የሩህ መስከረም - የረመዳን ቀለማት 3 - አዲስ ነሺዳ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 ปีที่แล้ว +414

    ማነው እደኔ ሙሥልም በመሆኑ እድለኛ የሆነ አላህ ሆይ እወድሀለሁ ጌታየ ወድሞቸንም እናቴንም ወደሥልምና ጥራልኝ ሙሥሊም አድረግልኝኝ

  • @emanfikadu2761
    @emanfikadu2761 2 ปีที่แล้ว +553

    አዲስ ንጋት የሩህ መስከረም ረመዳን ረመዳን አገናኘን በፍቅር ዳግም 😥😥😥ኢላሂ እኔም ወደህ ቀጥተኛውን መንገድ መርተኸኛልና ቤተሰቤም ቀጥተኛውን መንገድ ምራልኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @edikonjo5761
    @edikonjo5761 2 ปีที่แล้ว +460

    ማርያምን ሞቼ ነው የምወደው ይሄን ነሺዳ አንድነታችንን አስቀጥለን አንድ ስንሆን በፀሎት በዱአ ፈተናውን ማለፍ እንችላለን

    • @huballahshedid5270
      @huballahshedid5270 2 ปีที่แล้ว +2

      emuye tebarki

    • @aydusiraj7975
      @aydusiraj7975 2 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል አላህ ያስማማን

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 2 ปีที่แล้ว +1

      ሻኩረን ኢድ🌹💋👌

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      ድብን በያ አሁንም ሞተሻል አህዛብ ነሸ
      ድንግል ማርያምን የት አባሸ ነዉ የምታቂያት
      ሌባ ምነዉ የሞተልሸን ብታመልኪ የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነዉ ከሱ ሌላ ዉሸት ጊዜ አዉይ ደሰታ ነዉ ልብ ይሰጥሸ የራሰሸ መዝሙር ሰንት የሚያሰደሰት ሞልቶ እዚህ ትቀልጃለሸ

  • @hshgsg6667
    @hshgsg6667 2 ปีที่แล้ว +227

    ማርያምን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በደስታ ሁሉም እያለን ፍቅር አጣን ሰላም እራቀን የበፊቱ ሰላማችን ይመለስ ሁላችንም በየ እምነታችን እፀልይ

    • @habibatube533
      @habibatube533 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ መልካም ክበሪልን❤❤❤❤

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቆይ ምኑ ነዉ ያሰለቀሰሸ ዘፈኑ ነዉ ለምን በራሰሸ መዝሙር አታለቅሸም አሰመሳይ ነሸ

    • @Fnegnyedessiewa
      @Fnegnyedessiewa 2 ปีที่แล้ว +3

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ወንድም ከሆንክ ሴትም ከሆንሽ ለራስሽ / ለራስህ ሀይማኖት ክብር ካለሽ/ ካለህ የሰውን ሀይማኖት አታንቋሽይ / አታንቋሽ በማንኛውም ሀይማኖት ላይ የሌላን እምነት አቋሹ አላለም የሆነ ቦታ ተቀርቅረሽ / ተቀርቅረህ ሰውን በሀይማኖት ለማጣላት አትሞክሪ/ አትሞክር ሙዚቃም ሆነ ነሽዳ እኛ እራሳችን እናውቃለን የሌላ እምነት ተከታይ በድናችን ገብቶ እንዳዳክር አፈቅድም እንከባበር

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

      @@Fnegnyedessiewa ማክበር ማለት እንደዚህ በማሸቃበጥ አይደለም አንች የኛን መዝሙር ደሰ ይልሻል የማይሆን ነገር አታዉሩ እናንተ የኛን
      መዝሙር ሰትተርቡ ነዉ የምትዉሉት እኔ የሰዉ ሀይማኖት የማከብረዉ የናንተኔ መዝሙር በማዳመጥ አይደለለም ገባሸ ይሄ መንዙማ ክርሰትያንን አይወክልም ሰለዛ ደሴ ሲል እንድልሸ ፈልገሸ ከሆነ ተሳስተሻል እኔ ለአሰመሳይ ክርሰትያን ነዉ የተናገርኩት የአንችን እምነት አላቋሽሽኩም እናቱ

    • @Fnegnyedessiewa
      @Fnegnyedessiewa 2 ปีที่แล้ว +2

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ሊሆን ይችላል ሌላው አለ ብለን እኛም እነሱን መከትል አይጠበቅብንም በስድብ ሳይሆን በቅንነት የሚሄዱበትን መንገድ እናሳያቸው

  • @የአባይልጅነኝ
    @የአባይልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +390

    ዘር ቀለም ቋንቋ የማይለየው የኢስላም ወንድም አማችነት ልዩ ነው አልሀምዱሊላሂ እንኳን አደረሰን ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ከዘረኝነት አላህ ያውጣን🇪🇹❤️🇪🇷

  • @netsanetbogale1858
    @netsanetbogale1858 2 ปีที่แล้ว +790

    እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ይህን ነሺዳ ስሰማ ደስ ከመሰኘቴ ብዛት አለቀስኩ እሁሁሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tghabesha4662
    @tghabesha4662 ปีที่แล้ว +191

    ድሮ ይሄን ነሽዳ ስሰማ አለቀስ ነበር😭
    አሁን ሰለምኩ አልሃምዱሊላህ 🙏February 13 / 01 / 2023

    • @AAA-vb1rt
      @AAA-vb1rt ปีที่แล้ว +8

      ማሻ አሏህ የዘድሮ የመዷን አብረሽን ሆነሻል ማለት ነው 😍 አልሀምዱሊላህ

    • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
      @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +4

      ማሻአሏህ

    • @sharewisdom-ie6yv
      @sharewisdom-ie6yv ปีที่แล้ว +3

      Masha allha

    • @abunuman842
      @abunuman842 11 หลายเดือนก่อน +2

      Masha,allah🎉

    • @AHS347
      @AHS347 11 หลายเดือนก่อน +2

      masha allah ahunm derese❤❤❤

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 2 ปีที่แล้ว +133

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ይኸን ነሽዳ በጣም በተደጋጋሚ ነው የምሰማው ስሰማው ውዬ ባድር አይሰለቸኝም። ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለህዝባችንም ፍቅርንና አንድነትን ይስጥልን 🙏

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😍

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +2

      አረ አንች አህዛብ ነሸ ክርሰትናን አትወክይም
      ሁለት አምላክ የለም እሸ ከለድ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 2 ปีที่แล้ว +3

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ አይደክምሽም ግን እየፆምሽ በየኮሜንቱ ስር እየገባሽ መሳደብ በመሳደብስ ፆምሽን አታመላሽም? በቃ ይሄ ነው አስተዳደግሽ ? ብዙ ኮሜንት ላይ ሪፕሌይ እየገባሽ ስድብ ከተሳሳቱ እኮ ቀስ ብለሽ ያለ ስድብ ማስረዳት ትችይ ነበር የፈጣሪ ያለህ

    • @ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
      @ከይርያሙህድንሸክመሐመድ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን የረብ

    • @hayatabdu8748
      @hayatabdu8748 ปีที่แล้ว

      ​@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ምን ትሰሪያለሽ ታዲያ

  • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
    @የድንግልልጅ-አ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +393

    ኢትዮጵያዬ ለሁሉም ትበቃ ነበር ሁሉም ሀይማኖቶች እንደድሩዋችን ተከባብረን ብንኖር ደስ ይል ነበር አገር እያጠፋ ያለው ለእኔ ብቻ ማለት በመብዛቱ ነው ኢትዮጺያዬ ሰላምሽ ይብዛ ሙስሊም ባልሆንም የሁሉንም እምነት ማክበር መከባበር ደስ ይላል በርቱ ጾማችን ገጥሙአል እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን መልካም ረመዳን!

    • @moonnoonmedia8202
      @moonnoonmedia8202 2 ปีที่แล้ว +17

      ያንቺ አይነት መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ይብዙልን እናመሰግናለን

    • @abdimahi7590
      @abdimahi7590 2 ปีที่แล้ว +6

      ሁሌም አንድ ነን 🤝

    • @zyadatamam748
      @zyadatamam748 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @dbx7607
      @dbx7607 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይህዲኩም ሙዚቃ ነው ይህ

    • @ዜድቢንትአሊወሎ
      @ዜድቢንትአሊወሎ 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን እህቴ አላህ ይስጥልን ውዴ ልክ ነሽ አንድ ምንሆን ሀገራችን ወርቅ ናት ብቻ አልልህ በራህመት አይኑ ይየን ያረብ

  • @azebalemayew163
    @azebalemayew163 2 ปีที่แล้ว +134

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነሽዳውን ስሰማው ረመዳንን ይበለጠ እወደዋለው ረመዳን ባያልቅ

    • @reemr1516
      @reemr1516 2 ปีที่แล้ว +4

      አሏህ ይውደድሽ ውደ ሸሀዳ ያዥ

    • @zedzedti54
      @zedzedti54 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይገሰፅሸ አሰመሳይ አህዛብ አንች ክርሰትያን ከሆንሸ ለምን የሌላ ታደንቂያለሸ እኛ ተዋህዶወች እኮ በቤተክርሰትያን ዉሰጥ ተቀምጠዉ ያሉ ተኩላወች ናቸወ ያሰናቁን በየሄዱበት እያሸቃበጡ ለማንኛዉም አንች አሰመሳይ ክርሰትያን እንጅ እዉነት የክርሰቶሰ ተከታይ አይደለሸም ሆዳም ቅማላም አህዛብ ነሸ

    • @keriyanurahemednurahemed1883
      @keriyanurahemednurahemed1883 2 ปีที่แล้ว +4

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ አይዞሽ ጤናውን ይስጥሽ በየ ኮሜንቱ ገብቶ የመሳደብ ሱስ አለብሽ ደሞ የራሳቸውን ሀሳብ ቢሰጡ አንቺ ምን አገባሽ ቀናሽ የኛን ስለደገፋ አይዞሽ ቻይው

    • @tayibitayibi9758
      @tayibitayibi9758 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ረመዳን ባያልቅ ነው ምያስብለው

  • @toybaloveyoutub1991
    @toybaloveyoutub1991 2 ปีที่แล้ว +515

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 2 ปีที่แล้ว +251

    እስልምና ውስጥ ዘረኝነት እንደሚወገዝ አሳይታችሁኋል እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 2 ปีที่แล้ว +195

    "የሩህ መስከረም" ረመዳን MashAllah

    • @Emann5201
      @Emann5201 2 ปีที่แล้ว

      ደምራኝ

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 ปีที่แล้ว

      @@Emann5201 እንደማመር ውድ

    • @TUbe-dv6mw
      @TUbe-dv6mw 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አንቴም በርታ

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 2 ปีที่แล้ว

      @@murshidatube1147 እህት ወድሞቸ የአማረኛ ትርጉም ያለው ቁርአን ካወቃችሁ ተባበሩኝ

    • @sikosilo1195
      @sikosilo1195 2 ปีที่แล้ว

      Masah allah

  • @nurumuhammed9500
    @nurumuhammed9500 2 ปีที่แล้ว +134

    Probably i listened it 10 or more times
    So beautiful ...impressive
    ስሜታችሁን ሳትደብቁ ላንፀባረቃችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን ክብር አለኝ

  • @kalkidankal3788
    @kalkidankal3788 2 ปีที่แล้ว +1055

    በስማም ሲያምሩ 😘😘😘😘 ሰላም ለሀገራችን 🙏 ረመዳን ከሪም ውዶቼ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሊፍቅር
    @ሊፍቅር 2 ปีที่แล้ว +424

    ኢስላም ሰላም ና አንድነትን ሰባኪ ቀጥተኛው መንገድ☝❤

    • @madenaahmed8009
      @madenaahmed8009 2 ปีที่แล้ว +1

      😅😁😅😅
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 ปีที่แล้ว +381

    ኢቢኤሶች ክበሩልን የሀይማኖት እኩልነትን በናንተ አየሁ አላህ ይጠብቃቹሁ

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @neimaahmedin4180
      @neimaahmedin4180 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @ሠሚራሚዲያ
      @ሠሚራሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      @@neimaahmedin4180 ማሪ ደምሪኝ

    • @Efreem479
      @Efreem479 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

    • @comicbooks9382
      @comicbooks9382 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ ባክሽ ወረኛ ሙስሊሞች በረመዳንና በበዓል ብቻ ነው እንዴ ሚቀርቡት እንደው ስታሽቃብጡ እኮ እኩልነት በኩል ሲሰሩ ነው 😳

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 ปีที่แล้ว +180

    ዋው ፀሎታችሁን ይስማ ይቀበልላችሁ እንዲ ረጋ ብሎ ሲለመን ፈጣሪ ደስ ይላል

  • @tamrlfc2572
    @tamrlfc2572 2 ปีที่แล้ว +195

    ebs የህዝብ ሚዲያ እናመሰግናለን 😍
    አማራ+ኦሮሞ +ትግሬ & ሱማሊያ
    ያሰላም ስናምር እስልምና ዉበትኮ ነዉ ወላሂ
    ዘር ቀለም ቤሔር የማይለይ
    የአንድነት የፍቅር እምነት🙏 😍
    አዳምጨዉ አዳምጨዉ ያልጠገብኩት ነሽዳ🥺

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 2 ปีที่แล้ว +67

    ebs ምርጦች ናቸው ሁሉንም እኩል ማየት ለአንድነታችን ይበጀናል አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹

  • @mesitube
    @mesitube 2 ปีที่แล้ว +68

    ወይኔ እሄ ነሺዳ ዉስጤ ገብቶ ቀረ እኮ እንዴት ደስ እደምለኝ ስሰማው ከሱ ዉጭ ሌላ ነገር መስማት አቃተኝ የምር 🙏🙏❤❤

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 2 ปีที่แล้ว +2

      ❤️😍ልዩ ነዉ ወለሂ

    • @zeytunakedir2470
      @zeytunakedir2470 2 ปีที่แล้ว +1

      😘

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም፣ደሜዉሠጥ፣አጥቴዉሠጥ፣ተቀላቅሎል😘😘😘👌👌👌

  • @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
    @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +100

    እግዛብሄርን ሲያምሩ ሰላም ለሃገራችን ሮመዳን ከሪም

    • @zebibakassim5534
      @zebibakassim5534 2 ปีที่แล้ว

      Allah yetebekesh Ehete

    • @FMr-p1h
      @FMr-p1h 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behirabashirs716
    @behirabashirs716 2 ปีที่แล้ว +137

    Ebs is the best mediya ለሁሉሚ ኢትዮጵየዊ ለሁሉም ሀይመኖቶች ኢኩል የሆኗ በኢኩል ሚሰሯ ተወደደሪ የሌለው ሚሪጥ Tv ebs thank you very much for your good service

  • @ObsaTechno
    @ObsaTechno 2 ปีที่แล้ว +85

    Alhamdillah I am muslim, Nothing is more than Islam. It is the best and the fastest-growing religion in the world. May Allah guid us the right path, make us muslim until we die, and husnul khatimah. I love to see my muslim brothers and sisters gathering, shining and smiling. I ask Allah to gathering us in jannah firdus. Let us Forgive each other ramadan is after few days. Mesh Allah, the guy who has Oromo language or voice you killed it. well done !!!

    • @hayatguta8827
      @hayatguta8827 2 ปีที่แล้ว +1

      Obsakoo baga gessee bro

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +281

    🙏🏆🏅🌟⭐️☀️😘💫🕊 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏 በጣም መንፈስ የሚያድስ ኑሩልኝ ወገን 🙏

    • @lealemali9071
      @lealemali9071 2 ปีที่แล้ว

      Ashikabachi

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lealemali9071 min aderegech¿¿¿¿¿

    • @dansaatube6603
      @dansaatube6603 2 ปีที่แล้ว +3

      @@salamaseyoum4974 enam tayake honbegnal eko ehit sew ye rasun simet menager yemaychilibet hager ethio

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ያክብርልን♥🙏

    • @SHA-gk8op
      @SHA-gk8op 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ እማ

  • @mohamemohammed5302
    @mohamemohammed5302 2 ปีที่แล้ว +42

    ምናለ 6 ወር ቢሆን.. እንባዬን እያፈሰስኩ ደስ እያለኝ የምሰማው ለ ዘመናት የሚሆን ምርጥ ነሺዳ.. ጀዛከላህ ebs አመሰግናለሁ

  • @Mohammedalif-1
    @Mohammedalif-1 10 หลายเดือนก่อน +3

    እየሰማሁ ነው 2024 😩 ረመዳን ሙባረክ ሁሉም ሙሱልማኖች ከ 🇩🇯❤️❤️☪️☪️

  • @QwEr-t1k
    @QwEr-t1k 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኳንለታላቃቺንየሬመዳንወራ በሰላአዴረሰን የላኢላሀይለላእህትወዲሞቸ አላህፁመዉከሚቀበሉት ባራያያራገን አላህባለንበትይጠብቀንያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +186

    ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ አላህ የዛሬ አመትን
    ከስደት ተገላግለን ከመዳም ኩሺና ተሰናብተን
    አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋ ያፁመን ያረብ ኢንሻአላህ
    ወላሂ ፆምን በስደት አልቻልኩትም ያኢላሂ አንጋልን

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 2 ปีที่แล้ว +42

    መልካም የረዳን ጾም ይሁንላችሁ!!!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
    እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ለሁላችንም ምሳሌዎች የምትሆኑ።

  • @mohammedseicko738
    @mohammedseicko738 2 ปีที่แล้ว +141

    በዚህ ደረጃ የጣመኝ ነሺዳ ከዚህ በፊት አላስታውስም ። በተለይ በተለያዩ ቋንቋዎች ስሰማው እያንዳንዷን ደቂቃ ሰውነቴን እየወረረኝ ነው የማደምጠው ። በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ይጨምርላችሁ ።

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 2 ปีที่แล้ว +2

      በለው ለሙዚቃው ይሄ አሁን ሙዚቃ አይደል አላህ ይምራን

    • @ሰመር4212
      @ሰመር4212 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ይኸንን አሏህ ሰበብ አድርጎ ሂዳያን የሰጣቸውን ሰዎች ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ. ሚንበር ቲቪ ላይ ኮመንት ላይ ስገባ ተደምሚያላሁ. አሏሁ አክበር የሰው ልጂ ሂዳያን በየት በኩል እንደሚያገኝ አጂብ ሱብሀናክ ረበና

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +3

      ተዉጂ ቁርአን አረከዉ የሚወርህ ለዘፈን

    • @gesges7385
      @gesges7385 2 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ኡዝታዝ ችግሪ ይለም አለኩ ዱሮም አለህ ነሸደ

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😭😭☝❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💔💖🕶☝

  • @حايتبنتماهمود
    @حايتبنتماهمود ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ማነው ይሄን ነሽዳ ሲሰማ የማለቅሰው እኔ በጣም ነው የማለቅሰው❤❤❤❤❤❤

  • @aman6k341
    @aman6k341 2 ปีที่แล้ว +149

    ረመዳን ከሪም ለሁሉም ሙስሊም በሙሉ

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +26

    ዋው እዴት ደስይላል እንን ማየት እደተወ ለድኩ ቆጠርኩኝ እኔ ክርስታነኝ ግን ባድላይ መቆም በቋቋ ታጅቦ የብኤር ብኤረሰብ አድነት የናፈቀኝ ጌታሆይ ማረን እኤ ትልቅ ትምርት ነው 😭😭😭😭😭😭😘😘👍👍👍👍👍👍😘😘

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

      እየዉልሸ እኔ ክርሰትያን ነኝ እያልሸ በክርሰትና ሰም ላይክ ለማግኝት አታሸቃብጭ አህዛብ ሌባ
      የክርሰቶሰ ተቃዋሚ ነሸ አትዋሸ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +83

    እሄን ድምፅ ቁርዓን ቅሩበት ይሄ የኔ አስተያየት ነው👍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +57

    اللهم إني أعوذ بك من فتنة النار وعذاب النار، وفتنة القبر، وعذاب القبر، وشر فتنة الغنى، وشر فتنة الفقر، اللهم إني أعوذ بك من شر فتنة المسيح الدجال، اللهم اغسل قلبي بماء الثلج والبرد، ونق قلبي من الخطايا كما نقيت الثوب الأبيض من الدنس، وباعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب. اللهم إني أعوذ بك من الكسل والمأثم والمغرم

  • @hassenmohammed1375
    @hassenmohammed1375 2 ปีที่แล้ว +77

    አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው

    • @iamorthodox6724
      @iamorthodox6724 2 ปีที่แล้ว

      🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @jttube6814
    @jttube6814 2 ปีที่แล้ว +38

    ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ እያሉ የሚያማምሩ ቬላ ቤቶችን መኪኖችን ሲያዩ አንድኛው ልጅ ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ሲሰጥ ለነሱ ለኛስ ለምን አልሰጠንም? አለ
    ሌለኛው ልጅ ና ብሎ ወደ ሆስፒታይ ወስዶ ለእነዚህ ሁሉ በሽታ ሲሰጥ ለኛ ለምን አልሰጠንም አለው
    እናም የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም እናመስግን

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว +42

    ደስ ሲሉ በጌታ ምናለ ሀገራችን እንደ እምነታችን ሰላምን ብንመኝ

  • @semintube
    @semintube 2 ปีที่แล้ว +13

    በአለምያላችሁ ሁሉ ለመላው እሥልምና ተከታዮች በሙሉእንኳን ለተከበረው ለረመዶን ፆም አደረሠን አደረሣችሁ አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸውናፁመው ከሚጨርሡት ያድርገን ያረብ መልካም ረመዶን ይሁንልን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +60

    ይህን ነሽዳ ከ10ጊዜ ሚበልጥ ሰምቸዋለው በተለይ የመጀመሪያወቹ ስንኞች ዜማውም በጣም ያምራል የአንድነት የህብር ቀለም የከፍታ የፍካት አለም አድስ ንጋት... 💙💙21ቀን ቀረው ረመደን ሊሄድብን

    • @rayan9i310
      @rayan9i310 2 ปีที่แล้ว +2

      ዘፍን የሸይጧን ሰለሆነነዉ ደጋግሠሸ ያዳመጥሸዉ በኢሰላም ዘፍን ሀራምነዉ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว

      @@rayan9i310 እሽ ሸህ የተፍሲሯ ሊቅ የሀዲሷ ባለቤት ለፈትዋ ምትመጥኝዋ አሊም😂ይልቅ አርፈሽ ሰላትሽን በወቅቱ ስገጅ የሰውም የራስሽንም ፆም ለማበላሸት ሰይጣንን ተክተሽ አትረብሽ የግል አመለካከቴን ነው የፃፍኩት ጥፊ

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 2 ปีที่แล้ว

      @@zemassefa1397 አወን ውነቶንነው ነሺዳ ከሙዚቃ አይተናነስም እስልምናን አይወክልም ሙዚቃነው

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 2 ปีที่แล้ว

      ግን ደሞ ረሱል አለይሰላቱ ወሰላም ከኡመቶቼ የሙዚቃ መሳሪያን የሚፈቅዱ ይመጣሉ ብለው ተናግረዋሉኮ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +28

    ስርስሮ የሚገባ ግጠም ነው ሲቀጥል እንድነታቹ ያኢላሂ ፍቅር እና ሰላም አብዛልን ወንድሞቼ ምርጥ ስራ ነው በርቱልን እቢ ኤሶች ክልብ እናመሰግናለን

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc 2 ปีที่แล้ว +152

    እኛ ሙስሊሞችኮ ውበታችን ኑር 💕💕💕💕

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤❤❤

  • @ethioaddis992
    @ethioaddis992 2 ปีที่แล้ว +35

    ልዮነታችን ዉበታችን ማለት ይሄ ነዉ 🧡
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +81

    ያረበል አለሚን የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነት መልስልን
    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @بنتمحمد-ر9ط
    @بنتمحمد-ر9ط 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አሏህ የኢስላም ወድሞቻችን
    ያሸህርል ቁርአን አህለ
    ረመዷን ሙባረክ አላህ ከተራቡት ሳይሆን ከተቀበላቸው ባሮች ያድርገን ያረብ

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 ปีที่แล้ว +73

    ልሰልምነው እንዴ? 1ሳምንት ሙሉ አዳመጥኩት

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 ปีที่แล้ว +12

      አላህ ይወፍቃቹሁ ያልታደላቹህ ያድላቹህ

    • @gemilasurursurur5323
      @gemilasurursurur5323 2 ปีที่แล้ว +2

      Allah katetegnawun maged limerash new yena konjo ahlen

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +2

      👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌በዚህነሺዳሣይሆን፣እሠልምናትክክለኛ፣ሀይማኖትነዉ፣አብቢዉበደብወላሂእዉነቱንታገኝዋለሺ😘😘😘😘😘🙏🙏

    • @jossykind7869
      @jossykind7869 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ወንድነኝ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@jossykind7869 ወንድሜ አብሽር እውነት ሰውን ወደትክክለኛ መንገድ ይጠራል እናም አንብበው ውስጡ ስገባ ሠርሥሮ የሚገባአለው ግን ተረዳው አላህ ለወደደው ነው የሚመራው አላህ ይምራህና የላኢላሀኢነሏህ ወንድማችን ያርግህ

  • @ifaahikma2773
    @ifaahikma2773 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው ወላሂ ልብ የሚነከው ያ አላህ ጌታዬ ለ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ተመኘው,ለ ሙሰሊሙ ለ ክርስቲያን ለሁሉም።ለ ኦሮሞው ለአማራው ለትግራይ etc i wish peacefull and united home land really i respect all diversity as a muslim follewers,

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +88

    የሻህረል ወህደ አህለን የሽሀረን ቁረአን አህለን የሽሀረን ቁፈራን አህለን የሻህረል ተውባአህለን አላህፁመው ከሚቀበላቸው አላህያረገን አሚን

  • @thehtube5718
    @thehtube5718 2 ปีที่แล้ว +93

    Mashaallah ❤
    Proud to be Ethiopian Muslim!❤🕋

    • @fetiyam5965
      @fetiyam5965 2 ปีที่แล้ว +2

      Alhamdillah

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😚😙😙😚😚🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 2 ปีที่แล้ว +28

    እስልምናችን ከብሔራችን በላይ ነው አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም

  • @ahmedmusa9821
    @ahmedmusa9821 2 ปีที่แล้ว +33

    The beauty of Ethiopia is in its diversity. Thank you good job!

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ይሂን የመሰለ በየትኛውም አለም የለም Love it keep up

  • @zahrah6200
    @zahrah6200 ปีที่แล้ว +4

    ልመና ፀሎታችሁን ይቀበላችሁ ❤ለአማኞች ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ደስ ያሰኛል እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @manexofficial9006
    @manexofficial9006 2 ปีที่แล้ว +54

    It's amazing job , representing all ethiopian nation .....wow great job

  • @IkramMahamat
    @IkramMahamat ปีที่แล้ว +4

    Omg how beautiful peaceful voice y’all have I love the song 🥰🥰❤️❤️☪️ Ramadan Kareem to all of you

  • @muluken07
    @muluken07 2 ปีที่แล้ว +63

    Oh God! This is so good and I like the language variety+

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን በአመት አመት እዚህ ላይ ሳያችው ደስ ይሉኝል

  • @AhmedAbdi-ln6do
    @AhmedAbdi-ln6do 2 ปีที่แล้ว +48

    Amharic, afaan oromo, tigreyn and somali🤩🤎
    This is the beauty that we have,

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 2 ปีที่แล้ว +30

    ክበሩልን የሃይማኖት እኩልነት እናንተጋር ቀረ🥰
    የሩህ መስከረም🥰እስልምና ጌጥ

  • @gdfh27
    @gdfh27 2 ปีที่แล้ว +27

    ማሸአለህ ለማለው ያእስልምና እምናት ታካታዮች በሙሉ እንካን ለረማዳን በሳለም አደረሳቹ

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረገኝ አላህ ምሥጋና ይገባው እድሁም ኢትዮጲያውይ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል የኔምርጦች ለናተማ ቃልየለኝማ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ በራህመቱ ይጠብቅልኝ ወላሂ ይህነሺዳ በድኔ እድደሠት በረመዳን የተለየ ነገር እዳለ እድገነዘብ አድርጓኛል እባየ እየመጣነው ሁሌም የምሠማው በመዳም ኩሺና ጉልበት ይሆነኛል

  • @kulsumajib2391
    @kulsumajib2391 2 ปีที่แล้ว +14

    i greatly appreciate your recognition for all religion !!! EBS deserve crown !!!!!

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህቺ ናት ኢትዮጵያ በማርያም እንዴት እንደምታምሩ ❤️❤️❤️❤️

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +14

    ወለህ ይህን ነሽዳ ደጋግሜ ብሰማው አይሰለችኝም።🥰🥰🥰👍👍👍

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ ปีที่แล้ว +1

    መልካም ፆም ውዶቼ በጣም ነው የምታምሩት ብሰማው አልሰለች አለኝ በፈጣሪ ማርየምን በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ይስማችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላማችን ይመለስልን 🙏🏽❤️❤️

  • @seadamohammedtube3189
    @seadamohammedtube3189 2 ปีที่แล้ว +26

    ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ሙነሺዶች....

  • @rababdayekh8663
    @rababdayekh8663 3 หลายเดือนก่อน

    ለብዙ ረመዳን የሚደመጥ ነሺዳ ወላሂ ስሰማው ሆድ የሚበሰኝ ነገርስ😢😢

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 2 ปีที่แล้ว +28

    Masha Allah 👏👏👂👌
    Remadan Mubarek 🌙🌙
    ምንኛ ያማረ ስራ ነው!!

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
    @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይፍረድባችሁ የኢብራሒምን መገድ እድህ እደተጫወታችሁበት ለኢላሀይ ኢለላ ቁረአንጂ በሮመዳን ሙዚቃ የአርሹ ባለቤት ያዎርዳችሁ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ጌታዬ ጥራት ይገባህ እስልምናን ጣሙ እንዴት ውስጥን ይማርካል

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 15 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ነሽዳ ሀራም እደሆነ አቃለሁ የሄን ነሽዳ እና ፊዳከ የሚለውን ሁሌ እየከፈትኩ ባዳምጠው ደስ ይለኛል ማነው እደኔ ደስ የሚለው

  • @abdumuhammed1488
    @abdumuhammed1488 2 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵውያን እነደዚህ ባንድነት ስንቆም እንዴት እንደምናምር ፤ቋንቋችን ራሱ ምስክር ነው

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ክብር ይገባው ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ሱበሀነሁተአላ በአለም ዙሪያ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ሸህ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ : አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ይጠብቅልን ዘረኝነትን አላህ ያንሳልን

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሻህረ ተውባ አህለንያሻህረዋህዳ አህለን የምርእባተናነቀኝ የእሥላምልጆች የረሡልኡመቶች ፁመውከሚጨርሡትአላህያድርገን

  • @የስልጤዋነኝከሰንኩራ
    @የስልጤዋነኝከሰንኩራ 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሰመው ብሰመው የመልጣግበው ነሽዳ አለሀምዱሊላህ ሙስልም ለራገኝ አለህ አለሀምዱሊላህ

  • @አግኖትYoutube
    @አግኖትYoutube 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አለህ ebs እነተ የሀይመኖት እኩልነት የምተፀበሪቁና ለችግርተኞች ደረሽ ነቹ እነመሰግነቹሀለን ክበሩልን 💚💛❤

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረመዳንን ጾመው ከሚጠቀሙት ያርገን ያረቢ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +10

    ረመዳን ሁሌም በፍቅር በሰላም ሀገራችንን ከፍ ብላ የምንፆምባት ያርገን

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 2 ปีที่แล้ว +3

    🤲🤲🙏🙏 Great Thanks to ወንድም መሀመድ
    ወንድም ሙባረክ_ የቀንየልና
    ወንድም ሃሩን_ Gelotomii
    ወንድም አሊ_ እናመሰግናለን
    ወንድም ለዚዝ_ Mahasindi

  • @habibimushavhi1065
    @habibimushavhi1065 2 ปีที่แล้ว +7

    Masha allha best voice Ramadan kareem to all Muslim uma
    ፍትሆ ያኢትጵያ ሙስልሞች
    ሠላም ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hነኝእናቷንናፋቂ
    @Hነኝእናቷንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሰላምምም ማሻ አላህ ደስስስስ ስትሉ ወንድሞች ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ይሄን ነሽዳ ኢቢየሶች ተባረኩ ሀይማኖት ታከብራላችሁ አላህ ያክብራችሁ

  • @umiyilma2008
    @umiyilma2008 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ነዉ የወደድኩት በጣም ቀስ ረጋ ያለ ለስለስ ያለ ልብ የሚገባ ነዉ የትግርኛ ፓርቱ ደሞ እንዴት እንደወደድኩት ።። ሱማልኛ አማርኛ ትግረኛ ኦሮምኛ አለዉ መሠለኝ ምርጥ ስራ ነዉ ይመቻቹ
    ትግርኛዉ ተመችቶኛል💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊

    • @wollodessiegerado3140
      @wollodessiegerado3140 2 ปีที่แล้ว +4

      ክኒኗን አበዛሻት ramdan kareem ያው በኢስላም አንድ ነን 🥰🥰

    • @wollodessiegerado3140
      @wollodessiegerado3140 2 ปีที่แล้ว

      @@onlyforjenah5972 ላንችም የኔ ውድ

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም እስካሁን ካዳመጥኩት ነሺዳ ሁሉ ፊዳካ& እሄ ነሺዳ ልዩ ነዉ
    በተለይ ሱማልኛ ሚለዉ ልጅ ድምፁ እንዴት ያምራል ዋዉ።

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว +24

    እኛ ግጥም ነው የተፈቀደልን ወንድሞቸ ድምፃችሁ ማሻአላህ ግን ቁርአን ቅሩበት ወደ አላህ ተመለሱ ይሄ ሙዚቃ ነው ለነፍሳችሁ እዘኑላት አላህ ሁላችንም ይዘንልን

    • @faizanuru4931
      @faizanuru4931 2 ปีที่แล้ว

      wunat new ye phenxe mazmur yemslal 😭😭😭😭😭

    • @faizanuru4931
      @faizanuru4931 2 ปีที่แล้ว +1

      melkutu tru new gen mn yadergal

    • @rihannaseid4669
      @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว +1

      @@faizanuru4931 አዎ መልዕክቱ ጥሩ ነው ግን ደግሞ መልዕክቱን ያለ ሙዚቃ መሳሪያ በግጥም ማቅረብ ይችላሉ ለነሱ ብየ ነው ጌታችን መቸ እንደምንገናኘው አናውቅም ተውበት ማድረጊያ ጊዜ ይኑረን አይኑረን አናውቅም እንዴት ሆነን ነው ጌታችን ምንገናኘው ያስፈረኛል ሁላችንም ቀልባችን ደርቋል አላህ ያግራልን

    • @emainebrhm83
      @emainebrhm83 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 ปีที่แล้ว

    ማየት የምንፈልገው ኢትዮጵያ ይቺ ናት
    አንደነታችን ዉበታችን ነው
    Ebs እናመሰግናለን
    ረመዳን ሙባረክ
    አላህ ጾሞ ከምጠቀሙት ያድርገን።

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 2 ปีที่แล้ว +17

    ለትግራይ ወንድሞቻች ድሃ እናድር አገሬ አላህ አንድ ያርግቪ

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ዘረኝነት ጥብ ናት በኢስላም ሁሉ ሰው አላህ ጋ እኩል ነው ብዙ ዘሮች አድርጊ በጠረኮች ይህ እንድ ትተዋውቁ ያለን አላህ ዘረኝ ይጥፍ

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘንድሮውን እሮመዳን አዳመቃችሁት በዚህ ነሽዳ ማሻአላህ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    የሩህ መስከረም እውነትም የሩህ መስከረም አላህ ይሀፍዝኩም ያ አህባቢ ኢቢኤስ ቲቪ እናመሰግናለን ተባረኩ ለሁላችንም ኢትዮጵያውያን ሰላምና ፍቅር አንድነታችንን አላህ ይመልስልን ደግ ጊዜ ያምጣልን ወላሂ ሁላችንም ነገሮች አድክመውናል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

  • @abdulkadir6606
    @abdulkadir6606 2 ปีที่แล้ว +38

    Ramadan Kareem @ all around the world Muslim brothers and sisters ❤️🇪🇹🌍❤️👈

    • @salaha945
      @salaha945 2 ปีที่แล้ว

      kulu amin amintul bekeyer brotaher

    • @abdulkadir6606
      @abdulkadir6606 2 ปีที่แล้ว

      Allah yebarkfik 😍

    • @zaramusaendirszaramusaendi7936
      @zaramusaendirszaramusaendi7936 2 ปีที่แล้ว +1

      Kulu amin amintul bekeyer bro 😘

    • @kedirdelala
      @kedirdelala ปีที่แล้ว

      😘😘😍🥰🥰🥰☝️✍️♥️♥️😍😍😘 kedir Delala

  • @SaimonMohammad-s2q
    @SaimonMohammad-s2q 20 วันที่ผ่านมา

    From south Africa to love Ethiopia Ramadan is coming soon may Allah grant us opportunity to see Ramadan 🎉❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ መሆኑን ገልፃችሁታል በርቱ ቀጥሉበት. ።

  • @ethiosani
    @ethiosani 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እረ ወዴት እየሄድን ነው ነሺዳ እያለችሁ ሙዚቃ አታሰሙን አላህን ፍሩ ማሻ አላህ ምትሉ ሰዎች ምን ማለታችሁ ነው አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን

  • @mohammedhussien3522
    @mohammedhussien3522 2 ปีที่แล้ว +24

    I wish all the best in this life and in the hereafter for all of u.
    I am too surprised by our non Muslim brothers and sisters who wish good for us. Great respect!!!!

    • @fetiyam5965
      @fetiyam5965 2 ปีที่แล้ว

      Amen my brother

    • @HawaNasiro
      @HawaNasiro 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@fetiyam5965😂😂😂😂😂❤❤❤❤
      ❤❤❤❤,,❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚
      😅😮😢🎉😂🎉🎉😢😮😮😊❤❤❤

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኢቢኤሶች የእኩልነት ሚድያ እንድሆን እድህ የሁሉንም እምነት ማቅርብ የህዝባችሁን አማና መወጣት ነው

  • @hawinettokuma9720
    @hawinettokuma9720 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሙንሺዶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ እናም እንደ ebs አይነት ሚዲያዎች ይብዙልን አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @barisodange699
    @barisodange699 2 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah, the best unity nasheeda that reflected love and harmony. We all need to love each other life is so short we’ll soon leave this-worldly life whether we like it or not, so let's make our country and the world a better place to live.

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወላሂ ሲያምር ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነዉ ደስስስስስ የሚለዉ ግን ነሽዳ የምትጠሉ ሠወች ጤነኛ እንዳልሆናችሁ የገባኝ ዛሬ ነዉ።

  • @appuae1900
    @appuae1900 2 ปีที่แล้ว +33

    እኩልነት ማለት እዬ ነው ኢትዮ ለዘለላም ትኖር 😘

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝