል የቀረውንም ምስክርነት ለሁለተኛጊዜ ብትነግሪን ደስይለኛል ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 ปีที่แล้ว +7

    ከዚህ በላይ ደስታ የለም ሰላምዬ እንኳን ደስ ያለሽ እውነት መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብህ ዕድሜን ከጤና አብዝቶ የምታገለግለው አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከአዛኝቷና ከርህሩኋጋ ይስጥህ፡፡

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግልማርያም አማላጅነት ከሁላቸንምጋር ጋር ይሁን እመአምላክ አንች እርጅን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayaraya983
    @belayaraya983 ปีที่แล้ว +10

    እመብርሃን ላንቺ የደረሰችልሽ ዘወትርም የምትሰማሽ ፣ሰማእቱም የሚራዳሽ ለኛም ለሀጢያተኞቹ ይቅርታውን ታሰጠን ዘንድ ለሁላችን ትድረስልን።አሜን አሜን አሜን።

  • @haymanotestibel3350
    @haymanotestibel3350 ปีที่แล้ว +4

    የተደረገለት ይገባዋል መታደልሽ እህቴ ድንግል ማርያም እናቴ ምስጋና ይድረስሽ ❤

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok ปีที่แล้ว +4

    ሰማአቱ ጊዮርጊስ ለጁ ያብቃኝ ወለተ ሀና ነኝ ፀልዩልኝ አሜን ።

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ....ቃለ ህይወት ያሰማልን ....

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw ปีที่แล้ว +9

    እመብርሃን እኛንም ለዝህ ተምህረት አብቅን ሳመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጀክ አብቃን አሜን❤❤❤❤

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 7 หลายเดือนก่อน

    በሥላሴ ስም እኔ እስከ ዛሬ ምስክር ሰምቻለሁ የዛሬው ደሞ ይለያል እኔጃ በጣም እጹብ ድንቅ ነው እህቴ በእውነት እድለኛ ነሽ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም በእውነት እኔ እራሴን እደ እደለኛ ነው የቆጠርኩት ይህን ድንቅ ነገር እድሰማ የፈቀደልኝ እምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመአምላክ እመብሃን እመብዙሃን ላአች እደአደረገችልሽ ለኛም ባይገባንም በስደት ያልነው ልጆቿን ትስማን ክክፉም ነገር ሁሉ ከልላ ለሀገራችን ታብቃን አሜን🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 ปีที่แล้ว +2

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ከነቤተሠቤ ለደጅህ አብቃን ለምስክር አብቃኝ አሜን

  • @liya7521
    @liya7521 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ኪዳነምህርት ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች የሳ ልጆች ስለሆንን እድለኞች ነን አድራሻሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ኪዳነምህርት በፈቀደች

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቱን ቅዱሳንን የሠጠን አምላክ ክብር ይግባው እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ላንች የደረሠች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እፅብ ድንቅ ነው እግዝአብሔር ይመስገን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 ปีที่แล้ว +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሠኝ

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው እመብርሃን ቃለ ህይወት ታሰማሽ እኛንም ትባርከን አሜን

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +1

    ከእፁብም በጣም እፁብ ድንቅ ነው አቤት የእምነት ጥንካሬ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትመስገን በእውነት ያመነ ሁሉ ይደረግለታል እንዳለን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው እና በእውነት እኛም በእምነታችን መጠንከር አለብን እናመሰግናለን ሉሌ🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ አቤቱ ንፁህ ልብ ስጠኚ አሜን አሜን አሜን እህታችን በጣም ደስ ዬሜል ልብን ያምስደስት ትልቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +1

    ሉሌ ልኡል ስገድ ሁሌ ድንቅ ምስክርነት የዛሬው ግን የድንቅም ድንቅ ነው እቺ ብርሀን የሆች ልጅ መድሀኒአለም ከነናቱ አምላከ ጊዬርጊ የደረስልሽ በረከትሽ ለኛም ይድረስ ተስፋ ነሽ ለሁሉ 🙏🙏🙏💕

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +2

    እናቱን እናት አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰችልሽ እማ ፍቅር ለኛ ለልጆቿ ትድረስልን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከት ይደርብን ደስ የሚል ስቃይ እኔ እራሱ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ ገባሁ ምስጥ ብዬ ያየሁት ድንቅ ተአምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 ปีที่แล้ว +2

    ንፁ ልብ ላለው ሰው እግዚአቤር ቅርብ ነው እባክሽ እህቴ ተግተሽ ለአገራችን ፀልይ ሰላም እንዲሰጠን

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ላቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኝም ትድረስልን አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን😢❤❤❤አሜን፫❤❤

  • @ItaliaCell-g5t
    @ItaliaCell-g5t 6 วันที่ผ่านมา

    ስማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ንፁህ ልብ ስጠኝ በሀይማኖቴ አጠክርህ ለደጅህ አብቃኝ እመቤቴ ድግል ማሪያም ለደጁ አብቂኝ 😭😭😭😭😭

  • @milliet6747
    @milliet6747 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን !!!የእናታችን የድንግል ማርያም የኪዳነምህረት ምልጃ ና ጥበቃ ለሁላችን አይለየን የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት አይለየን እንዴት መልካም ልብ ቢኖራት ነው ከነልጆችሽ ክነባለቤትሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ያንች እምነትና ሕይወት ብዙያስተምራል ሉሌም በረከቱ ይድረስህ ከነቤተሰብህ እያልኩ ይሄ እውነተኛ መንፈሳዊ ፊልም ይወጣዋል::

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤የግወርግስ ፀሓይ ፀሎት በረከቱ ይድረሰን ኪድየ ወላለየ በጥላከለላዋ ትጠብቀን እንኳን ለዉድ ጌታችን መድሀኒታችን የኣለም ቤዛ መድሀኒአለም በሰላም ኣደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ashu8602
    @ashu8602 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው እንዲህ ያለ እምነት ከወዴት ይገኛል!!! የጌታየ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስምሽ ለዘላለም የተመሰገን ይሁን!!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +4

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቸሩ አምላካችን ሆይ እምነትን ጨምርልን እናቴእግዚአብሐር ይስጥልን ድንቅ እምነት አንቺን የሰማች ኪዳነ ምሕረት እኛንም ከልጇ ወዳጇ ተማልደን አሜን ፫

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለኔም ትድረስልኝ አሜን፫

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን እፁብ ድንቅ ነው

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi ปีที่แล้ว +57

    ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ❤❤❤❤❤

    • @mihret2121
      @mihret2121 ปีที่แล้ว +2

      ምንም አይሳነው አማኑኤል ይቻለዋል የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว +2

    የኔ ታሪክ ሞሰለኝ ታድለሽ አንቺ የሰማእቱን ገዳም እረገጥሽ።

  • @dest567
    @dest567 ปีที่แล้ว

    አምላከ ጊዮርጊስ ይመስገን : ድንግል እመቤታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት:: ወንድሜ የጋበዝካቸውን ሰዎች ሲያወሩ አንተ ብዙ በመሀል እየገባህ ባታወራ ጥሩ ይመስለኛል::ተመልካቾችን ይረብሻል::

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +2

    አመቤቴ እናቴ ሆይ ከቶ ያችን ፍቅር በምን ይገለፃል ምሰጋና ብቻ እንጅ እኔንም ሀጢያተኛ ለጅሽን አሰቢኝ አናቴ ሆይ😢😢😢

  • @በረከትባርኮት
    @በረከትባርኮት ปีที่แล้ว +2

    እጹብ ድንቅ እጹብ ድንቅ እጹብ ድንቅ
    እራሴን ነው ያየሁበት የለካሁበት የመዘንሁበት ነው ይገርማል በእውነት በጣም ነው የሚገርመው እመብርሃን ይህን ያህል ቅርብ ናት ለካ እዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩ ልዑልም ፍርዎትም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mita21166
    @mita21166 ปีที่แล้ว +2

    የሰሚነሿ እናት ኪዳነምህረት የሚሳናት ምን አለ እግዚአብሔር ሆይ በ እምነቴ የፀናው የበረታው አድርገኝ🙏ላንች የደረሱ መላዕክ ለእኛም ይድረሱልን ቸሩ መድኃኔዓለም የ አለም ቤዛ ክብር ይገባሀል🙏❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    የተደረገለት ያለቅሳል መታድል ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የልዳዉ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አሜንንንንንን ዋው እንዴት መመረጥ ነው እንዴት ተመስጪ እንደሰማሁ እግዚአብሔር ያውቃል እጹብ ድንቅ ነው ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ባንቺላይ ያለ መንፈስቅዱስ እኛምንም ይጎብኘን እንደቸርነቱአሜን

    • @dest567
      @dest567 ปีที่แล้ว

      እኔም ተመስጬ ነው የሰማሁት:: አቤት መታደል:አሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ❤ እግዚአብሄር ፈቅዶ እና ወዶ ለዚህ ስላበቃሽ ክብር ምስጋና ይገባዋል። እመብርሃን አዛኝቷ አንቺን እንደወደደችሽ እኛንም ትውደደን🙏 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛው ተአምሩን ይስራልኝና ስለቴን ይዤ ለደጁ ያብቃን❤

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 ปีที่แล้ว +2

    የእመቤታችን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ አዛኜ እመቤቴ ማርያም ስሞን ጠርቸ አልጠግብም የምኖርው ስደት ነው ጡቴን ይመኝ ነበር ማታ ላይ እቅልፍ የለኝም አለቀሰ ነበር ልብስ ሲነካኝ ይመኝ ነበር የእመቤታችን ሰእል አድኖ በእንባ ነበር የማርሰው ማንም የለኝም ይለሽኝ አንች ነሽ እናቴ ድርሽልኝ እል ነበር በህለሚ አየሁ ጥዋት ስነሳ ተሽሎኝ ል የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን እመቤታችን አመስግኑልኝ ታምሮን ሀገሪ ሰገባ በየ ቤተክርስቲያን እናገራለሁ ክብር ለድግል ማርያም

    • @meseretzike
      @meseretzike ปีที่แล้ว

      Ellllle kibr yegebatale yegetate ente kidist dingle mareyam

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 7 หลายเดือนก่อน

      ተመስገን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😊

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ለአንቺ የረዳሽ እኔንም ከመላው ቤተሰቤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብኝ

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል እንዲህ ሰዉ በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ሲያስቀና የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 ปีที่แล้ว

    እኔ የምፅፈው ጠፋብኝ እግዚአብሔር በብርሃ ለተወስኑት የሚገልጥ ድንግል ማርያም እንዲሁ ግን ባለም ሆነው እራሳቸውን በእምነት ልቦና ለተሞሉትም በቤታቹው በልቦናቸው ይገኛሉ
    ልኔ ............

  • @meseret8838
    @meseret8838 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን። ለእኔ ከአምሮ በላይ ነው የሆነብኝ። ወላዲተ አምላክ ከልቦናች ላይ የተጋረደውን ጨለማ ገፋ ትጣልልን።

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለእግዚተ ማርያም ይሄንን ታሪክ በሌላ እምነት ውስጥ ሆኖ ለሚሰማው ለማመን ይከብዳል ነገር ግን ለእኛ በኦርቶዶክሳውያን ግን ሁሌም የሚደርግልን ሁሌም በአይናችን የምናይው በጆሮአችን የምንሰማው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኪዳነምህረት ለሁላችንም ትድረስ
    ልጅቷን ግን በክፍል 2 እንጠብቃታለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ እመብርኃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ይህን ላሰማን
    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብርታት ሁነሽናል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቺልን በቤቱ ያፅናሽ 👏
    እውነትም "እፁብ ድንቅ" ነው

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናኔ ኪዳነ ምሕረት የስደት ስንቄ ምስጋና ይገባሽ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ እሕታችን ይሔን ድንቅ ምስክርነት ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ለሱ ምን ይከፈለዋል አትሙት ያላት ነብስ በጁናትና ነብስን መግደልም ማዳንም በጁነው ጠላታችን በኛላይ ስልጣን የለውም ክብር ለሱ አሜን አሜን አሜን

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁሌም ኪዳነ ምህረት በቀን ሳልተኛ ነው የክፍሌ በር ላይ የምትገለፅልኝ በቃ አያታለሁ ዘንበል ብላ ስታየኝ ያለሁት በስደት በሀዛብ ሀገር ነው ግን ሁሌም ነው የምትገለፅልኝ🙏💗

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว

      ታድለሽ እህት አለም የአህዛብ አገር ላይ ልታፅናናሽ ነዉ እባክሽ በ እመብርሀን ይዠሻለሁ በድንግል እንደአአትረሽኝ ዉለተ ዮሐንስን አስቢያት በረከትሽ ይደርባት በያት በሞቴ ፍቅሯ እንዲያድርብኝ እፈልጋለሁ አሳድሪባት በያት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว +1

      በአህዛብ አገር ስምሽን ስጣራ መከታ ሁኝኝ እናቴ አደራ ብለሽ ዘምሪላት ለንግስቷ

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው ቀሪ ዘመንሽንም እመ አምላክ ትጠብቅሽ
    ለሁላችንም ፍቅሯን ታብዛልን