hundaa caalaa dhugaa kana dubbaachuuf keef gooftan si haa eebbisuu. ammas waanti moogolee sii buusuu yoo jiraateef jabaadhu baay'ee si ajaa'ibsiifadha but what the meaning of love (fikr)
Fikir yanchi qendegna degafi negn beka yetaweke new ! Plesea 1 tiyake alegn be FIKIR ena be MEWDED mehal Yale liyunet ena yetgnaw new mibeltew ? Fikir yemilew kal keyet new yemetaw ena minin lemglets new ye wend ena yeset mewaded lemglets new?
ፍቅር ኘሮግራምሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ካንች ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እኔ ትዳርም ሆኔ ፍቅርኛ የለኝም ግን ለቀጣይ ብዙ ያግዛል ብዬ አምናለሁ ።
Tnx keep it up it's good...የአላህን መልክተኛን ታሪክ አጥኝልኝ ቡዘዙ እውቀት ታገኛለሽ ምን ያላስተማሩ አለ ሀብቢ ሙሀመድ❤ (ሰ.ዐ.ወ)
ሰ ዐ ወ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፍቅር የእውነት ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው የምትሰጭን ተባረኪ ስለ ወንዶቹ ሰምተናል እስቲ ደግሞ ሴቶች ከወንዶች ሲሰሟቸው ጮቤ የሚያስረግጧቸው ቃላቶች ዘርዝሩልን እንወድሻልን ምርጥ ነሽ
ፍቅር ያበልጠል ያንቲን ቸናል መከታታል ከጀመረኩኝ ቅርብ ግዜ ነዉ እና በጠም ነዉ ምትመቸኝ
ፍቅር እዉነት በጣም ነዉ የምወድሽ ግን እኮ ወንዶች መስሚቸዉ ጥጥ ነው በተለይ የኔ ዲንጋይ እማ ሳይደውልልኝ ከዋለ እደምቃጠል ስለሚቅ ነው መሰለኝ ጭራሽ የሚርሳኝ ግዜም ሳይኑር አይቀርም ፍቅርየ እስኪ የሁነ ነገር በይኝ እውነት
ግን አሜን ምናማን አያልሽ ነው የሰው ፍቅር አለሽ የምሬን ነው
እውነት ባሁኑ ደቂቃ የተናገርሻትን ፖይት ተገበርኩትና ትልቅ ለውጥ አገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ኡፍፍፍፍፍ ትምህርቶችሽ መግለፅ ከምችለዉ በላይ ናቸዉ ምን ልበልሽ ፈጣሪ ካለሽ እዉቀት በላይ ይጨምርልሽ ቆንጆዋ እኸቴ !!!!🙏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም. ብዙ ትምህርት ተማርኩበት
በጣም ልክነሽ እህት ኮሜት የጣፍሽው አደዜ እኔ ለፍቅረኛዬ ቸግሮኝ ምናምን ሲለኝ ሰለቼኝ ከዛ እየቀለድኩ ሱቅ እንከፍታለን አልኩት ማለቴ አገር ስገባ ነው ያሰብኩት የነገርኩት ከዛ ሰላምነሽ ማለቱን ትቶ ስለብር ይጠይቀኛል ተውኩት በዛው እወደው ነበር ወዶች እንፈቀር ካላችሁ ብር ሴትን አጠይቁ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ አዝናለሁ😂😂😂😂
ፍቅር ሀሳቦችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በርቺ አስተማሪ ናቸው
ይህን ፕሮግራም በመጀመርሽ አድንቄሻለሁ! በማህበረሰቡ ግልጽነት እንደወንጀል ይቆጠራል! በአብዛኛው ማለት ነው! ይህን ግንብ ነው ለመናድ እዬሞከርሽ በመሆኑ keep it up!
በመጀመርያ መስቀልሽ በጣም ያምራል
ሲቀጥል በእውነት ለመጀመርያ ጊዜ ደስ የሚል ምክር ወይም ሀሳብ ተምርያለው በርቺ 💐💐
ፍቅር ፕሮግራምሽ በጣም እሚገርም ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም።
ፍቅር ሁሌ እፅፍልሻለሁ በኮሜንት በምታነሽው እርእስ አይነት ላናግርሽ እፈልግ ነበር በምን ልግለፅልሽ የውስጥ መስመር።
አመሰግንሻለው እውነት ብዙ ነገር እንዳስተካክል አርገሽኛል !!!
ፍቅር እኔ ዛሬ ማዳመጤ ነው ያንቺን ትምህርት በጣም ደስ ይላል አመሠግናለው ቆንጅዬ
የልብ እኮ ነው የምታደርሽው የኔ ቅመም ንገሬቸውማ ልክ ልካቸውን
#ፍቅር 1ኛ ብዬሻለው እኔ ካንቺ ትዳርንና ፍቅርን በዘላቂ የሚያስቀጥል አንድ መፅሐፍ ጠብቃለው SD7
አይ ሲስቱካ ዘድሮ ከሰው ፍቅር ይልቅ የብርፎቃ ነው ማማየፍቅርኮ ሞተ ነፍስ ይማር ብለናል ምክርሽ ቆጆ ነበርለጀማሪዎች
I believe in internal beauty; i.e knowledge, talent. I like your explanation & humorous approach.
በጣም ድስ ይላል አንዳንድ ወንዶች ከዚህ መማር አለባቸዉ አመሰግንሻለዉ፡፡
distribution ላይ በመፃፍ ያስቀመጥሻቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ነገር ነው ከቻልሽ የምትለቂያቸው ሌሎች videoዎች ጋ እንዲሁ ለማስቀመጥ ብትሞክሪ!!!!!አድማጩም እየተመለከተ በቀላሉ ሀሳቡን እንዲረዳው ስለሚያግዝ
ይገርማል ይህን ሁሉ አደርጌያለው እሁንም እያደረኩ ነው ግን ያፈቀርኩዋት ልጅ በዚ ደሥተኛ አይደለችም እናም የምጨቀጭቃት ነው የመሠለኝ ይህን እንክብካቤን ላቆመው እልና ግን አልቻልኩም ላጣትም አልፈልግም እናም እፋሤን እየተጎዳው ነው ምን ትመክሪኛለሽ
ፍቅርዬ ካአንጀት ከለቀሱ እንባ አይገድም
የዛሬ ሴቶች በውሸት ተደልዘው ሲኖሩ ነው ደስ እሚላቸው ንሱህ ፍቅር ፈላጊ ቢኖሩ ውስን ናቸው 100%10
Kkkk ere taw
ወንዶች አደምጡ ምናልባች ቢገባችሁ በተለፈ ፍቅር ይበልጣል እወደሻለሁኑሪልኝ ዘላለም ከጤና ጋር!!!!!!!!!!!❤❤❤❤
አንቺም ኑሪልን
ወይ ምክርሺ ደሥይላል እኔ ከምክርሽ እኔ አጋጥሞኝል ግን አሁን ከትዳሬ ተለያይተናል የ1ልጅ እናትነኝ አልሀምዱሊላ
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰተሻል እና ካንቺ በደንብ ተምሪያለሁ በተላይ የገጠር ሴቶች ያንች ትምህርት እንማሩ እላሌሁ።
ፍቅር ምክሮችሽ በጣም እያነቁኝ ነው አመሰግናለው
Zim bileh simat 1 sat litawora tichilalech...set lij yemedemet bahirin yiza tiwoledalech ende?
ፍቅር ደስ የሚል አገላለፅ ነው አመሰግናለሁ
እኔም አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ በስልክ ሳወራው ዝም ብሎ ሲያዳምጠኝ የተዘጋ ይመስለኝና ሄሎ ስለው እያዳመጥኩሽ በው ይለኛል ብቻ አሁን ገና የውነተኛ አፍቃሪ አገኘሁ አልሀምዱሊላህ
ሞኝ በቴክስት ሌላጋ እያወራ ይሆናል 😄😄😄
@@Nur-rw2sl kkkkkk አሁን ገና ገደልሽኝ
@@Nur-rw2sl ማለቴ ገደልከኝ
@@Nur-rw2sl ከከከከከከ የኔም ሀሳብ ነው እረ በሳቅ
Nice I appreciate you please keep it you are responsible to keeping of happy family .
አምሮብሻል ፍቅርዬ ሁለተኛ ዊግ አታድርጊ በራስሽ ፀጉር እስታይል ስትፈጥሪ በጣም ነው ሚያምርብሽ ይሄ ያልኩሽ ከልቤ ስለምወድሽ ነው ከምታቀርቢ ምርጥ ፕሮግራም ጭምር በርቺ አመሰግናለሁ
No word! በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ቀጥይበት #ፍቅር።
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍🍊🍉🍐🍎🥑🥥🥒🌰🍓🍍🍅🍔🍔🍔🧀🥞🍟🍿 እየበላሽ እየጠጣሽ እህት
ትክክል ነሽ ውድ እህቴ ኑርልኝ
ክክክክ
Betam .nw mawedatih esu lane minam ayinetih sametih yelatiam ane min larigih
ትገርሚያለሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ የማደንቅሽም የኔዋ ግን ፀባይዋ ሊገባኝ አልቻለም ምን ባደርግ እንደሚገባኝ አላቅም
ጎደኛዬ ብዙን ግዜ ምን እንደምት ፈልግ ስጣይቀት አትነግረኝም እና ሳወረትም ቀግልጽ አታኸረኝም ምን ለረግ
"እውነትም ፍቅር ነሽ" በርቺልኝ
ሴት ልጅ ከፍቅር ይልቅ ገንዘብን ታበልጣለች ይሄ እውነት ነው በኔ ያየሁትን ነው የምነግራቹህ
Thank sister God bless you true true
አመሰግናለሁ ማር ግን አሁን ላይ ያሉ ወዶች ሕይወታቸዉ ሚስጥር ነዉ
የምር በጣም ነው የተመቸሺኝ
እውነት ነው ትክክል አወራሽ
እውነት ፍቅር በጣም የተለየሽ ሰው ነሽ
ፍቅር በጣም አድናቂሽ ነኝ ዋድሻለው
ቆይ ፍቅር! ባንቺ ዙርያ ትንሽ ብታወጊ ደስ ይለኛል። ማለቴ ኣላውቅም ግን ባዳመጥኩሽ ቁጥር የመስመጥ ስሜት እየተሰማኝ ነው።
ene ewedatalehu gin gin kelibe new engi menageru ga bizum aydelehum fikir
እውነት ነዉ ማርርርርርር
inem chikuam 18 ametachin new ina yihe mikr ke 30 belay lalu new?
አባባልሽ በጣም ደስ ይላል ግን ወዶቻችን እውነት የሴት ክብር ይገባቸዋል
በጣም ተመችቶኛል ቪዲዬችሽ ሁሉም በርቺ
fiker zari yemjmreyayi kan naw ena betam temctogale ena kerasi gare eyantaterku naw eytketatelkuse yalehute 10q lehulume
እውነት ውዴ ትክክል ነሽ ግንኮ ወንዶች ኦፍፍፍፍፍ
ለማፈቅራት ሴት እንዴት አርጌ ልጠይቃት? እንዳልቷት አፈቅራታለሁ፤ እንዳልጠይቃት ደግሞ እፈራታለሁ ምን ላድርግ? message እፅፍላታለሁ ግን በፍፁም አትመልስለሰኝም። የመጀመሪያ የፍቅር ጥያቂ እንዴት ይጀመራል? ከበደኝኮ ያለአቅምህ ማፍቀር ግን እንዴት እንደሚያስጠላ። እባክርሽ መፍትሔ ካለሽ እንድታካፍልኝ
hundaa caalaa dhugaa kana dubbaachuuf keef gooftan si haa eebbisuu. ammas waanti moogolee sii buusuu yoo jiraateef jabaadhu baay'ee si ajaa'ibsiifadha but what the meaning of love (fikr)
ሚዛናዊ ሆነሽ ቤቶችን ለመጠበቅ በምታደርጊው ጎበዝ ብየሻለሁ ''ባባቴ ወንድ በናቴ ሴት''
አመሰግናለሁ በጣም
ፋቅር እምርም ፍቅር ነሽ ቀጥይበት
እዉነት ብለሻል የኔ ቆጆ
mikirish tiru new gen mabirariya yibazal,to be the point bihon
Ohh u r right fkr, keep it up ur humble and kindness thought. አባባሎችሽን እወዳቸዋለሁ።
semoteleshe demetseshe betam new yemiyamerew beza laye konejo neshe
እናመስግናለን እህት ጥያቄ አለኝ እኔ በጣም የሚያፈቅረኝ የሰፈሬ ልጅ ነበር ከሱ ጋ ፍቅር እደጀመርን አረብ ሀገር ሄድኩ ከዛ እስከምመልስ ጠበቀኝ ሀገር እደገባሁም ወዳው በተሰብ ላከ እኔም ላገባው ዝግጁ በሆኩበት ስአት ያልሆነ ነገረ ሰምቸ አላገባህም ብየ እቢ አልኩት ከዛም መልሺ አረብ ሀገር ሄድኩ ከዛም ሌላ ሴት አገባ አገባን ስሰማ እኔም ከሀረብ ሀገረ ተመልሸ ሌላ አገባሁ እኔም እሱም ወለድን እሁን ተገናኘን ምነየም እደሚያፈቅረኝ መቸም ቢሆን እደማይረሳኝ ያገባውም በበተሰብ ጫና መሆኑን ነገረኝ እና ልቤ ወላወለብኝ ምን ትይኛለሺ እስኪ መልሺልኝ እህት ምክረሺን እፈልጋለሁ መቸም ካዳችን አዳችን እንሻላለን ብየ ነው እህቴዋ
ፍቅር በጣም ጥሩ መረጃ ሰተሽናል
ትክክል ነሽ እህት
አዎከሁሉም ጊዜያስፈልጋል ፈጣሪይባርክሽ
እናመሠግናለን እህት በረችልን💋💋🌹🌹🌹
ክላስ ውስጥ የፍቅር ጓደኛ መያዝ ምን አይነት ችግር ልፈጥር ይችላል በት/ርት ላይ
ፍቅር እየውልሽ
እኔ ገና ጀማሪ ነኝ ልጅቱን
እወዳታለሁ ግን እንዲት አርጌ ልቀጥል ግን እደውልላታለሁ ግን መንፈሣዊ ነገሯ ስለሚያመዝን። መቅረብ ተቸገርኩ
የዛሬወንዶች ብር እልክለሀለሁ ሢባል ነው አስር ግዜ ቴክሥት የሚልኩት።
ክክክክ
ትክክል
right
ምን አልሽ ክክክክክክክክክክክ
kkkkkkkkkkkk tkekele
ኸረ አትዋሺ ሆቴል መኪና ከምንም በፊት የምታስቀድሙት
አንጀት ካለ ሳይሆን ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ነው መሰለኝ የሚባለው ብቻ ፈገግ አረግሽኝ! በይ እኔንም ሰብስክራይብ አርጊኝ
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው
የኔ ቆንጆ ችግሬን ነገርሽኝ ብዙ ሳንቀራረብ ብዙ ይለኝ ነበር አሁን ግን ፍቅር ይዞታል ግን ለኩራት ይሮጣል
Ere Fi betam Temecheshigne gine men yehonal. Berch
ፍቅር ትክክልነሽ
ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ✌
ግን ችግሩ ሁለም እናንተ ጎን ብቻ ስንገኝ መሰለቻቸት ምባል ነገር።
Lawarash eflgalhu programochesh des ylalu Mawerat enchlalen in privet
Ewnet fkrye endaanchi yetekeyere sew nw sewn mekeyer yemichl.
Shikorina betami arif tmhrti keep going bless u more and more
What if እኔ በምደዉልላት ጊዜ በሆነ ጉዳይ ከተያዘች ቆይ ትንሽ ቆይቼ ደዉልሀለዉ ብላ የፈለገችዉን ያክል ጊዜ ወስዳ የምትደውል እንደዛም ሆኖ እኔ ቅሬታ ሳላቀርብ የማወራት ሆኜ ሳለ ሌላ ጊዜ ደግሞ እሱዋ ደዉላ በሆነ የስራ ጉዳይ ተይዤ ወይ ካላነሳዉ ወይም ደግሞ ትንሽ ቆይቼ ደዉላለሁ ብዬ ለዛውም የደቂቃ ገደብ ሰጥታኝ ዘግይቼ ከደወልኩ በቃ ረስተከኛል አትንከባከበኝም ማለት ነዉ ከተባልኩ ጊዜ አልሰጠዋትም ማለት ነዉ?
የምን ማጨማለቅ ነው
የኔውብ ሀቂቃ ከልቤነው የምወድሽ💐💐💐💐💔💔💗💘
ምክርሽ 100%ወድጀው አለሁኝ
እረ ወዶች እኩዋን ተመክረው ተዘፍዝፈውም አይገባቸው,,ደነዞች
በትክክል
፨በሳቅ ጦሽ
ታይ እባክሺ ሁሉ ወድ አይደሉም!!!!
@@albgr4572 ::አድናቸው
Tekekele
Fikir yanchi qendegna degafi negn beka yetaweke new !
Plesea 1 tiyake alegn be FIKIR ena be MEWDED mehal Yale liyunet ena yetgnaw new mibeltew ? Fikir yemilew kal keyet new yemetaw ena minin lemglets new ye wend ena yeset mewaded lemglets new?
ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም
ነዉ የሚባለዉ።
አንጀት ካለ እንባ አይገድም አይደለም።
ዋውቀጥይበትየኔቁቢያም
እባክህ ባገርህ ቋንቋ አዉራ። ሁሉም በአማርኛ ነዉ የሚዪያወራዉ። አሁን ያአንተ እዚህ ዉስጥ አረቢኛ ማዉራትን ምን አመጣዉ? ጉራ ነዉ ወይስ አረቢኛ እንደምታዉቅ ሰፊዉ ህዝብ እንዲያዉቅልህ ነዉ?
احمد حبشي
selam fkr lek nesh wushat betam yamamal enm aniwash ilaliwu ewnetn ennur
ሴት 🏋️♀️ ማለት ለኔ እናቴ ማለት ነዉ 😍😍
ትክክል ነሽ ፍቅር
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንዲህ ንገሪልኝማ😉 😍😍
አመሰግናለሁ
Tabareki baxam bizu nagarer erasen enday adergashnale thank you so much every day wedddddddd 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🌷🌷
አመሰግናለሁ ♥
FIKRIYE PROGRAMSHN BTM NW MIWEDEW 1TIYAKE ALEGN FIKREGNA ALESH?
ልክ ነሽ ማሬ በዚሥ የመጣ እኔም ጨጓራዬ አለቀ
ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኣንዳንዶቹ ስለማያውቁበት ነው ያሳመሙሽ፡ ኣንዳንዶቹ ደሞ እኛን ወንዶች እንደዚ መሆናችን ተገቢ ስለ ማይመስላቸው ያሳምሙናል በተሳሳተ መንገድ በመረዳታቸው፡፡ ዞሮ ዞሮ ግን የ ጨጓራ ባለሞያ ነው ኣሁን ማምጣት ያለብሽ ምክንያቱ የቀረችዋን እንኳን በሚገባ ይንከባከብልሻል እና።
@@ermaboy5547 😃😃😃☺️☺️
@@Na-un3kb 10q😉
ኧረ ምን በወጣሽ የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ዳብሎስ ቅጥልጥል ይበል ማሬ እሱ ባይፈልግሽ የወለዱሽ ቤቴሰቦችሽ ዘጠኝ ወር በሆዱዋ ተሸክማ የወለደችሽ እናትሽ በጣም ይፈልጉሻል እናቴ
Anch werna aydelshi konjena kmnegrna nesh farwosh eystmrsh new endalfksh new ymfraw
ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ነው ፉቅርየ
ወይ ፍቅር ብታይ ጠዋት ስራ ስገባ ቴክስት አስቀምጬ ነው ለምሳ ስወጣ አስቀምጬ ነው ግን ማታ ነው ከስራ የምወጣው ከዛ አወራታለው ስትፈልግ ብቻ ነው የምትመልስልኝ
I appreciate your indispensable topic!
ፈቅር ዩኒበርሳል ሴት ነሸ ኢንሞርታል በፊት የነበርሸ አሁን ያለሸ ወደ ፊት የምትኖሪ እወነት አደር እሰታንድ የማያረጎሸ ጥቂቶች ናቸው እወድሻለሁ ።
ድናኖቆትና አከብሮት አለኝ አሺ።ስቀጥል የራሴ ልንግርሽ በጣም ነው የምወዳት የማፍቅረት እሱ እንደዚ ናት ግን ቦታ አትሰጠኝም ምክንያት ታበዛለች እሱ ሰትፈልግ እንጅ የኒ አተደምጥኝም ሰቅ በል ወይም ጠብቀኝ ብቻ ነው የምትለው።እኔ ግን ሁሌ እንደማፍቅራት እንደምወዳት እናግረታለሁ ወይም እፀፋለሁ ግን አይታ መልእክቱ ዝም መልስ አትሰጠኝም ሰለዚ ምን ማድረግ አለብኝ በጣም አፈቅራተለሁ የወደፊት ህይወቴ ነው የሚመኛት።ሰለዚ ምን ማድረግ አለብኝ ምክርሽ እጠብቃለሁ
ፍቅርዬ ስወድሽ እናመሰግናለን ወንዶችዬ ስሙ በደንብ ይጠቅማቹሁአል ሲሪየስ
እውነት ነው ይሄ ምክር ለወንዶች ያስፈልገናል