ቀላል ቁርስ አስራር እንቁላል በስጋ how to make eggs with meat ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025
  • ቀላል ቁርስ አስራር እንቁላል በስጋ ethiopian food @zed kitchen ​
    #ቁርስአስራር#እንቁላልበስጋ#zedkitchen#eggwithmeatrecipe#ethiopianfood#

ความคิดเห็น • 32

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +5

    1 1/2 Onion, oil, 2 tomato 🍅, 1/4 tsp cinnamon powder , 1/2 tumeric powder, boiled meat, eggs, salt for test and fresh black pepper

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘድዬ ሲያምር አሪፍ የእንቁላል በሥጋ ያስጎምጃል ዉደ እጅ ይባርክ ሰርተን እንሞክራለን የኔ ባለሙያ 😍👍👌

  • @nardostaye2562
    @nardostaye2562 3 ปีที่แล้ว

    ትህትናሽ ራሱ ደስ ይላል ከሙያሽ ጋራ በርቺ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሞያሽ ዘቢብዬ ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር❤❤❤ አንቺና የአንቺ ነገር ሁሉ እድለኞች ናቸው እወድሻለሁ የኔ እህት

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለው በርቺ እህቴ

  • @lmiss-youmom
    @lmiss-youmom 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwww Nice👌

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ሼር👌👌👌

  • @tofikibrahem6337
    @tofikibrahem6337 2 ปีที่แล้ว

    I like all your cooking style keep it up

  • @haiimatube2871
    @haiimatube2871 2 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 ปีที่แล้ว

    like it

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 3 ปีที่แล้ว

    Wow arife nawe ejeshi yebarek

  • @Alexo1608.
    @Alexo1608. ปีที่แล้ว

    wow this good breakfast for my wife thank you

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር አሰራር በተለይ የቀረፋ ዱቄት ተጠቅሜ አላውቅም ግን እሞክረዋለሁ❤️🙏🏼

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 3 ปีที่แล้ว

    ሲያዩት የሚያምር አሰራር

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 💓 💗 💛 💖

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว

    Wow it's so amazing

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኮንደህናመጣህ ሀያቲ በጣም አራፍ አሰራር ነው እናመሰግናለንክልብሀያቴ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደና ቆየሽኝ❤❤❤

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    Bexami konijo new ijshi yibareki

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏

    • @tizitaayano4158
      @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen 👍💯🌻🙏

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 ปีที่แล้ว

    When I was a kid love enekulale besega

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว

    ስራሽ አጅግ የሚደነቅ ነዉ ባልሽ ታድሎ ተመችቶኛል

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ እርድ optional nw wys መኖር አለበት??

  • @sabellagetachw8464
    @sabellagetachw8464 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new sereshaw beteseb hulu wedewtal amesegenalew 🙏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @adamseid5447
    @adamseid5447 ปีที่แล้ว

    ስጋውን ቀቅሎ ለማብሰል የሚወስደው ጊዜ ምን ያህል ነው? አመሰግናለሁ ::

  • @esuyetadesse-eg6iy
    @esuyetadesse-eg6iy 21 วันที่ผ่านมา

    Yih hulu kotet yet yimetal..