ከጥፋት ውሃ ያመለጡ ኔፍሊሞች/ ኒቢሩ/ አኑናኪ፤ ፍጻሜ ዓለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @drrodastadeseandromeda9034
    @drrodastadeseandromeda9034  ปีที่แล้ว +2

    th-cam.com/video/PtoDo4V26Fo/w-d-xo.htmlsi=RinTS3Wy8dn84ymE

    • @የአዳምልጆችYouTube
      @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว

      ሠላም የተከበርክ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
      ብዙ መልስ ያላገኘሁላቸው ጥያቄዎች በፈጣሪ ፈቃድ በአንተ እየተመለሠልኝ ነው ።ምስጋና የፍጥረታትና የአጥናፈ አለም ባለቤትና መሠሎ ለሌለው ፈጣሪ ይሁን።አሜን(አሚን)ካላስቸገርሁ ጥያቄዎች ነበሩኝ

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว +8

    ማስተካከያ የበቅሎ አባት አህያ እናት ፈረስ በሚል ይስተካከል ሁሉ አዋቂ ፈጣሪ ነው ።

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว +6

    ትምህርቶቹ በጣም ጥሩ ናቸው ሳላመሰግን አላልፍም አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም እኛ ከምናውቀው ፍጥረት የማናውቀው የሚበልጠው ፍጥረተ ዓለም ፈጣሪና ባለቤት ሁሉም በተሰጣቸው ፀባይ ያፀና ያለፈው ያሁኑ የወደፊት አዋቂ ሆኖ ሳለ እና ከስህተትና ከጉድለት የጠራ መሆኑ እውነት ነው ።ፀፀት ለሱ የማይገባ ነው ።በፈጠረው ፍጡር ተፀፀተ ማለት የፈጣሪ ልዕልና ይፃረራል ባይ ነኝ ።ፈጣሪ ሁሉን አዋቂ ነው ምስጋናዎች ሁሉ ለሡ ይሁኑ አሚን(አሜን)🙏🙏🙏🙏🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +2

      ere bemaryam bekinenet demrugn

    • @Emamimami
      @Emamimami ปีที่แล้ว

      ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 አንብብ

    • @የአዳምልጆችYouTube
      @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว

      @@Emamimami አመሰግናለሁ አነበብኩት

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በርቱልን

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 ปีที่แล้ว +6

    ምህራባውያን ቁማር በልተውናል እሱንም በሚሽነሪዎች ነው አሁን ግን የማጥሪያው ጊዜ ነው 🙏 በርቱ👏

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 6 หลายเดือนก่อน

    Dr,thanks.

  • @senedufantahun3941
    @senedufantahun3941 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ አንተ እድለኛ ሰዉ ነህ

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 ปีที่แล้ว

    በቅሎ ወለደች የሚል ትንግርታዊ ሰበር ዜና ከአመታት በፊ እንደሰማው አስታውሳለሁ።።።

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም መምህር

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @therightfamily
    @therightfamily ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነጥብ መጸጸት

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 ปีที่แล้ว

    Very interesting ይበል ይበል ብለናል
    በርቱልን!

  • @Mahder-y6k
    @Mahder-y6k ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ያበርታችሁ 🙏🙏🙏

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir ปีที่แล้ว +2

    Sweet Tooth a Netflix series is a good movie to learn about Hybridization and /or Genetic incompatibility and its results.

  • @kaleabgetachew6715
    @kaleabgetachew6715 ปีที่แล้ว

    They were two good episodes, and I look forward to the next one. But, one thing I want to say is it would be better if the discussion was more lively. Rather than mentioning something and saying 'I will talk about this later,' you should talk about it right then because it puts off the audience. Plus, it would help if some of the explanations were a bit more clearer. But I hugely appreciate your work to revive ancient Ethiopian knowledge and wisdom. Keep it up, Dr. Rodas!

  • @yosefmoges7328
    @yosefmoges7328 ปีที่แล้ว

    never fails to flourish our knowledge every time we watch you . i will be eagerly waiting to the next video. THANKS!!!!!

  • @yeshewasmekonnen9863
    @yeshewasmekonnen9863 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፍጥረትን በመፍጠሩ ተፅጸተ ካልን፣ ፈጣሪ ነገን አያውቅም ማለት አይሆንም?
    ፅፅት የተፈጣሪ እንጂ የፈጣሪ አይሆንም።

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      ቁምነገር ያላቸውን ቪዲዮዎች ብሰራም ስራዎቼ ለብዙሃኑ መድረስ አልቻሉም እናም ምንአልባትም ስራዎቼን ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት አሁኑኑ ፕሮፋይሌን ንኩና ተቀላቀሉኝ

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Terefeelsa1
    @Terefeelsa1 ปีที่แล้ว +1

    Yemitawerut le nebsm le sigam aytekimim min ale sile melakt sile dingle Mariyam sile neseha bitastemru koy Dr Rodas be nebs yaterfkachew lijoch aluh bezi program le kidus kurban yabekahachew lijoch aluh

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 ปีที่แล้ว +1

    Many thanks for your magnificent information. Ethiopia is mentioned in old & new testament that inforece what you are finding. Like Solomon said, there is nothing new under the sun it comes and it goes . May God bless you all. Wisdom is power

  • @ZuzuAlinasser
    @ZuzuAlinasser ปีที่แล้ว

    Dr."yeEmebatea Timhirt" Kemir Memar Enifeligalen Ebakih! Dr. BeAtekaley Ante yemitseten timhrtoch tesemto Iytegebum betam tilkoch nachew, yelesist lemitseten ewketach kelib Ameseginhalehugn Medhanialem Regim Edimea keteana yistih!!!

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 ปีที่แล้ว

    Glad to hear you. smartest of all the time. I love the 1st the episode.. ❤❤❤

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว +5

    የእውቀት አድማስ ነህ አከብርሀለሁ

  • @selamawitlegesse8180
    @selamawitlegesse8180 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ወደ ምድር ሲሰደው ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት የሚል አለ። ሳጥናዬል ግን ከመላእክትነት ሲባረር እንደዚ አልተባለም ስለዚ መላእክት መራበባት እንደማይችሉ ያሳያል ብዬ አስባለው ። የወደቁ መላእክት የመሚለው የሚያስኬድ አይመስለኝም።

  • @ermiastareke-sl5dc
    @ermiastareke-sl5dc ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄውና መልሱ ኣይገናኝም እኔ ካነበብኩት የሄኖክ መፅሓፍ ግን መላኢክት የሰው ልጅ እዴት ይክድሃል እኛ እንደ ሰው ብንሆን ኣናረገውም ከፈለክ ፈትነን ቃል በገቡ ፈጣሪም የሰው ልጅ ስጋ ለበስ ስለሆነ ብዙ የሚፈትን ተፈጥሮ እዳለው መላእክት ግን ስጋ ቢለብሱና በሰው ልጅ ቦታ ቢሆኑ እንደማይችሉት ሲነግራቸው እነሱም የሰው ሰጋ ኣልብሶ እንዲፈትናቸው ተማህፀኑት ኣምላክም የሰው ስጋ ኣልብሶ ለሰው ልጅ የተሰጠው ባህርያተ ስጋ ሁሉ በሰጣቸው ግዜ በቀላሉ በስሜት ተሸንፈው ፈተናውን ወደቁ ነው የሚለው ።

  • @silie8026
    @silie8026 ปีที่แล้ว

    ስለዚህ ለሰው ልጆች መተላለፍ የሌለበትን የተናቀ ጥበብ ፤በአሁኑ ወቅት ዓለማችን ላይ የምናየውን /ጦርነትን፣አስማትን፣ .../ ያስተላለፉት ከጥፋት ውኃ የተረፉት ኔፍሊሞች ናቸው ማለት ይቻላልን?
    እንዴትስ ኔፍሊሞች ከጥፋት ውኃ ሊተርፉ ቻሉ?
    ከወደቁትና ከታሰሩት መላዕክት በምን ይለያሉ?

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 ปีที่แล้ว

    እጅግ የሚደንቅ ትንታኔ !!! ገርለ አዳምን ያነበበ በደንብ ይረዳዋል !!! ኔፊሊን የሰው ዘሮች ናቸው !!! መላዕክት ፈፅሞ ከሰው ጋር አልተዋለዱም !!!

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 ปีที่แล้ว

    Ebakhin Dr. Tebaberegh sele Azaghtu

    • @mili1621
      @mili1621 ปีที่แล้ว

      what

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 ปีที่แล้ว +1

      @@mili1621 Dr.rodasn felekut Kiba kidus felge neber

    • @mili1621
      @mili1621 ปีที่แล้ว

      @@selamaynalem1699 me too

  • @brttytesfaye4863
    @brttytesfaye4863 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እስቲ ስለመሬት ስራልን ክብ ናት ጠፍጣፋ ናት????

  • @Roasterfeker
    @Roasterfeker ปีที่แล้ว

    ክርስቶስን ስበክ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      beteseb እንሁን

    • @kevakirak-fy9qi
      @kevakirak-fy9qi ปีที่แล้ว

      All Things Take Area And Time

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 ปีที่แล้ว

    መፅሐፍ ቅዱስ ከአዳም ጋር ከነበሩት ሰዎች በቀር ሑሉም ጠፍተዋል ይላል፣ኔፍሊም ከእግዚአብሔር ቁጣ ለማምለጥ እንዴት እግዚአብሔር ን ሸወዱ(አመለጡ)

  • @therightfamily
    @therightfamily ปีที่แล้ว

    አዎ እኔም እስማማላው መላእክት ከሰው ጋር መጋባት የሚል ነገር ለረጅም ጊዜ ምክንያታዊ አደለም ብዬ አስብ ነበር

  • @yabsiradereje2719
    @yabsiradereje2719 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ግን የመላእክትን DNA ማን አየው? ከሰው ጋር ይመሳሰል/ይለያይ እንዴት ማወቅ ይቻላል?

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለሊቃውንቱ አባቶታችን እና የነሱን ጥበብ ለመግለጥ ቀን ከለሊት ለምትደክመው ውዱ መምህራችን

  • @hananasafa7157
    @hananasafa7157 ปีที่แล้ว

    Selam selam

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 ปีที่แล้ว +2

    ቀደምት አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ሳላደንቅ አልጀምርም ፤ ምክኒያቱም ፥ በመንፈሳዊ ዐይናቸው የዚህን ዓለም እወቀት ፈተሹ ፤ ባዶነቱን ቢረዱ ከኛ ሸሸጉት ።
    " በመዘንጋትም ቢሆን ወይም በትዕቢት ዳግመኛ አይበድሉም ፤ ነገር ግን ጥበብ ያላቸው ለእርሱ ይገዛሉ ። ዳግመኛም አይበድሉም ፤ በሕይወት ዘመናቸውም ሁሉ አይፈረድባቸውም ። "
    ሄኖ 1 ፥ 26 - 27
    እንዲሁ አሁን እናንተ መራቀቅ ፣ የዓለም ስልጣኔ አና እደገት የምትሉት "በመጽሐፍ ቅዱስ ሲፈተሽ ውደቀት መሆኑን ይነግረናል ፤ ዘመኑም ይህን ያሳየናል። ከዚህ አንፃር በዚህ ቪዲዮ ሊተላለፍ የተፈለገው ምንድነው? አልገባኝም ። የገባው ካለ ቢያስረዳኝ ደስ ይለኛል!!!

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 ปีที่แล้ว

      Leyasireduni yefelegiti Abatochachini hulunimi neger temeramirew agitewali enami melikamuni hulu metekemi and metifowoni degimo kawokini anisasatimi manimi atadasitenimi

  • @mengistubogale1701
    @mengistubogale1701 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ...ጥያቄ አለኝ አማሪኛ ፊደል ውስጥ በኦሮምኛ did የሚለዉን የሚተካ ፌደል ነበር የት ጠፋዉስጥdhd
    ዉስጥ

  • @tolossakenaw3235
    @tolossakenaw3235 ปีที่แล้ว

    ጊዜያችሁን ሰጣቹን ይህንን ሁሉ ስላካፈላቹልን በእግዚአብሔር ስም ላመስግናችሁ እወዳለሁ፡፡ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ወደድኩ፡፡ እግዚአብሔር ከጥፋት ዉሃ በኋላ ከኖኅ ልጆች በስተቀር ከሰዉ ልጆች ያስቀረ የለም ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ኒፍልሞች የት መጡ?

  • @Tesfaye-Tsegaye
    @Tesfaye-Tsegaye ปีที่แล้ว

    Correction የበቅሎ እናት ፈረስ አባት አህያ ነዉ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @DavidZeus-u6h
    @DavidZeus-u6h ปีที่แล้ว

    የካሜራ ጥራት ይስተካከል

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 ปีที่แล้ว +3

    ያመለጡት አሉ አይደል? ገምቸ ነበር ሰወች ግን ስናገር አላመኑኝም: ያመለጡትም በቤርሙዳ ስምጥ ውሀ ውስጥ ነው: ለዛ ነው ዛሬ ufo ወይም ባእድ ፍጡራን የምንለው። 100% true ∞

    • @Terefeelsa1
      @Terefeelsa1 ปีที่แล้ว

      Ke fetari tifat man yemeltal besu chernet kalhone ere tewu Bible Noh ena betesebu bicha endeterefu. Eyetenagere sciencen mamen kokeb kotarin mamen tru new

  • @dandewsirbello
    @dandewsirbello ปีที่แล้ว

    Then this means that bible is copied from the mythology of Sumeria?

  • @tamratwelde9679
    @tamratwelde9679 ปีที่แล้ว

    በቅሎ እናቷ ባዝራ አባቷ አህያ ነው ።

    • @የአዳምልጆችYouTube
      @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว

      ትክክል ፈረስ ለወንዱ ሲሆን ለሴት ፈረስ ባዝራ ነው አመሰግናለሁ እውቀት ስለሰጠኸኝ

  • @megnotefendioglu6657
    @megnotefendioglu6657 ปีที่แล้ว

    Yanlız Zekeriya sicin y sumerochn kanka esu alfetam

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 ปีที่แล้ว

    በመዝሙር 136 የተጠቀሱት በ ቁጥረ 18 "ታላላቆች ነገስታት" የሚላቸው የፈርዖን ፣ አሞራውያንና የባሳን ናቸው። ከኖህ ልጆች አንዱ (ከናአን) ያገባው ያገባት ሴት የኔፊልም ድቅል ናት። እነዚህ ተባዝተው ከላይ የጠቀስኳቸው 3ቱ ታላላቅ ነገስታት ለመሆን በቅተዋል። የመዳናችን ምክንያት የሆነችውን የቅድስት ድንግል ማርያም የዘር ግንድ ይህ ያልተባረከውና መፅደቅ የማይችለው ፋጡር እንዳይበክል አምላካችን ስላሴ ተዋግቶ አጥፍቷቸዋል።

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር ከመፅሐፍ ቅዱስ ወጥታቹ ወደ ጥንቆላና ሳይንስ እንዳትደበላልቁት ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ሳይንሱ ውሸት ነው።

  • @frmflightdeck
    @frmflightdeck ปีที่แล้ว

    ምሳሌ፣
    ቤተ መፅሐፍቱ ሳይቃጠል እንታደገው የሚል ፕሮግራም መስራት ይሻላል ወይስ ከቤተ መፅሐፍቱ ጋር የጠፉት ሁለቱ ምስጢራዊ መፅሐፍት የሚል መጭሐፍ መፃፍ ይሻላል??
    የኔታ ሮዳስ እንደዛ ነዎት ልበል??
    Ethiopian Orthodox Tewahodo is on the verge of disintegration, you are supposed to defend its unity, but engaged in some fancy Bullshits overshadowing the critical situation. Pitty.

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 ปีที่แล้ว

    የዉሸት አባት የሆነዉ የሰይጣን ትምህርት ነው የZechariah Sitchin የሱሜራውያን ታብሎቶች ትርጉም ancient astronauts theory they even have a religion now called Scientology which believes in this lies... let's pray for this lost souls so that Almighty God open their eyes and mind to see the only way the only truth and the only life 🙏
    ✝️in the name of The Father The Son The Holy Spirit Ameen 🙏🛐❤️

  • @Shewa-fb8zq
    @Shewa-fb8zq ปีที่แล้ว

    The father for Mule is donkey and mother is horse.

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 ปีที่แล้ว

    የካሜራ ጥራት ይስተካከል

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @leekatz3804
    @leekatz3804 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤