endris Harbu azmari music#3 የእንድሪስ ቀለቤ መሰንቆ ስራዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @abatekebede181
    @abatekebede181 3 ปีที่แล้ว +1

    አቻሮ.ቀረና.ገርቢት.ተገበዬ
    ቀረ..ወዳጅ.ሁሉ.እዴተለያዬ

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 ปีที่แล้ว

    በካባቢያችን እንድሪስ ቀለቤ ይባላል በጣም ይወዱታል እኔም ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood7418 4 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ። አዝማሪ ዉሥጤ ነዉ የማዳምን ኩሽና ሾፈርኩበት

  • @endrisseid2818
    @endrisseid2818 6 หลายเดือนก่อน

    I like Endris Harbu.

  • @abuhikma295
    @abuhikma295 11 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ትዝታ😭😭😭😭💔🥺🥺🥺

  • @FatumaSeid-qb8wb
    @FatumaSeid-qb8wb 4 หลายเดือนก่อน

    i like endris harbu

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ያገሪ ሰው ጉርቤቴ

  • @halymaadm5921
    @halymaadm5921 4 ปีที่แล้ว

    አለህ ትዝታ እንዴት አባቱ ደስ ይላል ሀገራችን

  • @argobashemach5852
    @argobashemach5852 2 ปีที่แล้ว

    nice

  • @Tube-zh3gn
    @Tube-zh3gn 4 ปีที่แล้ว +1

    ከአባቴ ጋር እዱር አረም ስናርም ያንጎራጉረው ገበር እንድሪያስ ሀርቡ የወሎዎች ኩራት

    • @abatekebede181
      @abatekebede181 3 ปีที่แล้ว

      ስልኩን.ስጠኝ.የእድሪስ.ሀርቡን.ሰርግ.አለብኝ.ልውሰዴው.ኮንትራት.ሀይቅ.በናትክ..ከአድስ.አበባ.ስመጣ.ልውሰዴው.ለጥር.16...ጥሩ.15..ልውሰዴው

  • @jameelasaiyd3469
    @jameelasaiyd3469 4 ปีที่แล้ว +1

    እንድሪሶ ወየዉ ወላሂ አባቴ ሲወደዉ እኔም አለኝ ስወደዉ ዘመዴ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትዝታ ስደት ይብላኝልህ እደቀልድ ወጥቸ ሰባት አመት ሆነኝ ያርብ እር አሁንስ አልቻልኩም ስደት መቸ ነው ግን የሚሞላው በስደት ያላችሁ ወድም እቶቸ በዱአ አንርሳሳ በሰላም ላገርችን ያብቃን እርመርዳን ደርሰ በዱአ አንርሳሳ ይሄን በሽታም ካገራችን ያጥፍልን

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 4 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ ማስቆና ዋሽንት እወዳለሁ እድሩሳየ የሀርቡ ልጅ እድሪሳን የምታውቁ ብቅ ብቅ ብሎ

  • @kifletechnotube5836
    @kifletechnotube5836 4 ปีที่แล้ว

    wow arif new beteseb hugnalehu gora bel bro.

  • @yesufhassen1136
    @yesufhassen1136 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ወንድማችን የእድሪሶን ሙሉውን ፖስት አድርግልን

  • @ሙህቡንአላህወረሱሉሁየአላ
    @ሙህቡንአላህወረሱሉሁየአላ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይትዝታ ቤቱን ሰራብኝ በተለይ ዝንድሮ

  • @ahmedtilahun4490
    @ahmedtilahun4490  5 ปีที่แล้ว

    ok bekerbu elakewalehu sebsecribe adergulegni

  • @seadaseada8637
    @seadaseada8637 4 ปีที่แล้ว

    የታደሠ አፍራሳን ካለህ ፖስትልን ወንድም
    ወይም የሲሳይን ሠብስክራይብ አድርጌሀለሁ 🌺

  • @gezahegntagebe2649
    @gezahegntagebe2649 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jemyesuf9759
    @jemyesuf9759 5 ปีที่แล้ว

    ye tadese afrasa azmari zema kaleh shelmegn