ፍቅርን ጨምሩ || በዚህ መልዕክት ከሁሉ የሚበልጠውን ነገር ያገኛሉ || Increase in Love.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @ruthdawit346
    @ruthdawit346 15 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ ሆይ እንዴት ነው የምትወደን እንደዚህ አይነት መልዕክት ስትልክልን!ከቃልህ ጋር ደግሞ ብቃትን የሚሰጥ ፀጋህን ስለምትለቅልን
    እናከብርሃለን።በልቤ ይህን ፍቅር በመንፈስህ አፍስሰው ።pastor more grace to you🙏

  • @Absalat700
    @Absalat700 15 วันที่ผ่านมา

    በጌታ በኢየሱስ ሰም ልቤን ፈውስልኝ ቅንነቴን አይትውሰድብኝ በእውተኛ ፍቅር መመላለስ ይሁንልኝ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 15 วันที่ผ่านมา +2

    ፓስተር እኔ በጣም መዉደድ አቅቶኛል ፀልይልይልኝ በጣም ተጎድቼ ነዉ ተወድጄ አላቅም🙏❤ጌታ ይቅር ይበለኝ🙏❤🙏❤

    • @lidya4781
      @lidya4781 14 วันที่ผ่านมา +1

      Nigus wedoshal. Kezih belay min kiber ale. Emegni Nigusu wedoshal.

  • @MIHRETUKECHINE
    @MIHRETUKECHINE 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ፀጋን ያብዘልህ ፓስተር በጣም ተበሪኬባተለሁ በጣም ነው ያሚዎድህ CM tv በጣም እከተታለለሁ ህይወቴ ተበሪከሃለች ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!

  • @adamabegaz4235
    @adamabegaz4235 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen🙏🏼 🙌

  • @tekestea78
    @tekestea78 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰው በጣም ነው የተቸገረኩበት

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen🙏🔥
    Amen Amen Amen🙏🔥
    Amen Amen Amen🙏🔥

  • @lensagudeta9766
    @lensagudeta9766 15 วันที่ผ่านมา

    Amen this is for me 🙏❤️

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 14 วันที่ผ่านมา

    🙏 Amen!!!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke temhert nw lemlem ante setotachen nehe elfe amet belemelame nurelene zerhe yebarek ♥️ 🙏

  • @mercy1653
    @mercy1653 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 15 วันที่ผ่านมา

    AMEN!!!

  • @Nayher-n6b
    @Nayher-n6b 15 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን እውነት ነው

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 15 วันที่ผ่านมา

    Yezariewu melkt lenie newu . Pasterye Egzabhier ybarkh xegawun yabzalh .

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 15 วันที่ผ่านมา

    የረጅም ግዜ ጥያቄዬ ነበር አይሰበክም ግራ ይገባኝ ነበር ጌታ ይባርክህ!¡

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 15 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🌹✅🟢

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር ሰላም ላንተ ይሁን! በትምህርቶችህ ከተጠቀሙ ወገኖች አንዱ ነኝ። ጌታ ይጨምርልህ።
    ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ የፈጠረብኝን ነገር ልጠይቅህ። የክርስቶስ የእኛ ወንድምነት አልገባኝም። እርሱ እኮ አምላክ ነው። በስጋ በነበረበት ጊዜ እንኳን ቢሆን ከስጋ በመወለዱ ወንድሞችም እንደነበሩትና ቅዱሳንንም እንደ ወንድም ሊቆጠሩለት ይችሉ ይሆናል። እርሱ ግን እውን ወንድማችን ነው? ቢብራራልኝ ደስ ይለኛል። ይህ አልገባኝም ብዬ ላንተ ያለኝን አክብሮት ግን አልቀንስም። ተባረክልኝ!

    • @marthateka1480
      @marthateka1480 15 วันที่ผ่านมา

      ሮሜ 8:29 አንቡ መልሱን ያገኞሉ