I can be sure this girl will be very successful and get her dream true! Please stay committed to your work and grow it more every day! You are the best hun!
You're so courageous and bright young girl who is proud of your country. I have seen your videos of hammer, Arba Minch, last time at your families house, and now here. I lived in Bahir Dar for five years, and thank you for bringing me a lot of memories. I don't know if i have seen what you are exploring here. Keep it up.
Hi my dear ! I see how you are comfortable and feeling safe wearing your heavy weigh golden chain and necklace openly in the place where wisdom sought first above anything else. This freedom of movement shows how the people behave and how the place is secure for its habitants. I am proud to be parts of this society. By the way, the church has the same structure and design as Entoto Mariam which is in Addis. God Head, Zebihere Gojjam
Wow! Deep statement, divine wisdom is Above that which any mortal can teach with his worldly wisdom, simply look around in the places where worldly wisdom rules, its BUT CHAOS, VIOLENCE and WAR! .... only the wise can discern who indeed was created to be the true rulers. Salaam
@@HabeshaTraveler bemn laserdash betam ye sefre gwadgamoch nebr ! Tasetaweshgalsh beya alasebm gen dess belogal mirt progeram new metasetelalfiwe eketatlalwe!
I would love to be able to have an outfit like a dress with the head cover vail in the pure white like you are wearing! You are such a wonderful beautiful woman! May Allah bless you!
ወየውው እንዲህ አይነት ቦታ ናፍቆኝ አይቀርም መቼም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
What a beautiful nature! I have to find my Gondere family! I love these people
Beautiful place my Queen I don't understand the language but I enjoy watching the video
I can be sure this girl will be very successful and get her dream true! Please stay committed to your work and grow it more every day! You are the best hun!
Thank you darling 💚💛❤️🙏🏿🌼🌻
በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ በርች
የተማሪው አነጋገር #ተመሰጌነው አባባሉ ሲጣፍጥ!❤️
በጣም 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻
ያምራል ይችን የመሰለች ሀገር እያለችን በሰው ሀገር አንድ እንኳን አረንጓዴ ነገር ሳናይ አፈርና ድንጋይ እያየን እንኖራለን አለመታደል ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን 🙏💚💛❤ እምዬን ሳይ እንባዬ ይመጣል
አይዞሽ የኔ ውድ
The landscape is so beautiful!! I just wish I spoke your language so I could understand what you are saying. ❤️
I will translate some day when I have more time but if you have not seen my videos do check them out most are in English 🍀🌻❤️🙏🏿
You're so courageous and bright young girl who is proud of your country.
I have seen your videos of hammer, Arba Minch, last time at your families house, and now here. I lived in Bahir Dar for five years, and thank you for bringing me a lot of memories.
I don't know if i have seen what you are exploring here.
Keep it up.
thank you so much dear🌼💚💛❤️🌼🌿🙏🏿
I really enjoy watching all your videos. Very authentic.
ጥያቄ አለኝ "እሄ የቄስት ትምህርት ቤት ነው ለወደፊት #ይጠፋል" ስትይ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው? ማን አባቱ ነው የሚያጠፋው አይኑ ይጥፋና😕
የቤቷን አሰራር ማለቴ ነው እህቴ ሁሉ በቆርቆሮ እየተቀየረ ስለሆነ ነው
@@HabeshaTraveler እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር እናመሰግናለን እህታችን ግን የትነው
ባህር ዳር ነው
ካሳንችስ ከሆንሽ የት ሄደሽ ነው
እሚረዳ የለም እህቶች ግቡና እርዱን እስኪ
በሳር ምርጥ አድርገን ጉባዔ ቤት እንስራላቸው #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን th-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/w-d-xo.html&feature=share
Betame teru ahun gebaegn ename tenadeje nebere ahun terdawesh ehete
Hi my dear !
I see how you are comfortable and feeling safe wearing your heavy weigh golden chain and necklace openly in the place where wisdom sought first above anything else. This freedom of movement shows how the people behave and how the place is secure for its habitants. I am proud to be parts of this society. By the way, the church has the same structure and design as Entoto Mariam which is in Addis.
God Head,
Zebihere Gojjam
ውብ ሀገሬ ባንቺ እኮነው መከበሬ ጥላቶችሺ እንደ ቅጠል ይርገፉ አሜን ፫
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን
በጣም ደስ ይላል።
where is this place with the trees at 3:52
አድሥ ገቢ ነኝ ቦታው ያምራል አንችም ቆንጂየ በርች
አመሰግናለው ሜሪዬ
@@HabeshaTraveler lemin yitefali ehiti
I wanted to see bezawit castle so bad i know its one of hailesilassies castles but i couldn't even find a single photo of it
It's been closed for the last 5 years and now they are going to turn it in to a hotel 😡
amazing to see grass growing on rocks. beautiful!
ወይ ባህርዳሬ ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ሀገሬ።።።💓💓💓💕
Is that your uncle and aunty from your fathers side?You really looked like your grandma from your fathers side
Betef aref nw anchiem betam gubez nesh hulum videoesh yameral lehegeresh yalesh fikir is100 percent nw
አገሩ የናፈቀዉ እደኔ ዉይ ሁል ጊዜ ታፍነን
ከሠዉ አገር ፈጣሪ ለቅድስት ሀገርችን ያብቃን የመዳም ልጆች አሜን በሉ
ብርክ ያላችሁ የተባረካችሁ እግዚአብሔር ደስ የሚለውን ይስጣችሁ🙏🏾😘💚💛❤️
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
አገሬ ውበትሽ ተነግሮም ታይቶም አያልቅም አምላክ ሰላምሽ ያብዛልሽ አገሬ ስለሆነሽ ባጣም ደስተኛ ነኝ
💚💛❤️😘🌺🌻🌼🤗
ማር እንዴት ነው የመትጠቀሚው ዳታ
Love it ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Take me here
It's out of town we can go
ዋንዛ ብትል ዋንዛ ትዝ አለኝ ልጅ ሆኜ ከብት ሳግድ የሰው ዋንዛ ልሰርቅ ዛፍ ላይ ወጥቼ ከዛ የሰወቹ ውሻ መጣባኝ ከዛ ከዛፉ እንዴት ልውረድ ውሻው ዛፉ ስር ተኛ ከዛ ዛፉ ላይ ቁጭ ብዬ እያለቀስኩ ዋንዛዬን ስበላ የዋንዛው ጌታ ከሩቅ ከገበያ መጡ ከዛ ወደነሱ ከፏጨው ከዛ ውሻቸው አያቸው ከዛ ወደነሱ ውሻው ሲሮጥ እኔ ከዛፍ ወርጄ በጓሮ ለሽ አልኩ😭😭😭😭😭😭ከዛ ወዲ ፈራለሁ አይ የገጠር ትዝታ ደስ ሲል❤
እንዴት ደስ እሚል ትዝታ በጊዜው ቢያስጨንቅም አሁን ግን ያስቃል🤗
በጣም የኔ ውድ 😃😃😃ትዝታን ማስታወስ ደስ ይላል
kkkkkkkkkkkkkk
እኔም
@@ሮሜ እኔም በፊት ሁለት አመት በሁለት አመት ገጠር እሄድነበር እናም ዋዛ አበላነበር አሁን ግን በጣም ቆየሁ ከሄድኩ ብዙአመት ሆነኝ ከሔድኩ
Amen Amen Amen Enkune Aderesne mare konjo 💋💋💋💋💋💋❤️❤️
💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
What a beautiful country
Keep your smil what nic pleace you are.
ሲያምር ታድለሻል በእውነት እኔማ አገሬ ናፍቃኛ ልሞት ነው ኡፍፍፍ
አይዞኝ የኔ ውድ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ።💚💛❤️🙏🏿🌻🤗😘🌼
@@HabeshaTraveler አሜን እማ በርቺ
እርጂም እድሜና ጤነን ተመኘሁልሽ ውዴ
አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘😘😘😘😘😘
ቀለል አርጌ አይቼሽ ነበር ግን ተሳስቻለው በጣም ምርጥ ልጅ በርቺ
Keep doing these- I have never seen like these I feel like I’m physically there
Thank you so much darling I appreciate your comment 💚💛❤️🤗😘🙏🏿🌼🌺
ዋው በርቺ ነፅነትሽ ደስ አለኝ ሁሌም ሳቂ
አመሰግናለሁ ውዴ
ሲያምሩ ስታምር ስታወራ በጌታ ስም ❤😍😍😍
እናመሰግናለን ውዴ 💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
እግዚአብሔር አድሎሽ ይህን ቅዱስ ቦታ ያየሽ በጣም ነው የቀናሁብሽ እኔስ ሶስት ጌዜ ኢትዮጲያ ይጄ ከአደኩበት አገር ገጠር እሄዳለሁ ስል ውኋ ሙላት ነው እያሉ ያስቀሩኛል እንደናፈኩት ቀረሁ
በሚቀጥለው ስትመጪ ውሀ አይደለም እሳት ይሙላ ሂጂ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻 የዛ ፍቅር ልዬ ነው
የቄስ ትምህርት ቤቴን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ
I was there some years ago.
በጣም ነው የሚናፍቀኝ
💚💛❤️😘🌻🙏🏿🤗🌼🌺
ግራዝማች ዓለም አቸነፍ ናቸው የመጀመሪያ ባል?
ገራገሮ ቤት፠ስገባ አዲስ ነኝ እግዲህ አልወጣም ወድጂሻለሁ የኔ የፀይም ቁንጆ
እንኩአን ደና መጣሽ ውዴ 🙏🏿💚💛❤️🤗😘😘😘🌻🌻💚💛❤️🌼
ከመስከረም እስክ ጥር ድርስ እግባለው ድንግል ማሪያም ከፈቀደችልኝ
አንቻን ማየት ሱስ ሁንብኝ የኔ ልዩ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችውን ያብዛው የቤተስቡችሽን
አሜን አሜን እግዚአብሄር ያክብርልኝ 💚💛❤️🙏🏿🌼
ስላሴዎች ይጠብቁሽ ባርችዬ 🙏
አሜን ውዴ 💚💛❤️🙏🏿😘🌻🌻
ባአላህ ባላገር አይደለሁ ይቺን የመሰለች ባላገር ጉብል ሳይኮ አንትሌ ዱብ አለ ለማንኛውም በርቺልግን አንቺ ጉብል
እህ እንደት ነው ደስ የሚለው በስመአም ሁሌም የማመሰግነው ፈጣሪዬን እንኳንም የገጠር ልጀ ሆንኩ ብየ ተመስሀን አምላኬ ተባርኪ እህት ማን እንደ እምዬ ኢትዮ
💚💛❤️🌼🌻🤗😘
የት ነው
Betam konjo betam konjo
የገረመኝ መኪና ውስጥ ሙዚቃ ከዛ ቤተ ክርስቲያን😁😁😁
I like her I miss my home
Bahir Dar yyyyyyyy Ufffff Ager Belo Zemmmmm
Hello nice 😊😘
Love Gondar very intellectual people even those they have never been in school , they are created to rule
Absolutely
Wow! Deep statement, divine wisdom is Above that which any mortal can teach with his worldly wisdom, simply look around in the places where worldly wisdom rules, its BUT CHAOS, VIOLENCE and WAR! .... only the wise can discern who indeed was created to be the true rulers. Salaam
Beautiful 😍
እኔ ባቺ ቀናሁ የገጠር ነገር ሁሉ ንፁህ እስር ደስ ይላል
Yekes temeretebetu wedefit lemin yitefal alesh????
ምርጥ ስራ ነው በርቱ እህቴ
👍👍👍💚
በጣም የምያምር ቦታ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስታምርርርርር
wow really nice job
Yene wude arif new
💚💛❤️🙏🏿🌼🌻🤗
ጎጃም ነው ጎንደር ይሄ?
ይህ ጎጃም ነው ባህር ዳር ከተማ
Tawqeyalesh weloyenetn bwedwm bale matebu gonderen say minew Gonder betewldku eyalku emegnalehu🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
ዋው በጣም ያምራል እኔም ዛሬ ተቀላቅያለሁ
💚💛❤️😘🌺🌻🌼🤗
ዋው ደስ ሲል የት ሀገር ነው
እረረ የበዛብህ እና የሰብለ ወንጌል ታሪክ በአንች ላይ እንዳይፈፀም።
Yet newu?
Bahardar
እስኪ እህቴ ቃል ግቤልኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ለመምጣት ፈልጊያለው እናም ከእኛ አካባቢ ትልቅ ገዳም አለ ነግር ግን እርዳት ያስፈልገዋል በዘውም ፍቅሬን እገልፅልሻለው
የትነዉ ቦታዉ ግን ሲያምር
እህቴ ሰላም የኔታ ት/ቤት ወይም የሃይማኖት ተማሪዎች ማለቴ ነው ይጠፋል ሰትይ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?
ተሳስተሽ ከሆነነ ቆርጠሽ አውጭው እሽ እህቴ
በቆርቆሮ ቤት ይተካል
ያሰላም
ውብ ሀገሬ
Afesh sefi new. I hope emsesh endesih sefi aydelem. 😄
ኤጭ ዘጊ
@@adenhabeshawit7767 yanchin sefi new enda
@@helawisolomon6366 የአነጋገር ለዛ ይኑርህ አትካፈት አስቀያሚ
@@adenhabeshawit7767 emseshh kubaya new. Botraka.
የአብነት ትምህርት ቤት በሚለው ይስተካከል
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 👏🏿👏🏿👏🏿 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
ኸረ በትዝታ ልትገሊኝ ነው
ማሻአላህ ደስ ይላል ግን እንድህ ያለ ቤት አላቅም ይቅርታ
ከቤተክርስቲያን አጠገብ አሉ ግን አዲስ አበባ የሉም ቆርቆሮ ቤት ሆነዋል
Wow kaltesasatku akeshalwe First name reschashalwe gen kuti enlsh nbre betam mirte sera new mesriwe dess belogal!
እኔ አላወኩህም የሰፈር ሰው ወይም ቤተሰብ ነህ። @habesha.traveler is my instagram dm me
@@HabeshaTraveler bemn laserdash betam ye sefre gwadgamoch nebr ! Tasetaweshgalsh beya alasebm gen dess belogal mirt progeram new metasetelalfiwe eketatlalwe!
እረ ኢንታግራም ጎራ በልና መርክህን ልየው። የት ሰፈር ኡራኤል ወይስ መናሀሪያ?
@@HabeshaTraveler instagram alsh ok
Vidyoshn eyayew nw
ታድለሽ
💚💛❤
Abnet tmhrt betun meredat yemifelgutn abresh teykiyachew
ተባረኪ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የቄሥ ትምህርት ተማሪዎች መኖሪያ ቤት ምን እንደሚመሥል አየሁ።
ግን ይሀረ የት ነው እኛ አገር እንደዚህ ጥንጥ ቤቶች የሉም ደስ ሲል
ባህር ዳር ነው
ደስ ይላል ማር በጣም ገራሚ እና ለምለም የሞላበት ነው ።ደግሞ ጎጆ በረቶቹ በጣም ጥንጥ ናቸው 😃😃
እረ ጎንደር አለ የቄስ የቆሎ ተማሪናቸው ሚባሉት
@@ሮሜ ያምራል
@@yasmenkahen9431 አሪፍ ጎንደርም ምርጥ አገር ናት ።
ይጠፋል ማለት ምን ማለት ነው
So cute and beautiful b strong enough...
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Nuriliynii konjo ❤️💞😘❤️❤️💞💯👍
ወይ አባይ እንደዚህ በአርም ተውጦ😢😢😢
ሴት ልጅ እዲህ በራሷ ስትተማመን ጊዜ ቢፈጅባት ም ውጤታማ መሆኗ አይቀርም እኔም ከማዳም ቤት ብትን እላለሁዋ ምታረጊዋለሽ
አይዞሽ የኔ ውድ እሱም ቀን ያልፋል
Hi
ሀገሬን ውቢቷ ባህርዳርን ስላሳየሽኝ ከልብ አመሰግናለው
ሰላም
😍 what a scenery....
አየር ማረፍያ ጎን ነው ያሉት ቤተሰቦችሽ ይገርማል ከመኮድ በታች ነው አይደል ።
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ።
ባርያ ማለት ምንማለትነው አይባልም ኢጭ
Eyu bemelikam neger kasebinewu sidib ayidelem tikur sewu Aliyam egna barichi bilen yeminterawu newu
I can’t hi how are you you did this good thing all right bye
በጣምያምራል
በጣም ደስ እሚል ከተማ።
አገሬ ለምለም
weyi ehiti potowunu bitilekilini
Next time mix amharic and english,so we can understand what you are saying
Wowwww wonderfull
Thank you dear
💚💛💗
I would love to be able to have an outfit like a dress with the head cover vail in the pure white like you are wearing! You are such a wonderful beautiful woman! May Allah bless you!
Thank you so much dear you can get them custom made in your local teller that’s what I do
እራሳቸው ከባርነት ቀንበር ሳይወጡ ሰውን ባርያ ማለት አይከብድም
Plz yetm ager endatagi siyamr botawu
ለምንድነው ወደፊት እሚጠፋዉ እህት ??
የቤቱ አሰራር በቆርቆሮ እየተቀየረ
@@HabeshaTraveler እእ እንደዛ ነዉ እሺ
በሰሜን ሸዋ የአገር ልብስ ተውበሽ የኔ ንግስተ ሳባ
በትክክል 💚💛❤️😘🌻🌼 በጣም ነው እምወደው
@@HabeshaTraveler አገሩንስ ቡልጋ አገረ ማርያም የአንፆፍያው አገር እዛ ከገባሽ ውጭ ውጭ አይልሽም መጎብኘት አለብሽ