አብርሽ እና ሩታ ተስማሙ. አስታረቅናቸው 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru4902 ปีที่แล้ว +908

    አብርሺዬ የኔ አስታዋይ እደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤

    • @heseenhusee1551
      @heseenhusee1551 ปีที่แล้ว +4

      እኔ በጠም ደስ አለኝ

    • @kasutube8
      @kasutube8 ปีที่แล้ว +2

      Yesss gobozi 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @رحمهيسوف
      @رحمهيسوف ปีที่แล้ว +1

      ኢኔ

    • @heseenhusee1551
      @heseenhusee1551 ปีที่แล้ว +3

      አሀንም ሩተን እና አብረሽንንን እንጠብቃልል🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

    • @Kimem12
      @Kimem12 ปีที่แล้ว

      Ine gena video salay new desi yalegn😂❤❤

  • @beyenebeyene-qs4or
    @beyenebeyene-qs4or 10 หลายเดือนก่อน +8

    አብርሽና ሂሩታ እጅግ እጅግ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ታዲያ ፕራክ ስትደራረጉ እጨነቃለሁኝ ምክንያቱም የምትጣሉ እየመሰለኝ ቢሆንም ፈጣሪ አየለያችሁ እንደካቦ ሰንሰለት ያጠንክራችሁ መንታ መንታ የተባረከውን የተባረከችው ፍሪ ፈጣሪ ይሰጣችሁ እኔ በጣም አወዳችኋለሁ በጣምም ለእናተ ክብር አለኝ አብቡ ለምልሙ ጤናበረከቱንም ድንግል ማርያም ከነልጇ ታጎናጥፋችሁ እረጅም እድሜንም ያድላችሁ አሜን አሜን አሜን/ባይ beyene

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k ปีที่แล้ว +105

    በጣም ደስ ይላል ማርያምን እንዲህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ያብዛልን አብርሽም ወደራስህ ተመልሰህ አሰበብበት ሰለምትወድህ ነው እንዲህ የምትሆነው

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 ปีที่แล้ว +87

    ወይኔ እደኔ ማነው ያለቀሰ ደስ ሲል ማነው መዝሙሩን ሲሠማ ያለቀሰ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +297

    ማርያምን በጉጉት ስጠብቅ ነበር መጨርሻችሁ እግዚአብሔር ያሳምርላችቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 ปีที่แล้ว +7

      እሰይ እልልልልል ቀስበቀስ ትግባባላችው ዋናው መቀራረባችውነው
      አላህ በአላል ያስማማችው👍🥰🥰🥰

    • @eyrus8180
      @eyrus8180 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Misge930
    @Misge930 ปีที่แล้ว +95

    አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል አይለያችሁ ጌታን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @HayatHassen-o6v
    @HayatHassen-o6v ปีที่แล้ว +52

    ውይ አልሀምዱሊላ እይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፉል ሂወት ይቀጥላል አንተ ብቻ ጠንካራ ሁን ጌታ ያለው እንጅ እኛ ባልነው አይሆንም ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ 🎉🎉🎉

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +15

    ኢየሱስ በነገርህ ሁሉ ይቅደም ፀሊ እጂ አትጨናነቅ❤❤አብርሽዬ መልካም ወንድማችን ተባረክ

  • @astedehana5892
    @astedehana5892 ปีที่แล้ว +51

    እሰይ እኳን ታረቃችሁ ሁሉም በሂደት ነዉ ቀስ እያሉ በፈቅር ❤❤😊 ይዋደዳሉ

  • @محمود-ق2ي2خ
    @محمود-ق2ي2خ ปีที่แล้ว +32

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ ปีที่แล้ว +83

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው በመታረቃቸው😢😢 አላህ ሆይ ሀገራችኝ ሰልም አድርግልን በጎደር በርሃብ ሚያልቁ ቤትሰቦቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፈትህ

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye ปีที่แล้ว +6

    አብርሽ እየ እህትህ ግን በእውነት አስተዋይ መልካም እህት አለችህ ታድለህ ❤❤❤ እግዚአብሔር ያብርሽን ልብ ወድፍቅር ይቀይርው አሜን ስርጉን ያብላን አሜን ውለዱው ክበድው አሜን ሁላችሁም ደስስስ ትላላችሁ በርቱው

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +41

    ዋዉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ በመታረቃቸዉ እማምላክ ፍቅራችሁን በይበልጥ ታብዛላችሁ አብርሽ ያተ ደስታ ለኛም ደስታችን ነው ወድሜ ❤

  • @gebyezayin
    @gebyezayin ปีที่แล้ว +5

    ብርሺዬ የኔ አስታዋይ እደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว +62

    ልጂቷ ራሡ ስርዓት አላት ስታሣዝን😢 አብርሽ ደግሞ በጣም ፈርቷል ያኔ አፍሯል😊❤ፈጣራ ያጣምራችሁ❤

  • @NunuTessema-o9v
    @NunuTessema-o9v ปีที่แล้ว +9

    ልጅቷ እርጋታዋ ደስ የምትል ተባሪክ አብርሽ እዳታመልጥክ ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም የአንተ ህይወት ይቀጥላል እድልክን ተጠቀም ከፈጣሪ የመጣ ሁሉ መልካም ነው❤❤❤

  • @astedehana5892
    @astedehana5892 ปีที่แล้ว +196

    እህት ወንድምቼ በስደት ያላችሁ የእረፈት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne ปีที่แล้ว +8

    ይህን ቀን ለመየት ነፍቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም ቡሀለ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁነል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms ปีที่แล้ว +23

    ኢልዱ ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ የሰው ልክ የገባሽ ሰውን እምትረጂ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ ተመኘሁ❤❤❤

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አስተዋይ እህት ስላለችህ ልትኮራ ፈጣሪህን ልታመሰግን ይገባሀል አብርሽ ቃል አይታጠፍም ስለምትወድህ ነው አንተ ድረስ የመጣችው ፍቅር ጡር አለው ብዙ አትኩራ የገን ሰብ

  • @gfh9633
    @gfh9633 ปีที่แล้ว +93

    ዋውው በጉጉት የጠበኩት እርቅ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤ ተባረኩ ክፉ አይንካቹ

    • @henaa3965
      @henaa3965 ปีที่แล้ว

      ጌታ፡ክብሩን፡ይውስድ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ እኩ መልካም ሠዉ ነሽ ወደ ስጋሽ አላደላሽም ምንም ያጠፋሽዉ ነገር የለም በሴትነትሽ ለሴት ክብር መስጠትሽ ያክብርልን ብለናል🙏🙏🙏🙏💚💚💚🥰🥰

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +162

    ❤የኔ ቅን አብርሽዬ በይ ሩታ መአተብ አድርጊ ተዋህዶ ሁኚ ፍቅራችሁም ይበልጥ እንዲጠነክር

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +1

      ክርስትያን አይደለችምዴ😊

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j ปีที่แล้ว +11

      እውነት ነው እኔም ፈርዶብኝ አንገት ነው እማየው😢😢

    • @TADELEAbe
      @TADELEAbe ปีที่แล้ว +2

      ማህተብ ትሰር አድረጉላት

    • @ZenebeDutiso
      @ZenebeDutiso ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +9

      ይምር እኔ ይሆነ ቀን ተበጥሶባኝ እራቁቴን ይሆኩ ነበር የመሰለኝ 😌😌❤❤❤❤

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 ปีที่แล้ว +20

    ሲጀምር እናንተቤት ደግናቹ ጌታን ቅንነትሽን በጣም አደንቃለው ምናለ ከናንተ ቤተሰብ ተፈጥሬ ቢሆን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ ปีที่แล้ว +59

    እልልልልልልልል ተመስገን ሰርጉን ለመብላት ያብቃን

  • @mesiilove4313
    @mesiilove4313 ปีที่แล้ว +11

    እልልልልልልልልል የመዳም ቅመሞች እንኳን ደሰ አላቹ የናተ ውጤት ነው የኔ ውዶች እናተም የምታርፉበት እንጀራ ያደላቹ ❤❤❤❤❤

  • @zehr4453
    @zehr4453 ปีที่แล้ว +48

    እህታች ክበሪልን እንኳንም ደሰ አላቹ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +11

    አብርሽዬ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
    @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ ปีที่แล้ว +8

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ሩት

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ እህትየምር ተባረኪ አብርሽዬ ለማንኛዉም አስብበት ህይወት ፈተናናት ዳግም እዳትጎዳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +21

    አብራችሁ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ሩታ፣አብርሽ❤🎉

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 ปีที่แล้ว +16

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
    ውዶች እንኳን ደስ አለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu ปีที่แล้ว +35

    ትልቅእህት እናትማለትናት❤❤

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر ปีที่แล้ว

      እውነት ነውአህት. ኢሂተችን. እዱ. ተባረኪ. አችምንም። አለጠፈሾም.

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ ተስማሙ የሚለዉ አይቶ እሮጦ የገባ ❤❤❤ደስ ብሎናል ተባርክ አብርሽዬ

  • @birchannelብሪየቻናል
    @birchannelብሪየቻናል ปีที่แล้ว +23

    ዕልልልልልልልልልልልል ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 ปีที่แล้ว +8

    ብቻ ሔንን አይታ ሮጣ እንዳመጣ የድሯዋ 😄አብሪሽ ደስ ብሎኛል ጠበቅ አርገክ ያዛት ያኔ የሄዱት መተው ይለምኑካል 🥰

  • @-4587
    @-4587 ปีที่แล้ว +26

    ደሞ ልጅትዋ ደስ ትላለች ዋውው በፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ እህት ወኔድሞችየ💖💖💖

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +21

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዎውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እንካን ታስማምቹ ዳስ ይላል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤እ ሔት ማ ላት እሔ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 ปีที่แล้ว +4

    የምር ልጅታ ምርጥ ና ደርባባ ልጅ ናት ትንሽ ፍቅር እስዋ ስለጠየቀች ነው እንጅ እርጋታዋ በቅ ነው❤

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +7

    ወጥመድ ወይስ ሌላ 😂😂😂😂አይ ኤልዱ ይመቻችሁ ደስታችሁ ደስታችንነው አብርሽዬን ማንም እንዲያስከፋው አንፈቅድም ማንም በጣም ጥሩ ልጅ ነው የኔ ሩህሩህ አብርሽ የልብህን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልህ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ተከርቸውም ወጥመድ 😁😁😁😁😁😁😁

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      @@tigisit2534 ቲጃዬ ፅሁፍሽ አልገቢኝም

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ሁሉም የልፈል አብሽር መታረቃቹሁ ደስ ይለል የወደፍቱን አላህ የቃል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +12

    ኡፍ እዴት ደስ እዳለኝ 😢😢😢😢😢 ሳላስበው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሄን ስሜት ያለፈበት ያቀዋል 😢😢😢😢 አዲዬ እውነት ብለሻል አይታወቅም ወደፊት ምን እደሚፈጠር የኔ ምርጥ እህት ትለያለሽ አዲዬ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu ปีที่แล้ว +4

    የቡታጅራ ሰዎች ግን ልባቸው ለፍቅር ቅን ናቸው እዴውም ከዛ ነው የማገባው❤

    • @BhelHee
      @BhelHee ปีที่แล้ว

      አብሬን ቤተሰብን ባየንበት እኔ ተመኝው

  • @Birukt21
    @Birukt21 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ክንግድ አይመጣም ያ ቀን ተመለሱ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ❤ በምክናያት ነው ምነወደው አብሽር

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል ያለፈው አልፏል ሂወት ይቀጥላል😘😘😘😘😘

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
    @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ በጣም ነበርያሳዘነችኝ ስለፍቅርየተቀጣ ያውቀዋል
    😢😢😢😢😢

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መልካምነት ለራስ ነዉ በርች ደግ ሰዉ❤መዝሙሩ ልብ ይነካል በሱ ያመነ ሁሉም ይስተካከላል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +7

    ደስ ይላል እንኳን ታረቁ ትንሽ ግዜ ያስብና አብረው ለመሆን ያብቃቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว +9

    ማነው እንደኔ አብርሽ ሩታን ሲቅፋት እጁ ትንሽ አቅፎት በቆየ ያለ😂😂😂😂😂

    • @tayeedashaw8770
      @tayeedashaw8770 ปีที่แล้ว

      ኣይ 😁😁😁😁😁

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 አላልሽም ደስ የምትል ልጅናት

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 ปีที่แล้ว +1

      አወ ታምረኛለች እርጋታዋ እንደኔ ቀልቃላ አይደለችም😜😜😜😜😜

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว

      @@rahmasaeed4843 ኪኪኪ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij ปีที่แล้ว +7

    አጅርሺዬ በጣም ደስ ብሎኛል በስደት ያላችሁ እህቴ ወድሞቼ ፈጣሪ ወቶ ከመክረት ይጠብቃችሁ ለናቴ ሀገራቺን ያብቃን

  • @abc4479
    @abc4479 ปีที่แล้ว +29

    ደስይላል ያለፈውአልፎል ሂወትይቀጥላል

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 ปีที่แล้ว +5

    አቅፍ ሰላም ሲላት የሆነ ነገር ትዝ ብሎታል 💔አፍቅሮ ማጣት እኮ ፈሪና ተጠራጣሪነው እሚደርገው እንኳንም ታረቃችሁ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +6

    የኔ ደርባባ ኤልዱየ መልካም ሰው ነሺ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤ አብርሺም መልካም አስተዋይ ነው የኔ ጀግና ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል ปีที่แล้ว +2

    ለቢዶ ተሆነ ችግር የለውም አላለም አብርሽ ፈርቷል አስገዶ መድፈር ኦነብክ አብርሽ ክክክክክክ ግን አብርሽ ወላሂ አታስህም አተላይ ፍቅሩ ተገልብጦ ተበርክከክ ታፈቅሪኛለሾይ የምትልበትን ቀን ያቅርበው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aster-j6h
    @aster-j6h ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ምርጥ እህት ነው ያለችህ አብርሽ ታላቅ እህት እኮ እናት ማለት ነው አንተም ከዚህ ሁሉ ድብርት ወተህ ደስተኛ ሁነህ እንይህ እሽ አላህ አድ ቀን ሁሉ ነገር በደስታ ይቀየራል አይዞህ

  • @busyline5298
    @busyline5298 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስጌን
    ተባረኪ የልዱዬ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @fhwfd5492
    @fhwfd5492 ปีที่แล้ว +4

    ሰለ ኩሉ ነገር አግዚአብሕሔር ይመሰገን🙏🙏🙏እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @newid5082
    @newid5082 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷደግሞ ስርአት1👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @semirahssen
    @semirahssen ปีที่แล้ว +4

    አብርሽዬ ቆጅዬልጅ ፀባዋ መልኳ ሚስትህን አግኝተሀል አጥብቀክ ያዝ ያብርሽ እህት ምንም ያጠፍሽው ነገር የለም ውዴ አብሽሪ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠብ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደስይላል ህታችን አላህይስጥሽ ትልቅእህት ማለትእናት እደማለትነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx ปีที่แล้ว +4

    ዋው አብርሽ ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል ሩታዬ በመታረቃቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ አብርሽ ጌታ ልክስክ ይሆነል ቢሮ❤❤❤❤❤

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 ปีที่แล้ว +10

    አብርሺኮ ምርጥ ሰው ነው የምር ልቡ መልስ ነው የሚል ቶሎ ምናለ ያተን ልብ በሰጠኝ 😢

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት በጣም ደስ አለኝ አብርሽ በአንተ ህይወት ጣልቃ መግባት ባይኖርብኝም አይዞክ በርታ በአሁኑ ሰአት እኮ እንደዚህ አይነት ግልጽ ሰው ያውም ሚዲያ ላይ ቀርቦ እራሱን የሚያጋልጥ አይኖርም እና በርታ አይዞህ መንገዱ ይሳካልሀል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ ปีที่แล้ว +7

    ያብሪሺ ታላቅ እህት እናትም እህትም ማለትነው በጣምነው የምወድሺ ቅን ልብአለሺ

  • @nomo6793
    @nomo6793 ปีที่แล้ว +4

    የአብርሽ ደስታ የሚያሥደሥተው ማነው እኔ 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betisha-k
    @Betisha-k ปีที่แล้ว +6

    አብርሽ በዚህ ፈገግታቹ ምሳ ነገር እየጋበዝካት ብትመጡ ዋዉ ነዉ ለማነኛዉም ደስ ብሎኛል❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ እዳለኝ አብርሽየ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እልልልልልልልልል🥰❤❤🙏

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁሁ ❤❤❤❤

  • @Madina-q1p
    @Madina-q1p 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ኣስይይይይ እልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ❤እንካን ደስስ ኣላችው አብርሽ እና ሩታ ጌታ ይተመስግን ይሁን

  • @rashiedabdala1394
    @rashiedabdala1394 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ባጣም ዳስ ይላል ብሮ አዲስ ሂዎት ቃጥል የላፋዉን አታስብ❤❤❤❤👌

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 ปีที่แล้ว +1

    እናትዋ ስታያት ምን ይሰማታል😥ወይ ዘንድሮ ሴቶች ክብራቹ ነብቁ ክብራ የምትጠብቅ ናት ክብርያላት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +6

    እኔ የልቤን ሰው ሳጣ ስደት መጠጊያየ ነበረ በጊዜው አሁን የኔ የምለውን ይዤ ወልጄ ለመሳም በቃሁ አብርሺ ከፈጣሪ በታች መጠጊያ የልብህ ሰው አዲርጋት ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @awetwelehawerya7007
    @awetwelehawerya7007 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ ይላል ኣብሮ ቢሆኑ ጥሩ ነው ምትሉ እስኪ ላይክ ኣርጉ

  • @felekechmeka7481
    @felekechmeka7481 ปีที่แล้ว +5

    አብርሽዬ አይዞህ ሂወት ይቀጥላል ፈጣሪ ላተ አስቦልህነው🥰🥰🥰🥰

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ እሕትኮ እደ እናትም ናት ማሻአላሕ ደሥ ሥትሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍ ደስ ብሎኛል!!! ❤❤❤

  • @MediDebebe
    @MediDebebe 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ደስ ብሎኛል አልቅሼ ነበር የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ እሰይ እኳን ታሪቃችሁልን ደግሞኮ ቆጂየ ናት ወላሂ ❤❤❤❤

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህት ነሽ እሾክንሐ በሾክ ነዉ አብርሽ እኔም ለወንድሙ ደርሺለታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamila690
    @jamila690 ปีที่แล้ว +4

    የአብርሽ እህቱ ማር እኮ ናት ❤❤

  • @Hayath-p9h
    @Hayath-p9h ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደስሲል❤❤ አብርሽ ትለያለህ🎉❤❤❤❤❤🎉 ፈጣሪ ፉቅርቻሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 ปีที่แล้ว +6

    መጀመሪያም ቢሆን እደዚክ ነው የሚያምረው በውስጥ ጨርሱ ያልኩት አሁን በጣም ያምራል🎉🎉😂

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ እና ሩታ ፋቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ኤዱ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባሪክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

    ምንም አላጠፋሽም ኤልዱዬ ❤❤❤

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እዴት ዴሥእዳለኝ እኳን ተሥማማችሁልን ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን ለመጀመሪያ ጊዜ ስፅፍ እናም ልጅ ትልቅ ልጅ ነው እመብርሃን እመብርሃን ትጠብቅልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ምኪን አብርሺ አለህ ያደስታ ያፍቅር ሂወት ይሥጥ 😍❤

  • @HarunBfss-rb2eg
    @HarunBfss-rb2eg ปีที่แล้ว +6

    ማነው እደኔ በደስታ ያለቀሰ 😥😥 ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኔ እህ የራሰሽ ሂወት ብትመሪ ይሻልሻል አንቺ ብቻ ወደሽ አይቻልም እሱ የመጀመሪያዉ ፍቅረኛዉ ጉድተዋለች የአንቺ መግባት ጊዜ ማቃጠል ነዉ ቢወድሽ ደስ ባለኝ ደግሞ አንደዚ ስትሆን ያሰጠላል ክብርዋን ይዛ ስትቀመጥ ደስ ይላል በወንድ ልጅ ነዉ የሚያምረዉ እወድሻለዉ እወድሻለዉ ሲል እንደ እህት የምመክርሽ ትምህርትሽን ተማሪ ተድሮ እጮኛዉ ይገናኙ ይሆናል ግዜሽን ባታቃጥይ ደስ ይለኛል እግዚሀብሄር ይርዳሽ

  • @genetshemels6247
    @genetshemels6247 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ የሚል ነገረ ነዉ ያረግሽዉ❤

  • @MdMusa-gf2mu
    @MdMusa-gf2mu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውይ ደስ እዳለኝ ውይ አለሀምድሪላ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ለሰርጋችሁ ያብቃን 🌹🌹🌹

  • @NemeAsfe
    @NemeAsfe 9 หลายเดือนก่อน

    አብርሸዬ ህይወት ይቀጥላል አይለያችሁ ጌታን ደሰብሎኞል❤❤❤❤

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማሮች እኔ ብቻነኝ ፍቅር አሊዘኝ ያለው😂😂😂

  • @nabah8797
    @nabah8797 ปีที่แล้ว +2

    እህትነት ❤❤

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የማያልቀውን ፍቅር ይስጣቹሁ❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተመስገን ❤❤❤❤ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤