እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 4 ( ባንጃው ) | የመጨረሻ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @danielabebe6559
    @danielabebe6559 4 หลายเดือนก่อน +17

    Thanks!

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሁላችንም ህመሙ ቁስል ስቃዩ የሚያመን በራሳችን ሲደርስ ነው ባንጃው ያ ነው የሆነው❤❤❤ ፀግሻ ይህን እጅግ አስተማሪ ወጣ ፍሉይ ታርክ ስላበረከትክ ክብር ይገባሀል እጅግ አመስጋኝህ ነኝ🙏🙏🙏

  • @ethious7413
    @ethious7413 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጊሽ በጣም እናመሰግናለን ያው እንደ ሁልግዜው ምርጥ ስራ ይዘህልን ስለመጣህ። ሌላው ለታዳሚዎች(አድማጮች) መልእክት አለኝ። ወደ ሰባት ሺህ ሰው ይህንን ትረካ ያደመጠው ቢሆንም ላይክ ያደረጉት አንድ ሺህ አይሞላም ከአንድ ሰዓት በላይ ለመስማት ከቻልን አንድ ሰከንድ ወስደን ላይክ ብናደርግ ለኛም ምስጋናችንን መግለጫ ሲሆን ይህንን ትረካ ላዘጋጁት ደግሞ ሞራል እንዲሁም ለፍተው የሚያዘጋጁልን ስራዎች ለብዙ ሰዎች ተደራሽ ይሆናልና ላይክ ማድረጋችንን አንርሳ። በተረፈ ፀጊሽ በሌላ ስራ እስክናገኝህ ሰላሙን እንመኝልሀለን።

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሺ ተድምጥህ ማማር ስታብራራ ቺሎታህ ስለማይሰለቺ ተመስጨኮነው የምሰማህ ምሽት ይበልህ❤❤❤❤

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 4 หลายเดือนก่อน +1

    Uffff begugutkonw mitebikik stagishiye enamasegineln🙏🥰❤️❤️

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አመስግናለሁ ፀግሽ

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 4 หลายเดือนก่อน

    ፀግሸየ እንኳን ስላም መጣክ የምትለቃቸው ሁሉም ትምህርት አለው ተመስጫ ነው የማዳምጥው እናመስገናለን በረታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salmewatere2062
    @salmewatere2062 3 หลายเดือนก่อน

    Wow batme maschena temhte sachi nw batme Amsgnalew bazi agatme and negar kom beye endasbe adrgonyal batme thanks 🙏 ❤❤❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እየተናደድኩ ነው እየሠማሁ ያለሁት😢

  • @KediKedi-zo9pq
    @KediKedi-zo9pq 4 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽ እናመስግናለን ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል
    አስተማሪ ታሪክ ነው
    በሊላ ስራ እስክንገኛኝ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ታሪክ ❤ አመሰግናለሁ ፀግሽዬ

  • @JemalFentahun
    @JemalFentahun 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጥበብ ተመቸኝ ያቀረበው ምክኒያት ከባጃው ለማምለጥ ፀግሽ በቅርብ ቀን ቆጆ መፅሐፍ እደምታቀርብልን በጉጉት እጠብቃለኹ እረፍቱን ካተጋነኝ በርታልኝ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽ እናመስግናለን ቶሎ ቶሎና ፀግሽ እረፍት ላይ ነኝ ስንት ትረካ ነው ቀናቶቼን የምገፋው❤🎉

  • @ayzed1
    @ayzed1 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አብርሽ. ተባረክ

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 หลายเดือนก่อน

    ውይ ወንሙ መሞቱ አሳዘነኝ😢😢😢😢ምርጥ ትረካ❤

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 4 หลายเดือนก่อน

    ፀግሸየ በሌላ ታሪክ እስኪ እድትመጣ❤❤❤❤❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @hadiyaseied9544
    @hadiyaseied9544 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥና አጎጊ ነበር ፀግሽየ በሌላ በጉጉት እጠብቃለሁ😊

  • @BsjwVbxjd
    @BsjwVbxjd 4 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ግን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር 😢😢 ግን ምርጥ ነበር

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 4 หลายเดือนก่อน

    ጸግሻ thanks bro ጥዑም ጥዑም ❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ😍✌ነገ እስማዋለሁ👌😍

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣክ ፀግሽ በርታ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እኛ አረብ አገር ያለነው በሄርፎን ተመስጠን እየሰማን ስራችንን እሰራለን

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 4 หลายเดือนก่อน

    Yamegrem tarike new yazarawe batam aterbgne tsagesh adenkehe nege hulame ❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚሳዝነው

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 4 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽ ምርጥ ነው ወንድምን ቢስማ ብይ ተመኝሁ ልጅ ግን የሚሰማ አይመስልም ስለ girlfriend ዛሬ እንስማለን ተባረክ

  • @sarabufiso
    @sarabufiso 3 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ፀግሽ🥰

  • @KidistNiguse-do7jw
    @KidistNiguse-do7jw 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ድና መጣህ ውንድሜ ❤❤

  • @zeynabazeynu
    @zeynabazeynu 4 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬ እንኳን በደህና መጣክ ደሞ አትጥፋ እሺ ደሞ ዶክተር አሸብርን ለምስማት ፈልጌ አልከፍትም አለኝ ለምንድነው በተረፈ እናመሰግናለን ❤❤

  • @የለምስራse
    @የለምስራse 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣክ ወንድም ፀግሽ

  • @በራሪቅጠሎች
    @በራሪቅጠሎች 4 หลายเดือนก่อน +1

    Well ፀግሻችን❤❤❤🎉🎉

  • @halimamohammed7949
    @halimamohammed7949 4 หลายเดือนก่อน

    You are the best 👌 I can't wait for another book. Thank you for good time ❤😂

  • @BezaButa
    @BezaButa 4 หลายเดือนก่อน

    ክፉ ለራስ ደግም ለራስ ይላሉ አንድ አባት
    አመሰግናለሁ ከ❤ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤

  • @MesiLove-qz3qt
    @MesiLove-qz3qt 4 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያሳዝናል ፀግሽዬ እናመሰግናለን❤🎉😢

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 3 หลายเดือนก่อน

    Tnx🥰🥰🙏

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፅግሽ በጣም መሳጭ ነበር❤

  • @yidenekzewde1499
    @yidenekzewde1499 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Tsegesh

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you ፀግሽ😊

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 3 หลายเดือนก่อน

    Tsegish enameseginalen ❤

  • @wagigirmaa8255
    @wagigirmaa8255 4 หลายเดือนก่อน

    Bexam bexam arif aterarekek yesew joro sigeba bexam .......❤

  • @Donghutwice
    @Donghutwice 4 หลายเดือนก่อน +2

    enkuan dehnametah wedme begugut eyetebekuh neber bertaln wedm😍😍😍😍😍

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 4 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ትረካ

  • @jayleejohnson3973
    @jayleejohnson3973 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሣዝናል 😂😂

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 4 หลายเดือนก่อน

    Stebk ነበር የዋልኩት እንካን ደና መጣህልን ፀግሽየ

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ትላንትናው ወደ ውጪ ወጥቼ አመለጠኝ አይደል በጣም ነው የተናደድኩት ማዳሚያን እየረገምኳት ነበር ያደርጉት በጣም ነውዶቼ እንዴት ናችሁ ፀግሽ ወንድሜ ሰላም ብያለው በቅድሚያ ይቅርታ❤❤

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚም አሥተማሪም ነው መጨረሻው ግን😢

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 2 หลายเดือนก่อน

    ይንዛዛል። አንድ ሀሳብ ለመግለጽ ብዙ ጊዜ መደጋገም ምን ይሉታል? በተረፈ ታሪኩ አሪፍ ነው።

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ወላሂ መዳሜ ከነልጆቿ ወጥታ ቤቱን በአንድ እግር አቁመዉት እንዴት እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ መሀል ቆሜ ነበር መጣህልኝ አሁንማ ቶሎ እጨርሳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፀግሽ😢❤❤❤❤

  • @annazn37
    @annazn37 3 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤

  • @Ethio1993
    @Ethio1993 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🎉🥰🥰

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 4 หลายเดือนก่อน +1

    How are You bro welcome back miss You 😍

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ልቤ እንደተጠለጠለ ነበር ልስማ እስኪ 😊

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዙ በርታ ምንም ይሁን ምንም. ትረካ ማዳመጥ ተመችቶኛል. በእሁን ሰዐት ማንበብ ባለመቻሌ ይቆጨኝ ነን አመሰግናለሁ

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 3 หลายเดือนก่อน

    Nice job

  • @selam4188
    @selam4188 4 หลายเดือนก่อน

    Tsegdhi enkan dena metah❤

  • @sumyaalfu6339
    @sumyaalfu6339 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣክ ፅግሽ ግን ጬንገራዬ አሞኝል የወንድሙን ምክር በለመስመቱ

  • @RrRr-yg7uo
    @RrRr-yg7uo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወልካም

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 4 หลายเดือนก่อน

    ባንጃው is real man! ሾተላዩ ሰላይ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፀግሽ ❤❤❤❤

  • @hayatmohamed518
    @hayatmohamed518 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @abuafrasaa3936
    @abuafrasaa3936 4 หลายเดือนก่อน

    Tagesh bartalen tabaraki

  • @selambuu678
    @selambuu678 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ የኔ ሱስ ❤❤ክፍት ብሎኝ ወይ አልቅሸ አልወጣልኝ እንቅ አርጎኝ ነበር ከንተን እያዳመጥኩ ብቀልልኝ😢😢😢

  • @josijosi184
    @josijosi184 4 หลายเดือนก่อน

    ፐ ወደ ግራባ ልንገባ ነው ደግሞ ፀግሽ በናትክ አትቆይ በሌላ ምርጥ ትረካ ከች በል ቶሎ

  • @ShweitSaye
    @ShweitSaye 4 หลายเดือนก่อน

    ufff መጨረሻዉ ግን ልብ ይሰብራል😥

  • @MeronAloo-ps6ic
    @MeronAloo-ps6ic 4 หลายเดือนก่อน

    Mechershawn lemsemate begugute setebkew nbre❤❤❤

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደና መጣህ ፀጊሽ❤❤❤

  • @abuafrasaa3936
    @abuafrasaa3936 4 หลายเดือนก่อน

    yejachawn new yagagnut 😮😮

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል መቼም ክፉ መስራት መልሶ እንደሚከፍል ያስተምራል

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 4 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናን

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 4 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻዉ ልብ ይሰብራል😢😢

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤10ኛ ነኝ 10 ደግሞ ሙሉ ቁጥር👍🏾 ግጫት
    ጸግሽ ቶሎ ስለ ምትለክልን እናመሰግናለን ❤

  • @TilahunBedada-p5q
    @TilahunBedada-p5q 4 หลายเดือนก่อน

    Tsegsh bertaln aboooo

  • @uaesh6056
    @uaesh6056 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 4 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 4 หลายเดือนก่อน

    አካን. ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DTE128
    @DTE128 4 หลายเดือนก่อน

    የማዕበል ፈጠን መፅሐፍ ጀባ እንደምትለን ተስፋ አረጋለው......

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 4 หลายเดือนก่อน

    Zara gana endamflgaw alka zaraaaaa❤🎉 amsagenlaw

  • @HawaAds
    @HawaAds 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤❤በዚሁ እዳጠፋ ጨርሰን አይተን እንኮምታለሁ

  • @ራንያሳሊህ
    @ራንያሳሊህ 4 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 4 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏♥️

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin 4 หลายเดือนก่อน

    አጨራረሱን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ወንድም አማቶች ይጋለጣሉ በባንጃዉ እጂ ገብተዉ የሚሰቃዩ ይሆናል ብየ ሳሰብ ነበር ግን በሰተመጨረሻ ባንጃዉ ባላሰዉ መልኩ ሰራዉ ቤተሰቡ ላይ በሚያሳዝን ሁኔታ ደረሰ 😢😢

  • @TsegaGirmay-c1d
    @TsegaGirmay-c1d 4 หลายเดือนก่อน

    Tsegasha

  • @adiamfitwi3918
    @adiamfitwi3918 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🙏

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ክቡድ አጨራረስ ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 4 หลายเดือนก่อน

    ዌል ብሮ

  • @blinkarmy3474
    @blinkarmy3474 4 หลายเดือนก่อน

  • @روانماهر-ه7ذ
    @روانماهر-ه7ذ 2 หลายเดือนก่อน

    💔😭

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 4 หลายเดือนก่อน

    Wdoce በናታችኡ demrugn

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 4 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😘🌹🌹🌹

  • @dvghhebdggh7877
    @dvghhebdggh7877 4 หลายเดือนก่อน

    ባልሳማስ ማሳዘናቸዉ እድሁ እዴባዘኑ ሄዱ😢😢😢😢😢😢😢

  • @FuChh-wz8eq
    @FuChh-wz8eq 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅመሞችዬ በፀግሽ ይሁንባቹህ እሥኪ ደምሩኝ ሥወዳቹህ 🥰❤️

  • @abuafrasaa3936
    @abuafrasaa3936 4 หลายเดือนก่อน

    Derom yasaw enbaa reti new😢😢

  • @FuChh-wz8eq
    @FuChh-wz8eq 4 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🫡🫡🫡🫡🫡🫶❤️🫶❤️🫶

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamKindu
    @HabtamKindu 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የመጥፎ ነገር መጨረሻው መገዳደል ነው 😢

  • @susulove7069
    @susulove7069 4 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነበር ግን አለቀ ደግሞ መቸየ ነው የምትመጣው

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን እንደ ሆነ ባላውቅም ባንጃው ሞተ ሲባል ከፋኝ 😢ብቻ ግን ስው የዘራውን ያጭዳል መጨረሻው በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺🥺🥺