የብርሃን ልጀች ኑሮ Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Esey Esey Esey Amen
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️

  • @mekdihaile9160
    @mekdihaile9160 3 ปีที่แล้ว +17

    የአንተን ስብከት መከታተል ከጀመርኩ 3 ወር ይሆነኛል የሚገርመው 10 አማት በጌታ ቤት ኖሬ ዝም ብዬ ነበር የምመላለሰው ግን በ 3 ወር ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ የቃሉ እውነት በጣም እየበራልኝ ነው ስታብራራ እራሱ በጣም ደስ በሚል መንገድ ነው አይምሮ እና ልብ ውስጥ ገብቶ እንደሚቀር ነው ተባረክልኝ ለምልሚልን ለብዙዎች የማንቅያ ደውል ሁን

    • @lanemusa1528
      @lanemusa1528 3 ปีที่แล้ว

      You probably dont care but if you are stoned like me during the covid times then you can watch all the new movies on InstaFlixxer. I've been streaming with my girlfriend lately =)

    • @eliseotristen9833
      @eliseotristen9833 3 ปีที่แล้ว

      @Lane Musa Yup, I have been using InstaFlixxer for months myself :)

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 3 ปีที่แล้ว +7

    ጤናማ መብል ለመመገብ ሁሌ ወደዚህ እመጣለሁ ጌታ ደግሞ ለዕድገቴ የሚሆን ተመጣጣኝ ምግብ አዘጋጅቶ ይጠብቀኛል።ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት!👐 ፓስተር ኢያሱ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ!

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ልልልልልልልልል ይህ ትክክለኛ የእኔ ሂወት ይህ ነው ምንም እውቀት እውቅና ሀብት የሌለኝ እየሱስ ወደ ሂወቴ ሲገባ የተቀያየረው መቀያየር እጅግ ልዩ ድንቅ ውብ ሂወት ነው ያለኝ ጌታ ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️አባቴ የግብርና ሚኒስቴር ሁኖ በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ኤርትራዊ ነው ከእናቴ እኔን ብቻ ነው የወለደው እናት አባቴ በመለያያታቸው ምክንያት ከአያቴ ጋር ነው ያደግኩት ከአያቴ ጋር ሳድግ ሣንቲም ሳይረዳት አያቴ ወይ ለእናቴ በችግር አደግኩ ትምህርትም መግፋት አልቻልኩም በችግር ምክንያት ወደ ትዳርም ፈጥኝ ገባሁ ኑሮ ለማሸነፍ ያም አልተሳካልኝም ብዙ ውጣ ውረድ አለፍኩ አባቴ እና የአባቴ ቤተሰብ ይንቁኝ ነበር ምንም ምንም ነገር ባላጠፋሁት እጅግ ይንቁኝ ነበር ለእኔ የሚማገትም የሚጣበቅ አባትም የአባት ቤተሰብም ማንም የለም ንቀታቸው ልዩ እንደሆነ ለእኔ እጅግ የማውቀው እየሱስ ወደ ሂወቴ ሲገባ ግን ፍፁም መለወጥ ቀለሜ ሳይቀር የቆዳዬ ተቀየረ እጅግ ቀላ ልቤ ፀዳ ጌታም በውስጤ ብዙ ነገር አስቀምጦ የናቁኝ የአባቴ ቤተሰብ እና ሌሎች እጅግ አስደናቂ ለውጥ በሂወቴ አደረገልኝ ዛሬ በጣም ምርጥ ምርጥ ሁኖልኛል ወላጅ አባቴም ሌሎች በሌሎች እጅግ መልካም ምርጥ ደግ ሰው ነው እኔ ጋር ለእኔ ብቻ ነው እንደተወለድኩ መወለዴ የጠላው 😊😄😄😄😄😄ያም በእናቴ ሆድ እያሎህ መጎናፀፍያ ስለወደቀብኝ ብዬ አስባሎህ 🤔ዛሬ ግን ሂወቴ ለብዙዎች ተአምር ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ጌታ ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BelayDolebo
    @BelayDolebo วันที่ผ่านมา

    Paster Eyasu geta yebarkh

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnn Amennnn pasterye tsegawn yabzalik agelglotachihun begugut new mitebikew hulachihum tsegawn yabzalachihu

  • @fanayegetachew1069
    @fanayegetachew1069 2 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor and your family.
    My favorite pastor.
    Since I'm Christine, I never stopped watching you every day!!!
    Again be blessed 🙌 🙏

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher yhun amennnnnn GBU more and more

  • @abeba7037
    @abeba7037 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርአብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ ተጠቅሜያለሁ እግዚሐብሔር አብዝቶ አብዝቶ ብርክያድርግህ ከነቤተሰብህ

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ዘመናህን ሁሉ ይባረክ!🙏💖

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሕአብሔር እንደ ባለጠግነቱ ምጥን በክብር በክርስቶስ እየሱስ ይሙላብህ!!!!

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele ameen elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor Josh 🙏 still I learn a lot Glory to God! We don't forget your teaching impact on our life stay blessed! Keep your boldness!

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 15 วันที่ผ่านมา

    ዘምንሀ የባርክ ፓስተር በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተጠቀምን ነው ፓስተር እያሱ ፀጋ ይብዛልህ 🙏 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 3 ปีที่แล้ว

    אתה אח מבורך שדבר אלוהים נר לרגליך וניכר זאת במסר ובלימוד שלך שנובע מאהבה עמוקה לאמת דבר אלוהים כן ירבו אנשים כמוך בגוף המשיח.אלוהים יברך ויפרה אותך בברכת המשיח ברוך תהיה!! 🙏📖💖

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele ameen ❤️❤️🙏🙏god välsigne dig

  • @eyerusalemmenberu
    @eyerusalemmenberu หลายเดือนก่อน

    God bless u ..really I like ur preach....bante west hono yeminagerew menfesqdus ybarek...zemenh yetebrek yhun...

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @beyobeyo5733
    @beyobeyo5733 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeee ilelele halalujah e/r yibarekih pastereye

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 3 ปีที่แล้ว

    Lord our father forgive us please help me to live as word

  • @ድንቅነሽነሽታም
    @ድንቅነሽነሽታም 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    Jesus is my Light And kind amen

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰🔥🙏🙏🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ላንታ ምንም የሚሳንህ ነገር የለም ሁሉ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነውና ።
    ድሮም ከጥንት ከማሰራቱ ከእኛ ምንም “መልካም “ ነገር ተገኝቶ አይደለም ለእኛ የህይወት ዋጋ የከፈልክልን ::
    ስለዚህ አሁንም እንድሁ በቸርናትህ ህዝባችንና ሀገራችንን ታደጋት ከድቅድቅ ጫለማ ወደ አስደናቂው የከፍታ ብርሃን አንተ አውጣን ።
    ለጠለቶቻችን ህልም አሰልፈህ አትስጣን ።
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።

  • @unitytube7080
    @unitytube7080 3 ปีที่แล้ว +1

    bless you pastor

  • @helenmebratu5693
    @helenmebratu5693 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome pastor !!! Tebarki pastor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 3 ปีที่แล้ว +1

    haha ሀኔሞኔውን ጦርነት አረከው
    በነገራችላይ በህልሜ አስጨናቂ ነገር ሳይ ተነስቶ ማፍረስን ከንደየ ሁሌቴ ተምሪለሁ ቁጭብየ አልጠብቀውም ይህን ከአንተ ተከታታት ትምህርት ተምሪለሁ ተባረክ ፓስተር
    ሁሌ ጉልበት ብቃት ማይበረዝ ትምህርት ታስተምራለህ ባጠቃላይ ቤተክርታኔ ሆኖኛል
    ያገለገልከውጌታ ብርክ ያርግህ !!

  • @heavenonearth5796
    @heavenonearth5796 3 ปีที่แล้ว

    It is dark without Jesus. Thank You Holy God.

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    Welcome men of God Pastor Eyasu blessed

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you and your family all the time 🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ከ

  • @nunutrzose6770
    @nunutrzose6770 3 ปีที่แล้ว +1

    "የጌታ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በሞንትሪያል ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @heavenonearth5796
    @heavenonearth5796 3 ปีที่แล้ว

    Praise to be the God in heaven.

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፖስተር🙏

  • @hallelujaymesgen736
    @hallelujaymesgen736 3 ปีที่แล้ว

    abate tadleh tebarekk♥️♥️♥️

  • @meseretmekurya6002
    @meseretmekurya6002 3 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 3 ปีที่แล้ว

    Amen 😷😘 tebarek

  • @ysakoraraia1301
    @ysakoraraia1301 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more.

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @eyobtesfamariam5146
    @eyobtesfamariam5146 3 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 2 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙏📖💖

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏ene birhan nege hale luya yabate beruke leberket hune 🙏

  • @senaitpetros537
    @senaitpetros537 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    Jesus jesus Jezus amen

  • @alem8640
    @alem8640 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 ปีที่แล้ว

    Tbrake gat ybarkh gbu

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 3 ปีที่แล้ว

    אמן אמן🙏📖💖

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 3 ปีที่แล้ว

    You 've been a wonderful blessing to me

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 ปีที่แล้ว

    Where is the address of your Church?

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  3 ปีที่แล้ว

      5991 Hadley , Montreal, Quebec

  • @senaytembaye1658
    @senaytembaye1658 3 ปีที่แล้ว

    Pastereye 🤣🤣🤣agannt kfu ayrfm

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 3 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን