ፍቅር ሲመነዘር ...... / መሳጭ የፍቅር ትረካ/ / በማህሌት እንዳልካቸው /--- ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እናመሰግናለን❤

  • @ayneyletumiliadem2994
    @ayneyletumiliadem2994 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ትረካ ❤

  • @fenetabdissa-gt5rb
    @fenetabdissa-gt5rb ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል አተራረክ እና አጨራረስ ዋው!!!!!!!!!!!!

  • @ToybaStot
    @ToybaStot ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ የኔ ቅመም

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ታሪክ ነው በርቺ እናመሠግናለን

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ ปีที่แล้ว +1

    አርፍ ትረካ ነው ቀጥሉበት 🥰❤️

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 11 หลายเดือนก่อน

    ግሩም! ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ከቆንጆ ትረካ ጋር❤
    እናመሠግናለን❤

  • @KalabeWase
    @KalabeWase 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @hanagobena2794
    @hanagobena2794 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ትረካ ነብር

  • @selam1573
    @selam1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Mahiye tefteshi neber enkan dena metashi

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r ปีที่แล้ว +1

    ሳላደቅ አላልፍም ❤❤❤❤

  • @hanagobena2794
    @hanagobena2794 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @magy9035
    @magy9035 6 หลายเดือนก่อน

    Waw yelyal🔥

  • @werasd6010
    @werasd6010 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በጣም ነው ደስሚለው 👌በጣም ተመሲጨ ነው ያዳመጥኩት❤

  • @user-uv6qc7ls1j
    @user-uv6qc7ls1j 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ቢያላዉ በያ ለቹባት በማጂማሪያ ኢነማሳጊናላን ኢሂታቺን ታሪኩኑ ሲሰማዉ የላፍኩባትን መንጋድን አስታዊሶኛል አሏህ አፍቂሮ ከማጣት ዪጣቢቃቹ ፅነት ዬት ደርሳ ዪዉኑ?ኢኔ በፂነት ቦታ ነባሩኩ ሲቃጢል ከሚቃኛ ጓደኛ አሏህ ዪሳዊራቹ ሁሉሙ ያልፋል የማባላዉ ቃልድ ኢዳዪማስላቹ የሁናት የልፋል ።

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ትረካ!

  • @woineshetbeyene6317
    @woineshetbeyene6317 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽👍

  • @sisy5472
    @sisy5472 ปีที่แล้ว +1

    ye fekr agelaletsish ke afesh ly betam yitafital.

  • @יימרוטגטנך-ו1ב
    @יימרוטגטנך-ו1ב ปีที่แล้ว

    በጣም የሜሳዝን ትረካ😢😢

  • @ftgy9361
    @ftgy9361 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ደስ ይላል 👍❤️❤️

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +1

    ሲቃይና መከራን መፈተን መጨረሻዉ እንደሻማ ይበራል በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @sikosilo3491
    @sikosilo3491 หลายเดือนก่อน

    አይ ፍቅር

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 11 หลายเดือนก่อน

    እህት አለሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ልሰማሽ ነው ጥሩ ጊዜ እንደሚኖረን ተስፋ አደርጋለሁ😊

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 ปีที่แล้ว

    👌❤

  • @edengenet
    @edengenet ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ነበር የኔ ድምፅ መረዋ 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @selam1573
    @selam1573 2 ปีที่แล้ว

    Arif newu bertiln😘

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 2 ปีที่แล้ว +3

    ድራማ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ተመስጬ ሳዳምጠው የነበረው በጣም ገራሚ ተራኪ ነሽ👏 እናመሰግናለን ግን ከቻልሽ የኔ ውድ ቶሉ ቶሉ ብትለቂልን አውቃለሁ ላይመችሽ ይችላል ግን በቆየሽ ቁጥር ደግሞ ትናፍቂን አለሽ😥🥰

  • @መልካምመንገድ
    @መልካምመንገድ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ እንጂነር ቢኒያም እና ስለ ዶክተር ...... መሳጭ የፍቅር እና የትግስት ሃያል የሚያሳይ የፍቅር ትረካውን ካገኘሽው ብታቀርቢው

  • @najumahamadi2773
    @najumahamadi2773 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉😢

  • @amen572
    @amen572 ปีที่แล้ว +3

    Koment sefa alwkm ngergn lachgn almsaf aychalm bxam desymty xafc demse yalsh jgnansh na tarkshn hula adamxalhu bxanw ymwdash ynanm talk btakrbw yastmral kcalsh bnawra

  • @neimman8320
    @neimman8320 ปีที่แล้ว +1

    እማ ሁሌም በዚህ ድምፅሽ ብታቀርቢልን ?

  • @romedacoffee8268
    @romedacoffee8268 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ ይሄን ትረካ ጀምሮት ነበር በቅርብ የስም ልዩነትና ትናንሽ ነገሮች ናቸው የተለወጡት እሱ እንደነገረን ደግሞ ደራሲው ገናው አልጨረስውም ያው ስለዚህ ተስርቆ ነው ትንሽ ለየት ለማድረግ አስበዋል ግን ሙሉ ታሪኩ የስው ነው

    • @senistories
      @senistories  2 ปีที่แล้ว +1

      እሱ አልጻፈውም ማህሌት ከአመት በፊት ተርካዋለች በኮፒ ራይት ስለተነሳባት ነው እንጂ አዲስ አይደለም።

    • @inlifein
      @inlifein 2 ปีที่แล้ว

      @@senistories እና ያጎትሽ ድርሰት ነው ሌባ ሰርቀሽ ስታበቂ አንቺ የፃፍሽው ይመስል እሱ አልፃፈውም ስትይ ትንሽ እንኳን አለማፈርሽ ከሌብነትሽ አይናውጣነትሽ ይበልጣል ማሂስ ብትሆን ከኔ ላይ ነው የወሰደችው ፀጋዬ ጋር ያለው ጀማሪ ሆኜ የፃፍኩት ሳይሆን በብዙ እጅ ብዙ አዲስ ነገር ገብቶበት አሁን ላይ ፅፌ የጨረስኩለት ነው ማሂ ቢያንስ ድርሰቱ የኔ መሆኑን አልካደችም ያንቺው ደሞ የባሰበት ነው

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ሰው ተርኮታል ልበል? የተቀደምሽ መሰለኝ

  • @behailumesenbet729
    @behailumesenbet729 ปีที่แล้ว +1

    የሰው መጸሀፍ
    ሀና
    ሄኖክ
    ብሩክ
    😭😭😭
    ምኞት
    ሚኪያስ...በጣም ይደብራል