March 1, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1

  • @AminatMahmud-tl6ns
    @AminatMahmud-tl6ns 7 หลายเดือนก่อน

    ህጉግን ምን ይላል አድት ልጂ እናቶ ሞተች እናቲቱ ስትሞት ገዘቦን የልጂልጂ ወሰደው የሞች ልጂ ተቀምጣ ነገሩ እድህ ነው በሆነሰአት አከየውን ይወስድና ልጂቱ በማታቅበት ኬዝ ውርስ በሱድታደርግ አድርጎታል ይህነገር ልጂ አታቅም ነበር እናቲቱ ከሞተች ብሀላ ቦታው መሬቱዳለ የኔነው ለቃችሁ ውጡ አለ ተካሰሱ ፍርድቤቱ ለሱፈረደለት ውርስ አለው አች ከመዝገቡ የለሽም የሞች ልጂም ብኮኒ ከውርሱ ስለለለሽ አታገኝም ተብላ አውጥተው ጣሎት አድነገር ሳያካፍላትቀረ እናቶን እደዛተሰቃይታ አስታማ ቀብራ ካዳት ልጂ ተቀምጣ የወድምልጂ በጠቅላላ ያለንብረት ወሰደ ህጉታዳ ከውርሱ ባትኖርስ ልጂ ብቻስለሆነች እደት ትንሽኳን ሸርፎ አልሰጣትም ፍርዱ እደዚህነው ማለትነው እኔ በጣም አዘኩ ከሞቀቤታቸው ወጡ እሱም ሽጦ ጨረሰው ትንሽ ነው የቀረው እደዛ አልቅሰውበትማ አይቀናውም ሞጦወሰደ አልተባረከለትም አለቀንብረቱ በቶለ