ጸሎተ ሃይማኖት በልሳነ ግእዝ | የሃይማኖት ጸሎት | Thelote Haymanot

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትጥፉ አባታችን በሃይማኖታችን መሰረት መብላት የሌሉብንን እንሰሳዎች ብታስተምሩን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 🙏

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በቅዳሴ ሰአት ካሃናቱ የሚሉትን እና ህዝብ ምን መመለሰ እንዳለበት ብታስተምሩን እንደኔ ይህን መማር እና ማወቅ እሚፈልጉ ብዙሃን ናቸው ።እኔ ቅዳሴ ስገባ ምን ነገር ስለማይገባኝ እና ትምህርቱ ስሌለለኝ ዝም ብዬ ገብቼ መውጣት ነው ስራዬ😢

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን🙏💐

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግእዝ መማር እፈልጋለሁ ግን አልያዘኝ አለ😢

  • @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ
    @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያድልልን 🤲
    ኧረ መልከአም አዘጋጁልን ተው ግን😔

    • @meseretegeez1224
      @meseretegeez1224  ปีที่แล้ว

      አሜን ! ይለቀቃል በቅርብ ቀን

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว

      መልክአ ላይ ጥናት ለጀመሩት ላሌ ፔጅ ክፈቱ ላቸው እኛ ጀማሪወች ግን ይሄንው በተከታታይ ይባርክልን በውነት ለየኔታ ቃለ ህይወትን ያሰማልን💐🙏