ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ወቅታዊ መልዕክት ነው ።ኑሩልን።አምላክ ዘመንዎን ይባረክ ።እስከ መጨረሻው ያጽናቹ።አመሰግናለሁ ።
ጋሽ ታምራት ኃይሌ ዕድሜና ጤና ፈጣሪ አምላክ ይስጦዎ🎉🎉🎉🎉
Amen
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር /ዘማሪ መቸስ በዚህ በዘመናችን ብዙ ብዙ ዓይነት /ከሁሉም እድሜ/ በተለይም የቤ/ክርስቲያን ሰዎች በንግገራቸዉ በዉሳኔያቸዉ በአቋማቸዉ ግራ የተጋባነዉ ተስፋም ያጣንባቸዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዳንተ አይነት አባቶችና አስተወዮች መካሪዎችና አዉነት ተናጋሪዎች ስላለን ደስታዬ ብዙ ነወ እባክህ ቀጥል…እግዚአብሔር
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤
አሜን❤❤❤❤🎉🌻🙏
እግዚአብሔር የባርክህ እውነት ነው ጌታ ይርዳን። እሬቻን አጥብቄ እቃወማለሁ!!!!
We love you paster Tamrat, you are a gift for the body of Christ.
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ❤❤❤
Eunkani Abiro adareseni Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አብሮ አደረስን አባታችን❤❤
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ❤❤❤❤❤
ተባረክ❤እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አባታችን ተባረክ በብዙ🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሼ❤🙌🙌
AMEN HAPPY NEW YEAR PASTOR AND ALL YOUR FAMILIES.
Enkoan abiro adaresan
Ameen
በጣም የማከብርህ በጌታ ወንድሜ የተናገርከው በሙለ ልክ ነው ጌታ ይባርክህ ሆኖም የምትሰሙ አባቶች መንግስት ሀይ አይባልም እንዴ በተለይ በይፋ ሁለቱን ወንድማማች ህዝቦችን የሚያጋድለውንስ
😍😍😍🙏🙏
ፓስተር ታምራት ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ይህንን ንግግር ግን አልወደድኩትም ይህ አንተን ያስጨንቅሀል ማለቴ አይደለም ግን ስለያዝከው ወንጌል ስትል እውነትን መናገር መልካም ይሆን ነበር ። ይህ ሁሉ ያለ ምንም ምክንያት እና አስፈላጊነት ሰሜን ህዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍና መከራ በሆሳህና ቢደርስ ይህንን መንግስት ታደንቃለህ ብዬ አልገምትም ያሳዝናል እናንተ እውነትን መናገር ካቃታችሁ ከፖለቲከኞቹ ምን ይጠበቃል ?? ረዳታችን ሰማይን እና ምድርን ከሰራው ከሱ ዘንድ ዘንድ ነው ። በመዝሙርህ እንደነገርክን በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይበል እንዳልከው ዝም ብትል ይሻል ነበር ። ለጋዜጠኞች የሰጠህውም ምክር ዝም በሉ ሰው ሲይልቅ አትናገሩ ይመስላል😥😥😥
ጋሸ የእርስዎን መዝሙር እየሰማሁ እየተባረኩ ነዉ ያደኩትኝ አደራ ጋሼ መንግስት በሚሰራው ስራ ምንም አስተየት አይስጡ በዚህ መንግስት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ዋጋ ከፍለናል ስለዚህ ህዝብ እንዳይቀየሞት።
በጣም ወቅታዊ መልዕክት ነው ።ኑሩልን።አምላክ ዘመንዎን ይባረክ ።እስከ መጨረሻው ያጽናቹ።አመሰግናለሁ ።
ጋሽ ታምራት ኃይሌ ዕድሜና ጤና ፈጣሪ አምላክ ይስጦዎ🎉🎉🎉🎉
Amen
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር /ዘማሪ
መቸስ በዚህ በዘመናችን ብዙ ብዙ ዓይነት /ከሁሉም እድሜ/ በተለይም የቤ/ክርስቲያን ሰዎች በንግገራቸዉ በዉሳኔያቸዉ በአቋማቸዉ ግራ የተጋባነዉ ተስፋም ያጣንባቸዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዳንተ አይነት አባቶችና አስተወዮች መካሪዎችና አዉነት ተናጋሪዎች ስላለን ደስታዬ ብዙ ነወ እባክህ ቀጥል…
እግዚአብሔር
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤
አሜን❤❤❤❤🎉🌻🙏
እግዚአብሔር የባርክህ እውነት ነው ጌታ ይርዳን። እሬቻን አጥብቄ እቃወማለሁ!!!!
We love you paster Tamrat, you are a gift for the body of Christ.
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ❤❤❤
Eunkani Abiro adareseni Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አብሮ አደረስን አባታችን❤❤
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ❤❤❤❤❤
ተባረክ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አባታችን ተባረክ በብዙ🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን ጋሼ❤🙌🙌