I really want to thank you .you are the best teacher ever. Even though i am a protestant i Listen to your teaching most of the time. Its very usefull. I really encourage every person to Listen despite there Religion. You deserve tv Chanel because its very fundamental and very useful teaching for healthy family and relationship.
I'm so glad to got this program Actually I didn't get married ... I learned more things form u thank u... my brother I hope will ... when I get married for my husband All u said right I believe it God bless you
ትዳሬ ሊበትን እጫፍ ላይ ነው ግን ሁልግዜ አለቅሳለሁ መፍትሄ አጥቼ በስደት ለዛውም በገንዝብ ግን እግዚአብሂር ዛሬ አተን እንደመላእክት ላክልኝ እና ብዙ ትምህርት አግኝሁ እራሴን ፍተሽሁ አመስግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን የእውነት በጣም ጠቃሚ ምክር ቃላት የለኝም በተለይ እኛ ገና ትዳር ውስጥ ላልገባን እህቶቼ ወንድ ልጅ አባት ወንድም ልጅ ነው በፍቅር የተጎዳችሁ ብትሆኑም ክብር መስጠት ለማንኛውም ሰው መልሶ ለራሣችን ነው የሚጠቅመን እኔ ግን የእናቴን አርያ ነው የምከተለው ምክያቱም እናቴ 43 አመት ስትኖር እንዴት አባቴን እንደምታከብረው እና እንደምወድ አቃለሁ
መምህሬ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፫በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ላይ ይፃፍልን የእውነት መልካም ሴት ያርገን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን።
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ቀሲስ ህይወታችንን በጣም እየቀየርከው ነው በጣም
H
በእውነት ቄሰሰ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ዛሬ ለኔ እግዝሐብሔር ያሠተማርኝ ትልቅ ነገር ነው በህይወቴ ያሠተማሩኝ እርጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
የዛሬው እጅግ ስሜትን የሚሰቅዝ ትምህርት ነው። ሰፋ አድሪገን ብናየው ግን ወሳን የህይወት መሰረት ቤተሰብን መስርቶ መምራትን የህወትም ሂደቱ ይህ ነው ግን ውሸትና እያመኑት የሚከዳ ሰው ስለሚኖር ከእግዚአብሔር ከሆነ መልካም ነው።
በጣም የሚገነባ በእግዚአብሔር መንፈስ ወደቀድሞ አባቶቻችን ትዳር ክብር የሚመልሱ የሚያንፁ ትምህርቶች ናቸው።ለቄስስ ዘማሪ አሸናፊ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን። ሌላው ሴት ልጅ ወንድን አለምክንያት ጠል አትሆንም ለምሳሌ በገዛ ቤተስብ የተደፈረች፣እናቱአን አባቱአ ሲያሰቃይ እያየች ያደገች፣ንፁህ ፍቅር ስጥታ አምና የተከዳች፣ ወዘተ ሴት አምቃ ይዛ እየተቃጠለች ላዮ ግን እኩልነት ነፃነት የምትል ግብዝ ናትና በእግዚአብሔር ቃል ማከም መጠገን የናንተ የአባቶቻችን ድርርሻ ነው።እና ተረዱን ባይ ነኝ።
እውነት ነው የልጄን አባት በጣም ነው የማከብረው ሲሳደብ እንኳን ቀና ብዬ አላየውም ግን ልጄን ብቻዬን ነው ያሳደኩት እሱ ሌላ አግብቶ ወልዶዋል ግን አንድም ቀን ኩፉ ተመኝቼለት አስቤም አላውቅም እስካሁን አከብረዋለሁ ሁሌ ግን ከሱ ጋር ሆኜ ከልጄ ጋር ህልም አያለሁ እና ይገርመኛል እግዚአብሔር ተብቀዉ ብዬ እፀልያለሁ ማክበር ለራስህ ነው ትከበርበታለህ አሁን ተገልብጦ የኔነሽ የማንም አይደለሽም እወድሻለሁ ሲለኝ ልጆችህ በሰላም አሳድግ ልጄን ብቻው እንዳደገ ልጆችህ አባት እንዳያጡ አስብበት ስለው አያገባሽም ይለኛል እና በደለም አልበደለም ወንድ ልጅ መከበር አለበት እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ እኛ መቀየር አንችልም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን
በእውነት የዛሬው ትምህርት ድንቅ ነው በተለይ ሁል ጊዜ ስለወንድ ልጅ ንቀት ያላችሁ ሴቶች ከልብ አዳምጡት በጣም ይጠቅማል መልካም መሆን አይክፈልበትም በተለይ ደግሜ ለትዳር አጋሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታል በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች በጣም ብዙ ነገር መማር እና ማወቅ ይገባናል በብዙ ነገር እውቀት ይጎድለናል
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቁምነገር ያዘለ ወደ መጨረሻ ላይ ደሞ በሳቅ የሚገል ነበር አንደዛሬ ስቄም የማውቅ አልመሰለኝም ጥሩ ጊዜነበር ። እወነት አኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የማመሰግነው ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
መምህራችን ከልብ እናመሰገናለን ደንቅ ትምህረት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ፍጣሪ ይባረክልህ
በጣም እናመስግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን እቁመምህራችን
እግዚኣብሄር ኣምላክ የሁሉም ገዢ ይባርክህ።
ልክ ክኔ ጋር ያወራህ እየመሰለኝ ነው የሰሟሁት። በተለይ ምግቡን መዝጋት ወይ ደግሞ እለመቀቀል ያማል።
ወንድ ሴት ኣይሆንም ሴት ደግሞ ወንድ ኣትሆንም እግዚኣብሄር እንደሱ ኣላዘዘም።
ፍቅር ይገዛል ጌታችን በፍቅርና በትህትና ነው የሚታወቀው ኣለምንም ያንበረክክው።
እናመሰግናለን ዘማሪቀሲስ አሸናፊ ጥሩ ትምህርት ነው ሳላገባ ተማርኩ እግዝአብሔርልጆቻችሁን ያሳድግልንአሜን አሜንአሜን በእድሜ በጰጋው ያቆይልን ኮሜንግን አልሰጥም እከታተላለሁ
ሰላም ወድም እንዴት ነህ በእውነት ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ያው መጀመሪያ የሀይማኖት ትምርት መስሎኝነበር ርእሱን አይቸ ግን ገብቸ አዳመጥኩህ ያአላህ እዴት አይነት ባለ ብሩ አዕምሮ እና ቀና ሰው ነክ ከአንተ ቻናል ብዙ ተምሬለሁ በሂወቴም የለውጥ ምክንያት ሆነሀል አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እስከነቤተሰብህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜና ጤናን ይስጥልን
የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮን ይስጠን
ሰዉ ነንና እንሳሳታለን ግን ከስህተታችን መማር መለወጥ አለብን ሴቶች ከጥፋታችሁ ተመለሱ እንመለስ ትቢትና ስደብ ጡሩ አይደለም
ለሴትም ወንድ ለወንድም ሴት አስፈላጊ ነዉ
ባያስፈልግማ ኖር እኮ ለአባታችን አዳም ሄዋን አትፈጠርለትም ነበር ።ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን
በትዳር ያላችሁም ህይወታችሁን ይባርክ ፍቅር ያብዛላችሁ
በትዳር ያልሆነዉም መልካም ፍቅር የተሞላ የትዳር አጋር ይስጠን
ህይወትዎን ስላካፈሉን በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለሰማነው አስተዋይ ልቦና ያድለን አይና ልቦናችንን ያብራልን
96897626916 ገነት መኮነን
በጣም ጥሩ ምክር መሳጭ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ መምራችን እግዚአብሔር ፀገዉን ያብዛልን በርቱ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜ ከጤና ገር ይስጥልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ብዙ እማላውቃቸውን ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 🙏
በጣም የሚጠቅመኝ ትምርት ካንተ አግቻለዉ
አሜን ቃለህይወት ያሰማል አባታቺን ግዜወን መሰዋት አደርገዉ ለኛ ለሚያሰተምሩን ሚመክሩን ፀጋ መግስት ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ ወንድሜ
ፈጣሪ!! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
አሁን የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው
ማስተዋልን ይርዳን
ቃለህይወት ያሰማን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን
ትምህርቶችህ በጣም ህይወትን ይቀይራሉ እናመሰግናለን በተለይ የእራስህን የሂወት ተሞክሮህን እየጨመርክ በምታስተምረው ትምህርት በጣም ይጠቅመናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
መምራችን በጣም አመሰግናለሁ ። እውነት በጣም እየተማርኩ ነው የእውነት መምህር አንተ ስታስተምር እራሴን እያገኘሁት ነው ስህተቴ ብዙ ነው አምላክ በቸርነቱ እንዲረዳኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም አመሰግናለው የልካም ትምርት ነው
እውነት ነው ቀሲስ በፀጋው ያኑርክ አባታችን እግዚአብሄር መልካም ሚስት ያርገን መልካም ባል ይስጠን
ለሄዱት ውገኖቻችን ነብሳቸውን ይማር በአፀደገነት ያኑርልን💒🙏
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅህን የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምራለው ከዝ ቻናል እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት ባንተ ላይ አድሮ አስተማረን የመከረን የገሰሰን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን በርታልን መምህራችን
ቀሲስ ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ከሆንኩ ገና 3 ቀኔ ነዉ ግን ብዙ ቪዲዮ ሰማሁ እማይጠገብ እማይሰለች ምክር ነዉ ልቤ በሀሰት እየሞላች ነዉ እግዛብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏
ከዚህ ቤት ያለ ሰላም እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርየ
እውነት ነው እግዚአብሔር አስተማሪ ነው ብዙ ተምራለው መምህር
ቃለ- ህይወት ያሠማልን መምህር! መማራችን ለራሳችን ነው ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም ረጅሙን ጊዜያችንን አብረነው የምንኖረውን ሰው psychology ካላወቅን የምንጎዳ እራሳችን ነን። ስራ ለማግኘት እኮ ከ15 አመት በላይ ተምረናል። የመሰረትነንውን ቤተሰብ ለማስተዳደር ከግብታዊነት በላይ እውቀት ያስፈልገናል።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
Kale Hiweten Yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Ejege betam timeheret sechi ena hiyeweten emilewet nw egziyabeher yesetelen enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም በጉጉት የምከታተለዉ ትምህርት ነዉ መምህራችን የቴሌግራም ሌክ ብታስቀምጥልን
ፕሮቴስታንት ነኝ ትምርትህን በጣም ነው እምወደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናመሠግናለን 🙏
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ልብ ስጠኝ
አሜን.መምህር..ቃለ.እይወት.ያሠማልነ..👏👏👏
ቃለ ህይውትን ያሰማል መንፍን የሚያደሰ ትምህርት ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ጸጋው ያብዛልዎት የእርስዎ ትምህርት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ክምር ይልቅ እየጣፈጠኝ ሰማሁት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎት ያርገልኝ መመህር
ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው ::መልካምነት ጥቅሙ ለራሳችን ነው
ሰው ሁኖ መፈጠር ፀጋ ነው : እደሰው መኖር ደግሞ ፍፁም መታደል ነው::
በእውነት እኔ ምን እንደምል አላውቅም ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አንደበትህን ትባርክልን እመቤቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እናመሰግናለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ነው መነቃቀፍ አይጠቅምም
ትልቅ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት መምህራችን ሽ አመት ይስጥልን አሜን ።።።።
እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💯👍
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሪፍ ትምህርት ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛለዎት
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው በእጥፍ ይጨምርልህ ።
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን
I really want to thank you .you are the best teacher ever. Even though i am a protestant i Listen to your teaching most of the time. Its very usefull. I really encourage every person to Listen despite there Religion. You deserve tv Chanel because its very fundamental and very useful teaching for healthy family and relationship.
Nay bhki❤
ትክክል ነህ መምህረ ወንድን ማክበረ ፈጣሪን እደማክበረ ነው ጥሩ ምክረ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራን ቃል ሐይውት ይስማልንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፁጋውን ያብዛልው መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን ፫
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእወነት በናተ ትምህርት በጣም ነው የተማርኩበት እና በጣም ነው የማመሰግናው
Kalehiwetn yasmalen betam leb yeminka temhert nawe egziabehir erejim edme yestlen
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
መልካም መልካሙን ለማሰብ ልቦና ይስጠን አሜን🙏
ቀሲስ ምን ልል እንደምችል አላውቅም በጣም ደስ የሚል ትህምርት ምክር ነው አንዳንዴ በወንዶች የተጎዳን ሰዎች እንደዚህ ማሰብ እንድንችል ስላደረጉን ትልቁ ነገር ደሞ ትዳር ቃል ኪዳን ነው ያሉት ያቺ ፈሪ ሴት የነበረችው ልጅ ያነሳትና የተናገረችው ቃል በጣም አመለካከቴን ነው የቀየሩልኝ አዳም የለ ሔዋን እንዴት ይኖራል ሔዋንስ ከአዳም ውጪ ይህንን እንዴት መግፋት እን ደማትችል በቤተሰቦችክ ታሪክ ተምረናል ለእናትና ለአባቶ ነፍሳቸውን በደጋግ አባቶች ጎን ያሳርፍል
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ብጣም እናመስግንላን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛሎት
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
Kal hiywot yasemalen amen
Egziabehare yestelgn kesise
amen amen amen be ewunet kelehewoten yesemalen memehirachen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እናመሰግናለን
የድሜ ዘመኖትን ይባርክ ልብ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን
አባ እናመስግናልን እግዚአብሔር እሩችም እድሚ ይስጥልን ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም እናመሠግናለን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
Bewent betam new yemamsgnew kesse ya gelglot zmenhn Egzabher yebarklh!!🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! 🙏🙏🙏
Amen Kale Hewote Yasemalen Memerachin Bedeme Betena Yakoyelen 🙏❤ Eshi Memerachin Gurube lay Lebereket Yehonegn Zende Endetasgebugn Betehetena Eteyekalew🙏 Yekoyen ❤
Kale Hewote yasemalen memerichen bediman beteni yestilen ene wed gerip megibat efligalehu
Kale hiwot yasemalin wendmie betam teqami timrt new ye ewunet astesasebien qeyrotal
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት አባታችን በጣም ደሰ ይሚል ትምህርት ነው
መምህራችን እድሜና ጤናዎን ይስጦት ከመላው ቤተሰቦት ጋር ፀጋውን ያብዛሎት
መምህሬ እድሜ ከጤና ቸሩ ፈጣሪ ይስጥልን🙏🏾
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln
Amen amen 🙏 Berhanun yaberalen Tebarekelen memherachenen
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
I'm so glad to got this program
Actually I didn't get married ... I learned more things form u thank u... my brother I hope will ... when I get married for my husband
All u said right I believe it
God bless you
ጌታ እግዛቤር ይባርከህ⛪⛪💞💌
ቃለ ህወሃት ያሳማልን መምህራችን እድሜ ፀና ይስጥልን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተማርንውንም እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርብን ም
እናመሠግናለን መምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
መህምር ቃለ ሂዎት ያሰማልን በጣም ጡሩ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Ameen Ameen Ameen kale hewot Tabariku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
መምህራችን አግዚያብሄር ያክብርህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድ ማለት አባት ወንድም ባል ሁሉ ነገር ነው
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜናጠና ይስጥልን,
አሜን አሜን አሜን!!!
የሚገርም ትምሕርት!!!
የሚገርመው፦ ሰለ ትዳር ምንም ሳላውቅ ወደ ትዳር ዓለም ልገባ ከተዘጋጀሁ በኃላ በድንገት ወደ ባእድ ሀገር ሄድኩኝ ከዛም "አጋፔ" ላይ ትምሕርት ጀመርኩኝ ከዛም በዚህ .... አሁን ግን ከትዳር አጋር ጋር እንዴት እንደሚኖር ጠንቅቄ አወቅኩኝ!!!
በእውነት መሰደዴ ለእኔ እንቁ የሆነ እና ለበጎ ለመልካም ነበረ እስኪ መጀመሪያ የሕይወቴን መምሕር እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ!!! በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ!!! መልካም!!! ልዩ !!!!ፍቅር !!!!......ነው ሁሉ ያንስበታል!!!!! በመቀጠል እርስዎን ምክንያት አድርጎ ለሚያስተምረን ለሚገስጸን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!! በጣም እናመሰግናለን!!!! ዘመንዎት ይባረክ አሜን!!!!!
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ጥሩ. ትምህርት ነው እኔ ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ይመስገን
እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ ጥሩና አስተማሪ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ከዚህ ትምህርት በራኩኝ ቁጥር ጭንቀቴ ይጨምራል አይምሮዬም በጣም ነዉ ሚረበሸዉ ጌታን