ዓይናፋር እና ድንጉጥ ከሆኑ 12 መፍትሔዎች እንሆ||12 solutions for being shy and awkward||kalianah||Ethio

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen9152 3 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ትክክለኛ ባሀሪ ነው ብዙ ነገረ አሳጥቶኛል ኢሄ ባሀሪ😥

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @letshabadi6062
      @letshabadi6062 3 ปีที่แล้ว

      እኔምም ዉይ ዉይ ኣሁንማ ሊያሳብደኝ ኣለ ኣይናፋርነቴ

    • @ruufjj7355
      @ruufjj7355 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @Asssxx-j5t
      @Asssxx-j5t 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሊያሳብደኝ ነወ

    • @yerosandagi
      @yerosandagi 3 หลายเดือนก่อน

      Inem

  • @selusmart3557
    @selusmart3557 3 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ላይ ያለብኝ ነገር
    1 የሰዎችን አይን ደፍሬ አላይም መንገድ ላይ ራሱ ቀና ብሎ መሄድ ይከብደኛል
    2 ሰው ሚበዛበት ቦታ መሄድ, መቀመጥ ይጨንቀኛል እፈራለው

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 3 ปีที่แล้ว +11

    እንወድሻለን እንደዚ አይነት ቪድዮ ስሪልን እሽ እህት

  • @karimatube519
    @karimatube519 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን የኔ ቅመም 😍😍

  • @elbetheladane536
    @elbetheladane536 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much this is helpful message

  • @LiyaYosef-z6i
    @LiyaYosef-z6i หลายเดือนก่อน +1

    በአይናፋር ነቴ ምክንያት ተጎድቻለው 😢ከብዙ ነገ ር ተሰናክያለው ግን አሁን ከስተቴ ተ ምሪ ለ ው ከአሁን በዋላላል ደግመው ለራሴ ቃል ገበቻለው 😢 ግን አንቺን ላመሰግንሺ እወዳለው 🙏🙏 የኔ እህት 🙏🙏

  • @חנהאל
    @חנהאל 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት በፊት በጣም አይናፋር ነበርኩ ብዙ ነገር ስላሳጣኝ አሁን ደህና ነኝ ትናንሽ መድረክ ላይ እየወጣው መናገር ጀምሬአለው

    • @tararamtantataram7416
      @tararamtantataram7416 3 ปีที่แล้ว +2

      ወይኔ ታድለሽ

    • @Tellmash
      @Tellmash 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ መድርኩ ቀርቶብኝ መዳምፊት እንኳን ቁሜ ሀሳቤን። መግለፅ አልችልም በጣምእፈራለሁ ዱአ አድርጉልኝ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 3 ปีที่แล้ว

      @@Tellmash 😂😂ፍራሃትሽን አሽንፊው

  • @asutaye
    @asutaye 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ አቀራረብ ጥሩ ትምህርት...

  • @kalbazanab2189
    @kalbazanab2189 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ጓልትግራይኩሕሎ
    @ጓልትግራይኩሕሎ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ድንጉጥ እና በጣም ኣይነኣፋር ነበርኩ ቀስ በቀስ ኣሁን ግን በጣም ተጫዋችና ኣስተዋይ ሳቂታም ሁኛለው

  • @saramebt452
    @saramebt452 ปีที่แล้ว

    ጥሩትምህርት

  • @betihaylu9947
    @betihaylu9947 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ብዙትምሕርትወስጃለሑ

  • @HananHanan-ko2pt
    @HananHanan-ko2pt 3 ปีที่แล้ว

    tkkl new ehe yene bahari new

  • @21barkot
    @21barkot 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት በዚህ ምክንያት ጎባጣ ሆኛለሁ በጣም አቀርቅሬ በመሄድ

    • @meramera3508
      @meramera3508 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂 ayzos mare

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 ปีที่แล้ว

      እርፍ 😁😁😁

    • @fafiffffff
      @fafiffffff ปีที่แล้ว

      እኔም😂😂😂

    • @yerosandagi
      @yerosandagi 3 หลายเดือนก่อน

      Awo inem

  • @yonatanyohannes5717
    @yonatanyohannes5717 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for this

  • @dawittierney5420
    @dawittierney5420 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene ceger setn manager lay new yebelt demo bene age lay yaluten mawrat betam new meferaw gen ke guadengoce betam new maweraw lezi meftehe kale 🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanYifru
    @KalkidanYifru 11 หลายเดือนก่อน

    awo betam tikikl nesh

  • @BirukUrge-n6p
    @BirukUrge-n6p ปีที่แล้ว +1

    Yewededkuaten lej manager new measferagn sister

  • @tamegirma9229
    @tamegirma9229 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @slickrap57
    @slickrap57 3 ปีที่แล้ว +1

    Very nice

  • @ejuz8996
    @ejuz8996 3 ปีที่แล้ว

    Enem betam eferalehu ...ene Ke 1sew gar mawrat iyasferagn gn bebudn sihon alaworam nggr ytefabgnal

  • @medinfitsum8302
    @medinfitsum8302 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @elsaberdamek4103
    @elsaberdamek4103 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @atrman1647
    @atrman1647 3 ปีที่แล้ว

    Really thanks so much

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ

  • @abina54firaol70
    @abina54firaol70 3 ปีที่แล้ว +1

    Yimechish berchi

  • @najinaji1932
    @najinaji1932 ปีที่แล้ว

    Nayi

  • @tsegabginbaru
    @tsegabginbaru 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አለም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    እኔ ሰውን ማየት ና ማናገር ይከብደኛል

  • @urjiiko
    @urjiiko 2 ปีที่แล้ว

    Amezing

  • @nesuh-w12j
    @nesuh-w12j 3 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ

  • @habendawit8816
    @habendawit8816 3 ปีที่แล้ว

    Tnx ma dear 😊😌😌

  • @sarayouteub2177
    @sarayouteub2177 3 ปีที่แล้ว

    awonat nawu👌👌

  • @beyanbahlbibahlbi9494
    @beyanbahlbibahlbi9494 3 ปีที่แล้ว

    Mkrsh betam teqami new

  • @qanqejaalala2486
    @qanqejaalala2486 2 ปีที่แล้ว

    tanks

  • @Herolpetros
    @Herolpetros 3 ปีที่แล้ว +1

    Abo swedsh tnx😍😘

  • @mayatube8915
    @mayatube8915 3 ปีที่แล้ว

    ema des yamil sira new barchi. ejochin lamanbeb yamititakamibet matsaf risoch nigarign ebakish

  • @kalbazanab2189
    @kalbazanab2189 ปีที่แล้ว

    እሺ

  • @baselaelmekuanint1589
    @baselaelmekuanint1589 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @kalkal5654
    @kalkal5654 3 ปีที่แล้ว

    Awo wude ena ye betam ayinafar negni betam eferawu sew fet kuch malet eferalew

  • @natiteshome5186
    @natiteshome5186 ปีที่แล้ว

    Enamesgnlen

  • @Ali-lz3ys
    @Ali-lz3ys 3 ปีที่แล้ว

    ቲአኪኪል ነሽ ሁሉኒም ሲራሽ ደስዪላላ

  • @wubalemmengistu2363
    @wubalemmengistu2363 ปีที่แล้ว

    ፍቅርን

  • @yenegetachaw4164
    @yenegetachaw4164 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ
    እኔ ግን በጣም እግሬን ማጣመር እወዳለሁ ተፈጥሮዬ እስኪመስል ግን ደግሞ አይናፋር የምባል አይደለሁም

  • @SelamWert
    @SelamWert 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም አይን አፋር ስለሆንኩ ሠወችን ቀና ብየ አላይም ግን ምንም አይነት ጓደኛ የለኝም ሠወችም ያገሉኛል እደሞኝም ያዉኛል

  • @samrawiteskndir8429
    @samrawiteskndir8429 3 ปีที่แล้ว +1

    yanchi channel lay adis video sagegn endet des endemilegn thank you

  • @maxximFx
    @maxximFx 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሁሉንም አደርጋለው

  • @edomtekle6374
    @edomtekle6374 3 ปีที่แล้ว +1

    ke aynafarenete yetensa school lay rasu presentasion makereb alechelm yemakew ngr erasu yetefabgnal

  • @afomhussen8413
    @afomhussen8413 3 ปีที่แล้ว

    Selam be video wust hulum malet ychalal ke ene bahri gar ymesaselal sewu be mefrat bzat sshesh sshesh yebase dbrt wust gebahu mn yshalegnal

  • @dawitdereje1655
    @dawitdereje1655 3 ปีที่แล้ว

    Enem

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ህዝብ አይን መድረክ ወዘተ እፈልጋለሁ

  • @dawitabebaw9356
    @dawitabebaw9356 ปีที่แล้ว +1

    Be mobile. wst. edebekalehu. thank. you

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 2 ปีที่แล้ว

    Swn mawrat yikebdegnal betam nw mferaw

  • @josephnegash5916
    @josephnegash5916 11 หลายเดือนก่อน

    እንዳለ የኔን ችግር ነው የተናገርሽው

  • @fkrwendmsetegn4224
    @fkrwendmsetegn4224 3 ปีที่แล้ว

    አጅግ በጣም ድንጉጥ ነኝ

  • @yohannsandualem8554
    @yohannsandualem8554 3 ปีที่แล้ว

    Silki bemayet ena bemedenaber

  • @SelamWert
    @SelamWert 3 หลายเดือนก่อน

    ማዲርግ የምፈልገው ተጫዋችና ግብቡመሆን ግን እስካሁን አልቻልኩም

  • @josephyoseph8077
    @josephyoseph8077 3 ปีที่แล้ว

    Ere hulunm aregalehu

  • @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
    @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል የኔ ባህሪያት ነዉ የዘረዘርሻቸዉ ወላሂ በዚህ ምክንያት ምንም የማላዉቅ ጅል አድርገዉኛል ለምክሩ እናመሰግናለሁ

  • @azebseyoum2294
    @azebseyoum2294 3 ปีที่แล้ว

    yetenagershew Enan Yemeleketal

  • @GenetTasfaye-g9b
    @GenetTasfaye-g9b ปีที่แล้ว

    Hulem aregalewugn

  • @emanmelaku9767
    @emanmelaku9767 3 ปีที่แล้ว

    እዴትእደምወድሽ

  • @robaroba8099
    @robaroba8099 2 ปีที่แล้ว

    1ሰዎችን ደፍሮ አለማየት
    2በስልክ መደበቅ

  • @richdad19
    @richdad19 3 ปีที่แล้ว

    this is my life

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባህሪ ከሰው ራኩኝ ጨነቀኝ ፈራሁ እፍፍፍ በራስ መተማመኔ ወረደ

    • @Asssxx-j5t
      @Asssxx-j5t ปีที่แล้ว

      እኔም😢😢😢

  • @nardosmandefro3410
    @nardosmandefro3410 หลายเดือนก่อน

    Ene hulum mlktoch alubgn

  • @beyenemindaye5496
    @beyenemindaye5496 3 ปีที่แล้ว +3

    I lost lot of opportunities due to this problem 😣😣😒

  • @meramera3508
    @meramera3508 3 ปีที่แล้ว

    Selam lezi bete adis neg lezi bet aynafrnte teftero new weys ke gize bheuala yemkest new

  • @mackygebre7001
    @mackygebre7001 3 ปีที่แล้ว

    በሙሉ አይኔ ማየት እፈራለሁ

  • @temutom3654
    @temutom3654 ปีที่แล้ว

    Enem endzi negn 8

  • @kaluselemon5185
    @kaluselemon5185 2 ปีที่แล้ว

    leke nehe etegebrwawe

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว

    እኔ መድረክ ላይ አይደለም ከሰው ጋር ማውራት አልቺልም

    • @ሠው
      @ሠው 3 ปีที่แล้ว

      ከኔ ጋር አውራ ወይም አውሪ

  • @nesanetteka1610
    @nesanetteka1610 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሉንም አደርጋለው ምን ይሻለኛል?

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ስለትራውማ የሆነ ነገር ስሪ እኔ ድሮ በጣም ፈጣን እምባል አይነት ልጅ ነበርኩ ነገር ግን የቅርብ ቤተሰብ በሚባል ሰው በደረሰብኝ ነገር ተንኮታኩቼ ቀረሁ ለራሴ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን አደርጋለሁ መልኬም ቆንጆ የሚባል ላይነት ነው በሂወቴ ምንም ያጣሁት ነገር የለም ግን ሰው በተለይ ቤተሰቦቼን ማናገር ሁላ እስኪያቅተኝ ድረስ ምንነቱን የማላውቀው ፍርሃት ደርሶ ይረብሸኛል ድምጼ ሁላ ይንቀጠቀጣል ራሴን መቆጣጠር አልችልም በቃ። እባክሽ እስቲ መፍትሄ ካለው ??????

    • @Kalianah
      @Kalianah  3 ปีที่แล้ว +2

      I promise! ... ላንቺ ስል 1 ቪድዮ እሰራለሁ ... መፍትሔም አለው በጣም!!

    • @tararamtantataram7416
      @tararamtantataram7416 3 ปีที่แล้ว

      @@Kalianah እሺ የኔ እናት ውነት ከዚህ ነገር ከወጣሁ ውለታሽ ይበዛብኛል : ስለመለሽልኝም በጣም ነው ማመሰግነው::

    • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
      @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh yene enat kachalsh awurin bademb agizshalhu wadamjmriyash endet mamles endlebish yediromanintshn timlishwalsh

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว

    ወየውየኔባህሪነውፈጣሪያላቀኝ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 3 ปีที่แล้ว

    huletunm

  • @ermiyaslegese8237
    @ermiyaslegese8237 3 ปีที่แล้ว

    Gen Moreno eko altesakalnm

  • @aoudtube7885
    @aoudtube7885 3 ปีที่แล้ว

    Ena betadm new metemechig

  • @mdtube117
    @mdtube117 3 ปีที่แล้ว

    Ye mafekratn chekes mawarat eferalewu

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ ላዳምጠው

  • @sameraalnoaf5885
    @sameraalnoaf5885 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ዬኛ ቅመም

  • @heyrusefa863
    @heyrusefa863 2 ปีที่แล้ว

    Than you

  • @erimiasgebito9505
    @erimiasgebito9505 3 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @hanatesfay3256
    @hanatesfay3256 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mackygebre7001
    @mackygebre7001 3 ปีที่แล้ว +2

    በሙሉ አይኔ ማየት እፈራለሁ

  • @yohannsandualem8554
    @yohannsandualem8554 3 ปีที่แล้ว

    Silki bemayet ena bemedenaber

  • @sofonyasgebreselase7239
    @sofonyasgebreselase7239 3 ปีที่แล้ว

    Thank you