ፍቅር ራያ ቁ 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 289

  • @زيزىبلاوىمرحبا
    @زيزىبلاوىمرحبا 2 ปีที่แล้ว +29

    ወላሂ የራያን ሠውች በጣም ነው እምወዳቸው አለባበሣቸው በጥቅሉ ደሥ ይሉኛል ከዛላይ ክላሻቸውን አግት አድርገው ሺርጣቸውን በረጅሙ ለቀቅ አድረገው መገን እራያ እራዪማ በርቱልኝ ምርጦቸየ እኔም የርሣ አባገትየ ልጅ ነኝ እወዳችኃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹መገን ሺርጣቸው 🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @dawudmaru7119
    @dawudmaru7119 2 ปีที่แล้ว +15

    ቆንጆ ነው በርቱ በይበልጥ ባህልን ከማስተዋወቅ ጋር ተወዳጅ ነው ድምፅ ይስተካከል በርቱ

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 ปีที่แล้ว +24

    ውይይይይይ ግን የሀገራችን የገበሬ ኑሮ እደኔ ውድድድድድድ የሚያደርግ አለ ግን
    ወይኔ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +10

    እራያ ወሎ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ጥላቶቻችን ይውደሙ ቤተ አማራ እራያ 💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀገራችን ባህላችን አለባበሳችን ልዩ እኮነው ራያዬ😍😘😘😘በርቱ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ሴቶቹ ከቤት ስራ ሲሰሩ ከወገባቸው ይታጠቁ ሲያወሩም ለቀረፃ ብቻ ድርቅ ያለ ወሬ ሳይሆን ልክ ራያ እንዴ ምናወራው ያወሩ በተረፈ ምርጥ ስራ ነው

  • @zebenmulawgizaw2720
    @zebenmulawgizaw2720 2 ปีที่แล้ว +8

    የረኛ ምንጭ ደስ ስትሉ በጣም ያጓጓል በርቱ እንዳታቋርጡ ቃናን ከምንከታተል እናንተን እናያለን እንዳታቋርጡ በተለይ ስደት ያለነው ሀገራችንን ስለምናይበት በርቱልን ምርጦችየ። ቱቱቱቱቱቱ

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው ደስ የሚል ድራማ በርቱ❤❤ራያ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው😢😢😊

  • @አታስቁኝyoutube
    @አታስቁኝyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳዱላዋ ቆንጆ የራያዋ ጉብል
    ሳትገጥም አትወስድም አቤት እዝጎ ብትል
    የሀፍቶቼን ጨሌ ብሎ ከማለብህ
    አትድከም ልገርህ በምንም አይምርህ
    አሻግረህ ያየሃት ዳቦ አይደለም ካለህ
    ጎበዝ አይምርህም እንግዲህ ጉድ አለህ
    "መለሰ ቢሆነኝ ከሳዉዲ በርቱልኝ ያገሬ ልጆች "

    • @tirekmedia2809
      @tirekmedia2809  2 ปีที่แล้ว +1

      ግጥምህ ያምራል ሳላደንቅ አላልፍም

    • @Aነኝየእናቷክዋክብት
      @Aነኝየእናቷክዋክብት 2 หลายเดือนก่อน

      ሳያደንቁ ማለፉ ንፉግነት ነው ግጥምህ አደኝ ነው እራያ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ቦታ ሢያምር ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
    አቤት ባህላችን 😍😍

  • @ዳዊትዝናቤ
    @ዳዊትዝናቤ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ደስ ይላል እቡ ቡ ቡ ለምን ተገላገሉ ክክክክ። ይቀራል። አምጡ ራያን። ወንዶቹ ወድጃለችሁ አለሁ በተለይ አልባሳታችሁ ለስራ እንዴት እንደሚለበስ ሽርቱ ደስዋ &ሞላ እሾሁ ላይ አምሮባችሁል ብንያም 1ኛ ለውጥ አለህ
    እነ ሴቶ አሃይ ላልየዋ ልብሳቹሁ ላይ ለስራ አድስ ልብስ አይለበስም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደው ንግግራቸው ሁሉ ነገራችሁ ወይኔ በእውነት በጣም አሪፍ ነው በርቱልኝ

  • @kassasemaw6204
    @kassasemaw6204 2 ปีที่แล้ว +2

    ጡሩ እና የሚይበረታታ ስራ ነው መስተካከል አለበት ብየ እንደሀሳብ እምሰጠው በጣም ሀይል ያለው ንፋስ ይሰማን እሱን ለሚቀጥለው ትኩረት አድርጉበት በተጨማሪ የልጁ በእፍኝህ ጠጣ ከሚለው ድምፀ እንደነዚህ አይነቶች ትንንሽ ስህተቶች ስራችሁን ሊያስተቹባችሁ ሲለሚችሉ ኤድተሩ ትኩረት አድርጎ ይስራባቸው ሀሳባችሁ የሚያበረታታ ነው ያው ሰው እያሻሻለ እየተማረ የሚሔደው ሰርቶ ሲሳሳት ነውና ምንም የተጋነነ ስተት የለበትም በርቱ ብዙ ነገር እጠብቃለን ።

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 ปีที่แล้ว +6

    😅😅😅😅😅😅አይ አገሬ ወንዶችየ ሰነፍ የሆናችሁ ከዚህ ተማሩ የወንድ ሰነፍ ውይይይ ይደብራን ሰቅሰቅ ነው 😅😅😅👍👍

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜

  • @zemenmolla1893
    @zemenmolla1893 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ ሁሉም ነገር በጣም ነው የናፈቀኝ እናተም በጣም ነው የምትለዩት ትዝታዬን ነው የቀሰቀሳችሁት ውቢቷ እራያዬ በቅርቡ እመጣለሁ መገን የወሎ ልጅ ፀይም ፀይሞቹ ለፍቅር ነውጂ ለፀብ አይመቹ በርቱልኝ

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጣቹህ የኔ ውዶች አቤት ስታምሩ እኮ ውበት ሲለካ ራያ ነው ለካ ቀጥሉበት በርቱ በርቱ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +3

    ራያወች ሰዳችሁ 🎉🎉❤❤❤❤በጣም ጥልቅ ነው መወደደ

  • @LijEdires
    @LijEdires 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሪሁን ቢሰጥ ማሻላህ ቀጥሉበት

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ያገሬ ትዝታ የእውነት ሰርታችሁታል አይገልፀውም ያገሬ ልጆች

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ራያየ ስታምር እኮ የኔ ወድ ሀገር ራያየ ስወድሽ እኮ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤😘😘😘😘😘

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ውድ የ ኢስላም ልጆች ሶስት ዱአወችን ሱጁድ ላይ ፈፅሞ እንዳትረሱዋቸው
    اللهم إني اسألك حسن الخاتمة
    አላሁመ አስአሉከ ሁስነል ሁሉቅ
    اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت
    አሏሁመ አርዙቅኒ ተውበተን ነሱአተን ቀብለል መውት
    اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
    አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ
    ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 🌺🌹

  • @samerhss3083
    @samerhss3083 2 ปีที่แล้ว +6

    መገን የኔ ሚዜ አጋጠምሻቸው😁😁💪💪💃በሳቅ ጧ😁😁😁😁

  • @UffhmdBfye
    @UffhmdBfye 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል ራያዬ።❤
    ራያ ራዩማ ኢትዮጵያ።❤🎉

  • @kedirrayayoutube7265
    @kedirrayayoutube7265 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ የእውነት በጣም ያምራል

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +5

    ራያየ ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሸ ይመለሰልን🙏ባህላችነን የጠበቀ ምርጥ ድራማ ነዉ ዉዶቸዋ ብርቱልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ላብይ ፆም እና ሰብሰክራይብ አድሩጉኝ በቅንነት ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ደምሮኝ በቅንነት

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በጣም እመብርሃን ትጠብቃቹሁ

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 ปีที่แล้ว +1

    የሮቢት አርቲስቶች ጎበዞች ናችሁ ያገሬ ልጆች የካሜራው ጥራት አሪፍ ነው የንፍስ ድምፁ ግን ይረብሻል አስተካክሉ በተረፈ ቀጥሉበት እዳታቆርጡ በጉጉት እጠብቃለን

  • @ብሩክታይትገብሬ
    @ብሩክታይትገብሬ 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የካሜራው ጥራት ግን ልዩነው

    • @Maza-z4p
      @Maza-z4p 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 🎉❤

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ የኔዉዶች በርቱ በጣም ካሜራዉጥራቱ አለባበስ በባህላችን ሁሉም ያምራል ቀጥሉበት በጉጉትነዉ የምጠብቃቹህ በጣም አይይ ከአንደኛዉ ፍቅር ጀማመረኝ በሉ መላበሉኝ ኮሜተሮችም አግዙኝ ከሰሞኑ የኔነዉ እንዳትሁ ቀዳሚ እኔነኝ እሽ😀

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +4

    ራያየ ትለያላችሁኮ ማሪያምን💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳምንት መቸነዉ የሚደረሠዉ ቀን እየቆጠረሁ ሞትሁ የአገሬ ልጆቺ እዉጃቺሁ አለሁ ሀገሬ ገብቸ የማይበት ቀን ነፈቀኚ😘😘😘 አታሣጨሩት አለሙየ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 ปีที่แล้ว +8

    ሮቢቶች ሁላችሁንም አቃችሀለሁ ማሪያምን ከየሩስ ቢሰጥ ጀምሮ

    • @zinajkl6542
      @zinajkl6542 ปีที่แล้ว

      ይህ አገሩ እሮቤት ነው ወይ እዴት እደሚያምር ቱለ ንገሩኝ ❤❤❤🎉

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የሴቶቹ ዉሬ ባጣም ነዉ ያሳቀኝ አልሠማሽም እዴ ሽማግሌ ልኮ እቢ ስትል በተረፈ ቆጆ ነዉ በርቱ ለም ለሚቱ እራያ ሠላምሽ ይመለስ

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ በርቱልኝ በእውነት ቃላት የለኝም ቆንጄ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @yengustube
      @yengustube 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow እሽ

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምታምሩት የራያ ውቦች ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ቀጥሉበት

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 7 หลายเดือนก่อน +1

    በናታችሁ አራያወች እራያ ህጀ መጎብኘት እፈልጋለሁ አስጎብኙኙኝ❤❤❤❤ወይም ዳሩኝ

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደሰሰ እምትሉት የሃገሬ ልጆች በርቱልን💝

  • @ZaharaZahara-sw5nr
    @ZaharaZahara-sw5nr 2 ปีที่แล้ว +4

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰ዉበት ሲለካ በገጠርነዉ ለካ😘😘😘😘😘

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት ปีที่แล้ว

    ወይኔ ራያዬ ሐገሬ ትዝታየ ምንጩ ላይ ሲጠጣ ውሃው አማረኝ❤

  • @samerhss3083
    @samerhss3083 2 ปีที่แล้ว +5

    ላይክ ኮሜት የለም አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ ሳኮምቱ አትውጡ እናበርታቸው❤❤💃💃💃

  • @user-em9no6bo1w
    @user-em9no6bo1w 9 หลายเดือนก่อน

    እራያነት❤❤❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 7 หลายเดือนก่อน

    አለባበሳቸው ጀግንነታቸው ወዳወዲነታቸው ወይኔ ማርያምን ደስ ሲሉ

  • @worknesh5954
    @worknesh5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሲያምር ባህላችንን እንድህ አሳምራቹህ ስላቀረባቹህልን እናመሰግናለን ወዙ የት ነው ጎሊና ነው እምታቁት ንገሩኝ

    • @tirekmedia2809
      @tirekmedia2809  2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ጎሊና ወንዝ ነው

  • @ወሰንምስጋን
    @ወሰንምስጋን ปีที่แล้ว +1

  • @ChyFgj
    @ChyFgj 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mereja2022
    @mereja2022 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል አይ የሀገር ቤት ትዝታ እፎፎፎፎፎ
    እስኪ ውድ የሀገሬ ልጆጅ ወደቢቴ ብቅ በሉ

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ 😅😅

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 9 หลายเดือนก่อน

    ራያዬ ሰላምሽ ይመለስ ዉድ ሀገሬ ልጆች እንወዳችሗለን❤❤❤❤ ቀጥሉ በት🎉

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይ ትዝታ እንጨት ሰበራ በዚ ነበር ከርበት ስንል የምንውለው

  • @jonejone8503
    @jonejone8503 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው አደኛ ቀጥሉበት እባካችሁ

  • @chgh8164
    @chgh8164 2 ปีที่แล้ว +9

    ስታምሩ እኮ ውብ ናችሁ እዳታቋርጡ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @መሢላስታይቱብ
    @መሢላስታይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም አዚህ ቤት በጣም ያምራን ያገራችን ባለ

  • @mdalotaibi6590
    @mdalotaibi6590 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዲ ወዲም ደሱየ በርታ

    • @rehimamustefa4949
      @rehimamustefa4949 2 ปีที่แล้ว

      አቤት ሥታምሩ ወሎዬ መሆን መታደል ገው
      ከአይን ያውጣችሁ

  • @habhabshi6070
    @habhabshi6070 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ትዝታ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያብዛላት

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤ስታምሩ እሮቢቶይ❤❤❤❤❤

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዝታ እፍፍፍፍ ስታምሩ ውዶችዬ ቀጥሉበት

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው በርቱ ራያ ሀገሬ❤

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ የራያዎቹ ወርቆች

  • @musasavai5992
    @musasavai5992 2 ปีที่แล้ว

    ራያያያያያ ውቢቱ ሃገሪ እረ ወገን ላላማጣ ባለ ጨርጨው ዋጃ ጥሙጋ ድምፅ እንሁን

  • @ኢትዬጵያትቅዴም
    @ኢትዬጵያትቅዴም 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ የኛ ምርጦች ግን ካሜራውን አትዩ ትኩረታችሁ ወዴ ስራው ብቻ መሆን አለበት የግል አስተያየቴ ነው

  • @uyfh7028
    @uyfh7028 2 ปีที่แล้ว

    እራያወቸ ፍቅር እኮናቹህ በርታ ወድሜ

  • @ወሎውብሐገሬ
    @ወሎውብሐገሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    መገንኔ አጋተምኳቸውኮ አትልም ውይ እኛኮ ቲንሽ ሃገኘንኮ

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል በርቱልን👍❤️❤️❤️

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 2 ปีที่แล้ว

    ራያየ ሰላምሽ ይመለስ በተረፈ ያምራል በርቱ

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሀገራችንእኮ ውብናት ጥላቶችሽ ያውድምልሽ አላህያረብያረህማን💋💋💋💋💋

  • @ግድለሿ
    @ግድለሿ 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ራያወችን ስወዳቹሁ 😘😘😘😘 ራያ ለማግባት ወስኚለሁ 😅😅😂😂❤❤❤❤

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 2 ปีที่แล้ว

    Hulum meleya wubetachin new hagera zemegoche min libel

  • @HdHd-li1ou
    @HdHd-li1ou 2 ปีที่แล้ว +1

    አይትዝታ በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት እነማኛ

  • @hana-mt6xm
    @hana-mt6xm 2 หลายเดือนก่อน

    እሬቢቶይ ወለላይቱ ሮቢት❤❤

  • @Beletuyetewahdolij
    @Beletuyetewahdolij 2 ปีที่แล้ว

    ራያዬ በርቱልኝ አለሞቸ 😘😘😍😘😘😘

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ ጠላቶቻችንን አላህ ያንሳልን እህታችሁ ከሀራ

  • @azmeraWUDU
    @azmeraWUDU 9 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ ማሻላህ በጣም ደስይላል

  • @DAGNAWKASE-kw9fb
    @DAGNAWKASE-kw9fb ปีที่แล้ว

    ይህን ደግ ህዝብ በሀገሩ በሰላም ወቶ ገብቶ ስርቶ እንዳይበላ ፖለቲከኞች ያሰቃዩታል

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 ปีที่แล้ว

    Wow batama yamirala😘😘😘😘😘

  • @ااا-ه5ض9ش
    @ااا-ه5ض9ش 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ይላል በርቱ ወድሞቸ

  • @wayinashatwayinashat3062
    @wayinashatwayinashat3062 ปีที่แล้ว

    ራያየ❤ሽርጣቸው ሲያር😊

  • @serkalemmeshesha3653
    @serkalemmeshesha3653 2 ปีที่แล้ว

    መቸ መቸ ነው የሚለቀቀው

  • @genetzegeye3752
    @genetzegeye3752 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ትዝታ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቀይ ሻሪጥ ያደረገው ልጅ ሰያመሩ ሀገራችን ሰላም አደረገለን በቃ በለን

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል አድናቂያችሁ ነኝ ከራዮች መደር አራዱም💃

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ አየ በርዬ ሃሃሃ ጭቅላትሽን በትኖ ሊጥልሽ ነበር

  • @hyati6334
    @hyati6334 2 ปีที่แล้ว

    የራያ.ወቦች.አይዧችሁ.በረቱ❤

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    እረማሻላህ ደስትላላችሁ♥♥♣♥♥♣

  • @belayderebew4528
    @belayderebew4528 2 ปีที่แล้ว

    ልዮች በርቱልን ራያ ራዩማ ደስ ስል🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
    @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ በፈጣሪ ራያ ስት ነው ያለው ንገሩኝ አማራው ረያ የኛ ነው ይላል ትግሪውም የኛ ኦሮሞውም የኛ ቀይ እሚያወሩት አማርኛ ነው እደት ነው የኛ የኛ እምትሉት እኔ ደቡብ ነኝ ግን እወዳቹኋለሁ ወሎየወቺ ጋር ይመሳስላል አለባበሳቸው

    • @tirekmedia2809
      @tirekmedia2809  2 ปีที่แล้ว

      አሁን ትክክለኛውን ሰው ነው የተጠየቀው። አማራ ነው ወሎ ውስጥ ነው ለሙሉ መረጁ 0911085619 ይደውሉ

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 ปีที่แล้ว +1

      ራያ ወሎ አማራ ነው በአሁኑ ህጊ ራያ ራዪማ አዘቦ ደማ ትግራይ ነው ግን ሁሉም እ/ያዊ ነው ለምሳሌ ራያአለማጣ ዋጃ ኮረም ወልቃይቶ መሆኒ ጨርጨር ወዘተ ትግርኛ ነው እማወሩት ራያ ቆቦ ደማ ግማሹ አማርኛ ግማሹ ትግርኛ ነው እህት እና እናመሰግናለን

    • @Sara-iw2uk
      @Sara-iw2uk ปีที่แล้ว

      ​@@እየሱስክርስቶስአምላኬድንአረ ውሸታ ዋጃ አማርኛ ነው አላማጣ ኮርም ግማሽ አማራነው አንቺ ውሸታም አጋሜ ቱ😮

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 2 ปีที่แล้ว

    BETTAM BETTAM KONJO PRINCESS 💐💐💐❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍🙏

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚🥰🥰❤️

  • @Mariam-qb4we
    @Mariam-qb4we 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq ปีที่แล้ว

    ፍቅር እኮነን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut 11 หลายเดือนก่อน

    ሠለም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @geninegntesfegnawa6090
    @geninegntesfegnawa6090 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት🥰🥰

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 ปีที่แล้ว

    እረ ደስየን የሆነ ነገር በሉኝ ወድጀው ልሞት ነው 💔💘🥺🥺🥺🥺🥺❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @simegnrayatube5684
    @simegnrayatube5684 2 ปีที่แล้ว +1

    ራያዬ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 2 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢናችሁ ሰፈሬን በሩቅ አየሁት

  • @s3daesesda481
    @s3daesesda481 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታበቻ አይዞችሁ በሩቱ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ሙልጭ አድርገው እያሙ ኧረ አላማነሽም የሚታማ መች ጠፍቶ ይላሉ

    • @gfdrtrrr4918
      @gfdrtrrr4918 2 ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂😂😂😂

  • @እሙሩቂያ
    @እሙሩቂያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ትዝታ

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ወይኔ አገር ናፍቆኛል ኡኡኡኡኡ አይ ሰደት እህህህህህህህ ደም ብታዉ ሰያመሩ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 2 ปีที่แล้ว

    ራያራዩማሀገሬ