ጥቁር ሰማይ _ ድምፃዊ ብርሃነ ገ/ስላሴ 2024 //Tikure Semaye _ Birhane G/Selasye 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 202

  • @beautyQueen-of6me
    @beautyQueen-of6me หลายเดือนก่อน +3

    Wawww nice we love you from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @YohansZeleke
    @YohansZeleke หลายเดือนก่อน +6

    አልቻልኩም በዚ ሙዚቃ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ማልቀስ መተከዝ አላቆምኩም እረጅም እድሜ እና ጤና ላንተ ያብዛልህ

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 หลายเดือนก่อน +4

    ያለፉትን ዘመዶቼን ወዳጆቼን አስታወሰኩኝ።ዕድሜህ ይርዘም።

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 หลายเดือนก่อน +3

    we thankyou musian berhane ,, your voice and the mlodey wonderful nice ,, konjo zaema ,,,

  • @ettad1423
    @ettad1423 หลายเดือนก่อน +18

    ደግሜ ደግሜ አዳመጥኩት አሁንም ልደግመው ነው❤❤

  • @EphemKebede
    @EphemKebede หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ይህንን ስሰማ እራሴንም በሙታን መካከል አየሁት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የኔ ውድ ወንድም

  • @Aden-d9w
    @Aden-d9w หลายเดือนก่อน +1

    Mene esemele alawekeme wedemaleme ate geGena lebe berehane amaletwo yeseteke fetarey yetebeke ze Hawey bereta❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BinyasMak
    @BinyasMak หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay7400 หลายเดือนก่อน

    Really great! Quite natural! Long live our brother!!!

  • @AlemnewGetnet-g1n
    @AlemnewGetnet-g1n 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደጋግሜ የማደምጠው ዜማ

  • @ayugonder8107
    @ayugonder8107 หลายเดือนก่อน +5

    ኑርልን ብዙ ዘመን!!

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y หลายเดือนก่อน +1

    እግዜር❤❤ዘመን❤❤ይባረክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melakuworku-d8v
    @melakuworku-d8v หลายเดือนก่อน +2

    እንወድሀለን ክበርልን🎉🎉🎉🎉

  • @AdhanomAdhanom-qc5ty
    @AdhanomAdhanom-qc5ty หลายเดือนก่อน +2

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ብቻ።

  • @mequanintmengesha2720
    @mequanintmengesha2720 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ስራ ነዉ ተባረክ መ/ር

  • @MelatTesfaye-b6e
    @MelatTesfaye-b6e หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ God bless u

  • @AhAh-wb7rl
    @AhAh-wb7rl หลายเดือนก่อน +4

    ለቀን 5 ነው እምሰማዉ ሆዱየ ይረበሻል እህህህ😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ወንዱሜ ግዜ😭

  • @MulugetaTemame-i9w
    @MulugetaTemame-i9w 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪእድሜህንረጅምያድርገው

  • @NuriHassen
    @NuriHassen หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪረጅምእድሜናጤናዪሥጥህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነውልቤን የነካኝ በእውነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atrsawatalay7256
    @atrsawatalay7256 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት በጣም ትችላለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmanuelBizuaye
    @AmanuelBizuaye หลายเดือนก่อน +4

    ስንቱን አስታወስኸይ ሆዴን አባስከው ,የእውነት ግራ ገባኝ ፈጣሪ 1000 ያኑርልን::

  • @هيومالشراريالشراري
    @هيومالشراريالشراري หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @giorgiogernsa3677
    @giorgiogernsa3677 หลายเดือนก่อน

    Wow nice music make me relax

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dmitritrandinginfo
    @Dmitritrandinginfo หลายเดือนก่อน

    I like this music lyric with cool natural voice

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew หลายเดือนก่อน +3

    egziabher yagizih bezh dimtsih mezmur bitasman

  • @motta-tube47
    @motta-tube47 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዘመን. ይባረክ

  • @TESFAEnt
    @TESFAEnt หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ love music songs 🎉🎉🎉🎉

  • @WeldeMeresawubet
    @WeldeMeresawubet หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የሚል ዘፈን

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 หลายเดือนก่อน +8

    Please play more Ephrem tamiru's songs

  • @askaleaskale7837
    @askaleaskale7837 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Amazing 🙏🙏🙏🙏

  • @YemaneNigus
    @YemaneNigus หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል ✔✔✔

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ሁሌም ጎበዝ ነህ በርታ 😊

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr หลายเดือนก่อน +2

    wow you are best

  • @HilufNigus-1221
    @HilufNigus-1221 หลายเดือนก่อน +2

    ብራየዋ ምን ልበልህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ፀጋዬ እሸቱ ምን ይልህ ይሆን ❤❤❤❤

    • @YaredAsrat-d6h
      @YaredAsrat-d6h หลายเดือนก่อน

      የሱ መሆኑን አላወኩም ነበር ታንክስ

    • @TesfaySuba-y3c
      @TesfaySuba-y3c หลายเดือนก่อน

      ጸጋየ እማ "ከመከለከያ ጎን ነኝ "አያለ ደርቱን ኣየደለቐ በዘር ማንዘሩ ላይ ዝመት ግደል ይል ነበር ኣይደል,
      መቸም ብሆን ኣንረሳዉም!!!

    • @DagimDegife-c8k
      @DagimDegife-c8k 3 วันที่ผ่านมา

      የፀጋዬ እሼቱ ነው አይደል

  • @TSEDAL__MEDIA
    @TSEDAL__MEDIA หลายเดือนก่อน +1

    Best voice❤

  • @gallerycollection2022
    @gallerycollection2022 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላለህ ኑርልን❤❤

  • @MalookHapara
    @MalookHapara หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል❤

  • @kidistkebede-v7w
    @kidistkebede-v7w หลายเดือนก่อน

    Zeganwen namigarm tebaben bekate naw yasarhawe yalazaram getmune endazehe alsamhutem barta bezuw sera etabekalhu kanta❤❤❤❤

  • @GetachewAdane-l8r
    @GetachewAdane-l8r หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ በጣም እንጅት ይበላል

  • @AzebLema133
    @AzebLema133 หลายเดือนก่อน +1

    ልበ ብርሐን❤❤❤❤

  • @HayderEmran
    @HayderEmran หลายเดือนก่อน +2

    Best music

  • @GizachewZeynuyirgu
    @GizachewZeynuyirgu หลายเดือนก่อน +2

    100% Bravo

  • @djbukingtube
    @djbukingtube หลายเดือนก่อน +4

    Bire Hawna Jigna 🔥🔥🔥

  • @EnawugawMatebe
    @EnawugawMatebe 7 วันที่ผ่านมา

    የምወደው

  • @medcureinformationcenter
    @medcureinformationcenter หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን።ተባረኩ

  • @eyobmusic7098
    @eyobmusic7098 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb หลายเดือนก่อน +3

    አባቴንም እናቴንም አጥቻለሁ አባቴ በልጅነቴ በማጣቴ በጣም ሁሌም አዝናለሁ እናቴ እንኳን ድርኝ ኩላኝ የኔን ልጅ አይታ ስለሆነ ነው የተፅናናሁት ግን ደግሞ አሁን የደርሱኩበት ብታይ ኑሮ ደስ ባልኜ የአባቴ ነገር ግን ምን ልበላችሁ የእግር እሳቴ ነው

  • @seblegoitom3719
    @seblegoitom3719 หลายเดือนก่อน +2

    Wowww ❤❤❤❤❤

  • @CabdirashidJama-i8j
    @CabdirashidJama-i8j หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ አይኖች ይጠብቅህ

  • @tigistuabebe-k6c
    @tigistuabebe-k6c หลายเดือนก่อน +2

    Wowww best❤❤❤❤

  • @gallerycollection2022
    @gallerycollection2022 หลายเดือนก่อน +3

    የልቤን የሆደን ❤

  • @newdayforme1235
    @newdayforme1235 หลายเดือนก่อน +2

    መ/ር በጣም አሪፍ ስራ ነው ።በረታ ከዚህ በላይ የጥበብ ስራዎችህን አጠናክረህ ስራ ።ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ነህ ወንድማለም ።የጥምር ሙያ ባለቤት እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @HabebhHzazi
    @HabebhHzazi หลายเดือนก่อน +2

    Amet dimte❤❤❤❤❤

  • @ameleworktechane7204
    @ameleworktechane7204 หลายเดือนก่อน

    ድንቀ ስር 🙏

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 หลายเดือนก่อน

    WoW!! Beautifuly remixed ❤

  • @AberhamTilahuon
    @AberhamTilahuon หลายเดือนก่อน +7

    እረጅም እድሜ ይስጥህ ።ትችላለህ

  • @AlemTufa-d8x
    @AlemTufa-d8x หลายเดือนก่อน +3

    Good job bro 👏👏👏👏

  • @birehanraya5501
    @birehanraya5501 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበቡ የብዘሐልካ ክቡር ኣያና❤😢

  • @TenaMuche
    @TenaMuche หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ጥዑመዜማ ነው ብርሽ

  • @AdAsfs-l7z
    @AdAsfs-l7z หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤

  • @itworld2529
    @itworld2529 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በምድር በሰማይ ይጠብቅህ

  • @YonasSirak-i1j
    @YonasSirak-i1j หลายเดือนก่อน +1

    wawu❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokfekie
    @henokfekie หลายเดือนก่อน +3

    ደጋግሞ ሊሰማ የሚገባ ሙዚቃ ነው🙏🙏🙏

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ልጅ ልበ ብርሀን

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 หลายเดือนก่อน +2

    ብሬ 👌

  • @ethiopiaesayas498
    @ethiopiaesayas498 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ emigerimm bikatt edmea gena yistik

  • @LoulLoule-sc8mk
    @LoulLoule-sc8mk หลายเดือนก่อน +2

    ሁልጊዜም በስራዎችህ እየተገረምኩ ነው,ነገር ግን እባክህ ልለምንህ የጥላሁንን ወደመጨረሻ "ሞት እንኳ ጨክኖ" የሚለውን ለብቻ ሙሉውን ስራው,በተረፈ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርክህ

  • @navadabrha2382
    @navadabrha2382 หลายเดือนก่อน +1

    Wondering why this talent is not famous?

  • @kerya649
    @kerya649 หลายเดือนก่อน +1

    አበረታቱ በርታ የኔ አባት🥺♥️🥰

  • @ahad68579
    @ahad68579 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትችላለህ ቀጥልበት 🙏🙏🙏

  • @ghiwotgslassie3797
    @ghiwotgslassie3797 หลายเดือนก่อน +1

    ብሬ ጀግና፤ ይበል ድምፂ

  • @alsenaman3239
    @alsenaman3239 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ!

  • @KiduGualie
    @KiduGualie หลายเดือนก่อน

    ዋው ያምራል

  • @SuperFine-n5w
    @SuperFine-n5w หลายเดือนก่อน

    ግሩም ጣዕመ ዜማ

  • @Sadiyahasn
    @Sadiyahasn หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህ😭😭

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽን አስታወስከኝ። በርታ

  • @wudugebeyehu860
    @wudugebeyehu860 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ በጣም ውስጥ ይነካል የኔወንድም ስንቶችን አስታወሰከኝወንድማለም ሽህ አመት ያኑርህ በየቀኑ ብሰማው አልጠገብኩትም

  • @ambetube8247
    @ambetube8247 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @askaleaskale7837
    @askaleaskale7837 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ሓወይ❤❤❤❤

  • @mashoha4150
    @mashoha4150 หลายเดือนก่อน +2

    Keep up it ወዲ ማቄየ

  • @addiszeleke7024
    @addiszeleke7024 หลายเดือนก่อน

    በሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ።😢😢😢😢

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💛❤💚

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ หลายเดือนก่อน +20

    😢😢😢😢 እህህህህ ምን ብዬ ኮመት ታስጥክ የእውነት ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤

  • @Tesfayteklay-t2u
    @Tesfayteklay-t2u 13 วันที่ผ่านมา

    Edmena tena ysth

  • @TsegaBrhna
    @TsegaBrhna หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidusYared-w6z
    @KidusYared-w6z หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤waw

  • @LtM20-g6q
    @LtM20-g6q หลายเดือนก่อน

    አየ ትግራይ

  • @AlemNeshh-d7e
    @AlemNeshh-d7e หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው

  • @johnatantesfaye
    @johnatantesfaye หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @numberone6038
    @numberone6038 หลายเดือนก่อน

    Well done

  • @emebatWelelaw-z1k
    @emebatWelelaw-z1k หลายเดือนก่อน

    በርታ ጓበዝ ❤❤

  • @assefaayigegn9791
    @assefaayigegn9791 9 วันที่ผ่านมา +1

    Birhane yuo have mirackle lirics and souhd

  • @ايوبالحبشي
    @ايوبالحبشي หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ettad1423
    @ettad1423 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌❤

  • @meketekifle8907
    @meketekifle8907 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉