AYANA🇪🇹| ልደቱ አያሌው ላይ የተሰነዘረ ጥቃት | “በየሚድያዎች የአንድን ብሄር ውክልና ወስደው የሚያደነቁሩን ጤንነታቸውን እጠራጠራለው”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እጅግ በጣም ጥሩ መግባባትና መደማመጥ ያለበት ውይይት ነው ። እንኳን ልቦና ሠጠሽ።አያና ይህን አስተዋይና ቅን አመለካክትህን እንዳይሰርቁህ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ባጠቃላይ ውብ የሆነ discussion ነው:
    አያና ❤ Thank you❤

  • @milliongemechu7695
    @milliongemechu7695 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሁሉም ሰው በመክሊቱ ልክ እንደ አያና አስተዋጽኦ ቢኖረው /ን በነገሮች ላይ ያለን የተንሸዋረረ እይታች ይስተካከል ነበር። በርታ ወንድሜ።

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አያና ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነው

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    #ጦርነትይቁም!!

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አያና የምሠጠው ትምርትና ምከር አዘል ትንተና ከአንድ የተማረ ሠው የሚጠበቅ ነው የመማር ትርጉሙም ይህ ነው እንደ አንተ ያሎት አንድ አገር የለንን አገር ቤት ለምንኖረው አምላክ ያብዛል

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    You got the best guest ever women 🤙🤙

  • @ETAA267
    @ETAA267 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    WOW PROUD OF YOU BROTHER AYANA.

  • @urael225
    @urael225 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Dr Ayana Feyessa good to see you bro and lovely mu sistef Reyoet Alemu

  • @wossenaraya
    @wossenaraya 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    Thank you Ayana cool👍👍👍👍👍👍

  • @siifkoojoogoo8946
    @siifkoojoogoo8946 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Interesting discussion ❤❤❤❤

  • @terechajifalla5321
    @terechajifalla5321 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great discussion ❤

  • @FaizaAbdurhaman
    @FaizaAbdurhaman ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ሰው የእግ/ር ቃል እውቀት ቢኖረው
    አንደ አየና አስተዋይ ይሆናል

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Gentle a Ethiopia solider❤❤❤

  • @yonastaye8803
    @yonastaye8803 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ብራቮ አያና!!

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ayana ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹jegena neke

  • @hussenAbduahemd
    @hussenAbduahemd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ayanaa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️💚♥️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዕንቁ ና በሳል
    ሰው

  • @desalegnragaa7694
    @desalegnragaa7694 29 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንደ አያና ተናገር እዛ ቤት ብኖር ጥሩ ነው::

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለወላጆቻችን እንትና መታኝ ስንላቸው, " ምን አጥፍተሽ ነው የመታሽ " ነው እንጂ በቀጥታ "ለምን መታሽ" ብለው አይጠይቁንም ነበር:: ምክንያቱን ሳያውቁ, የተመታውን ሰው ጥፋተኛ ነው ብለው ቀድመው ስለሚገምቱ:: ይሄ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ባህላችን ነው:: አንዳንዴ ቅስም ይሰብራል::

  • @AdamAliyyii-s8z
    @AdamAliyyii-s8z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome Ayana

  • @salemethiopia2
    @salemethiopia2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገርን ለማጥፋት የሚደረገውን የሚሠራውን ስራ ለማኮላሽት ደፈር ብሎ በተለየ መልኩ አደባባይ ማውገዝ ያስፈልጋል።

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾🇪🇹🌷🌾

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @wubelamderesa7822
    @wubelamderesa7822 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አለበት ሌላዉም ከርእዮት ብማሩ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 นาทีที่ผ่านมา

    I wish you had asked him about his political confrontation with the
    TPLF'S " Bahilawi politician " Marimawit and Birhane.

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Reyot Ayana iwintun aywiqim yasmeseelal Yuggoslvya temlketu.

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayana didnot know what on the gound exmple shashemane wondum setum ARAMANI( barbar)Ottoman indet ferasee Bale how many muslin you convert to---.

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tultula fesam!!!

    • @GYonas
      @GYonas 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይባልም ነውረኛ ሃሳብ ካለህ በሃሳብ ተሞገት ሪሰህን አክብር ከመናገርህ በፊት አስብ የማታውቀውን አታውራ

    • @legessedebele936
      @legessedebele936 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከትምሩ ነጻ የሆነው ሰው የሚቀለው ስድብ ስለሆነ አይፈረድብህ ዳን!!

    • @urael225
      @urael225 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      If you got idea try to discuss

    • @ETAA267
      @ETAA267 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Empty Mind,Kefo.

    • @semung2513
      @semung2513 18 นาทีที่ผ่านมา

      Ye DENKORO ewketu sedbu naw

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!

    • @alexina6405
      @alexina6405 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ante yegala lij mehonihin zengitew yihun? Mikinitatum amara malet yetefu yegala lijoch silehonu. Yegala dem alebihi, kalhone wey agawo, way qimant, wey Tegaru, wey sidama, wey argoba, etc. dem alebihi. Amara malet yetefu yebiher bihereseboch lijoch silehone. Iski zerihin quter-ke 3 belay yemimetu wey Oromo wey lela sim yimetabihal. Yewef zerash lij!

    • @muhammedabdela2666
      @muhammedabdela2666 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተልካሻ አስተሳሰብ ያለህ ከሰይጣን ቤት የሾለክ መሆኑን የሚያመለክት አሳብ ይዘሀል።

    • @FaizaAbdurhaman
      @FaizaAbdurhaman ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንሰሀ ግባ