የመፍጫዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Blenders Price in Addis Ababa Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 97

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመፍጫዎች መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ባማ የወጥ ቤት ዕቃዎች 0935540319 / 0911735746 (ባልደራስ ኮንዶሚኒየም)
    ☎ ፋሚሊ ኤሌክትሮ 0911798562 / 0920798879 (ፒያሳ ቲሩም ካፌ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @ftube9718
      @ftube9718 2 ปีที่แล้ว

      እሲ የዘይትማሽን አሳይን ትንሽየሚባሉትን

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ በጣም ጥሩ ዋጋ ናቸው የምን ተሸክሞ መግባት ነው ሀገሬ ብቻ ሰላም ትሁንልን

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 ปีที่แล้ว +10

    እትዮጵያን ሰላም ያድርጋት እና እናስብበታለን

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 ปีที่แล้ว +8

    አንድ ሁለት ተጨማሪ ቦታ ብታሳይን አሪፍ ነበር። ውድ ቦታ ብቻ እያሳየሽ ዋጋ እንዳይወደድብን

    • @mihrettesfay1698
      @mihrettesfay1698 2 ปีที่แล้ว

      Bezi se'at hulum ga wid new.

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mihrettesfay1698 እዚ ላይ ከተጠቀሱት ዝቅ የሚሉ አሉ

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 2 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሆን😀😀😀😀😀መገን ኑሮ ውድነት 🤸🤸🤸🏃🏃🏃🏃🏃 ልጅ እንደት ያምራል ♥♥♥

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 ወዮ ወደሺዋል 😝

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 2 ปีที่แล้ว

      🤨🤨😬🤫 ተይዟል

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      @@kweesweet8802 የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว

      ልጁ ጋ ምን አሮጠሽ ክክክክክክ እቃዎቹን አይተሽ አትወጭም

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ቀጣይ ደግሞ መካከለኛ ምግቤት ለመክፈት ስት እደሚበቃ ዘግቢን

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ደስ ይላሉ የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች እኛ እኛ የምንፈልገውን ነው እና በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ከጎንሽ ነን ።

  • @lililove8991
    @lililove8991 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ መቀሌ ሄደሽ ኣሳይን እንየ የትግሪይ ልጅ ነኛ🥰

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጥሩ መረጃ ነው በጣም ደስ ብሎኛል የምፈልጋቸውን ዕቃዎች አሳይታቹኛል ላብራሩልንም ልጆች ተባረኩ እላለሁ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +1

    ብረዲስቶቹን ጠይቂልን እህት ❓❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว +26

    እምትበለው የላት ምትከናነበው አማራት አሉ በዚህኑሮ ውደነት ሰውግንይገዛል ወገን😱

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +7

      እናቱ ከሚበሉት ተርፎ የሚረግጡት ያላቸው ሰዋች አሉ አዲስ አበባ ለነሱ ነው የሚናገሩት 🤣🤣🤣🤣

    • @hawiikiya2929
      @hawiikiya2929 2 ปีที่แล้ว +2

      የፈለገ ነገር ቢሆን ለምን እናት አትሞትም ሒወት ይቀጥላል

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 2 ปีที่แล้ว

      😂😂እውነት ነው እኮ ይገርማል ብቻ አንዱ ልጁ ሲቀብር አንዱ ልጁ ይድራል እንደ ሚባል ነው

    • @momopopo5384
      @momopopo5384 2 ปีที่แล้ว

      ሙቀጫና ዘነዘናም አቅም ይጠይቃል ዘንድሮ

    • @Mekides_vlog
      @Mekides_vlog 2 ปีที่แล้ว

      😳😳😁😂

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 ปีที่แล้ว +8

    ውጪ በዶላር ከሚሸጡበት ዋጋ አንጻር ዋጋቸው ተመጣጣኝ ነው ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያ ግን ያን ያህል ብር አውጥቶ አነዚህን የቤት ቁሳቁሶች የሚገዛ ብዙ ሰው መኖሩ አራሱ ሀገሪቷ ምን ያህል አንደተለወጠች ያሳያል። አኛ ልጆች ሆነን ቤቴሰቦቻችን አንድሺ ምናምን ብር አውጥተው ቴሌቭዥን መግዛት ተስናቸው ጎረቤት አየሄድን ነበር ቴሌቭዥን የምናየው።

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ህዝቡ ዘምናል

  • @bossM.T
    @bossM.T 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኧረ የመጀመሪያዉ ቪዲዎ ላይ ካጠገቡ ያሉት ብረድስቶች ጠይቂልን እባክሽ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ኑሪልን

  • @tiktok8657
    @tiktok8657 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ምርጥ ነው ሆ ስንት አውጥተን ገዝተን ሃገር ቀረጡ ሲጨመር ሃገር ሁለት እጥፍ ይገዛል እኮ

  • @kdejaadres5875
    @kdejaadres5875 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ተመጣጣኝ ዋጋ ነው

  • @mohammedsheo8993
    @mohammedsheo8993 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቁጥራችሁን መገኛ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ 🌹🙏🌹

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመጣጣኝ ዋጋነው እናመሰግናለን ውዴ

    • @b.t7056
      @b.t7056 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam wed new

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር አስቀምጡልን

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 ปีที่แล้ว

    Kewcha....keminilik...tegelagelin..tebareku...bir...becha...elkalehu..tegelagelku

  • @abeba1
    @abeba1 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያው ቤት ብረዲስቶቹን ጠይቂልን እስኪ🙆🏾‍♀

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    የቺፐሰ መጥበሻ እና የብና ማሸን ጠይቂልን ማማዬ????

  • @aynalemzwbu8204
    @aynalemzwbu8204 ปีที่แล้ว

    በአሁኑ ሥአት አሣውቂኚ

  • @zelalemgidafie4546
    @zelalemgidafie4546 2 ปีที่แล้ว

    Good job sary!

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዲሊቨር ታደርጋላችሁ

  • @getujibat4922
    @getujibat4922 ปีที่แล้ว

    የቡና መቁያ ያለበት ቦታ ብትጠቁምኝ ?

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 ปีที่แล้ว

    awesome insight!
    💪

  • @Roza-ou5wp
    @Roza-ou5wp 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ microwave ጠይቂልኝ

  • @zeytunachamiso7723
    @zeytunachamiso7723 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክሽ ለቤት የሚሆን የሊጥ ማቡኪያ ዋጋ ና የት እንደሚገኝ ከነቦታው አሳይን

  • @alemasgedom1112
    @alemasgedom1112 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቲቪ አሳዮን 40 እና 50 እስማርት

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @Salam-jg6tf
      @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababa_ አሆ እስዮን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +4

    ብራድ ጂኒ ምናም አትበል ኢትዮጵያ የሚገባው እቃ ባጠቃላይ ጋርቤጅ ነው ብራድ ገብቶም አያውቅምችለምን ደሀ ሀገር ስለሆነ አስመስለው እደ ብራድ ይሰራሉ አትቀባጥርብን😮

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว +1

      እና ከአረብ አገር ልግዛ ና ልላክ ጥራቱ ከተለያየ?

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +1

      @@afi5295 አዎን ውዴ እዛ ግዢ!

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 2 ปีที่แล้ว +1

    የአገሬው ልጆች ጥሩ የካሮት ወጥ አስራር አለ እዩት ትወዱታላችው አመስግናለው

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ ቤተስብ እንሆናለን ውዴ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube7601 እንደማመር እህት

  • @selamethiopia3752
    @selamethiopia3752 2 ปีที่แล้ว

    Ene gen yemifelegawun dist lagegn alchalkum
    TEFAL PLEASURE COOK SET

  • @hewot4076
    @hewot4076 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን እዬን ብር አሂኔ እያየ አላወጣም ክድባይ ኢዤዬ እየሄዳለው እንጂ ዋጋው ሁለተኛው ቤት ኢሻላ ትንሽ

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
    @ሠላሜባንተነውየኔጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እስኪ የሴቶች ውበት ሳሎን እቃዎች አሳይኝ

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሠው ህይወት ብቻ ነው የረከሰው 🙄አሁን ይህ እቃ በድባይ ከመቶ እስከ170ድርሀም ነው

    • @abeba1
      @abeba1 2 ปีที่แล้ว +2

      170 ኳሊታ አታገኚም ግን ቢሆን እራሱ ሲመነዘር ከአራት ሺ በላይ እኮ ነው

  • @ethiopianhager4841
    @ethiopianhager4841 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo iski wotet yemenat mashan ale adisba

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว

    ትቸኩያለሽ የመፍጫውን ዋጋ አልጠየቅሽውም ወይ ፅፈሽ ያዥ ማስታወሻ

    • @zelalemgidafie4546
      @zelalemgidafie4546 2 ปีที่แล้ว +1

      Listen first pls

    • @21MarYam
      @21MarYam ปีที่แล้ว

      ​@@zelalemgidafie4546ኪኪኪ

  • @abelking474
    @abelking474 2 ปีที่แล้ว

    Philips የምን አገር እንደሆነ መዘርዘር አቃታቹ
    ልክዕ የሌሎቹን አገር እንደገለጽከው Philips የኔዘርላድ Netherland መሆኑን መግለጽ አለብህ

  • @gebeyaneshendalkachew5849
    @gebeyaneshendalkachew5849 ปีที่แล้ว

    Saanchi le sra bota 1.5 liter snt nw

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel8342 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ልጁ መሽለጥለጥ ይታይበታል

  • @yabugreat6618
    @yabugreat6618 2 ปีที่แล้ว

    Ye coffee machine teyekilen

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 2 ปีที่แล้ว +3

    ከመጀመሪያው ሱቅ ብረድስቶቹን ዋጋቸውን አቅርቢልን

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አሸከመኝ ከዱባይ እዛው እገዛለው

  • @جرقيز
    @جرقيز 2 ปีที่แล้ว

    Familli areif nw

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚስኪን ነፈር በዚህ ዋጋ እየጋዛ ይጠቀማል ማለት አሁን እኔስ አይቆጨኝም ባልገዛም ማዳሜ ቤት ሁሉንም ተጠቅሜያቸዋለሁ ና አምሮቴ ወጥቶልኛል ክክክክክ

  • @mariabitar3778
    @mariabitar3778 ปีที่แล้ว

    ArebYlahugezw🤩🤩🤩🤩🤩

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 ปีที่แล้ว

    Esik zefinesh gibiena asayin wude

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    የልብስ ሴንጀር አሳይን

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 ปีที่แล้ว

    Very cleaver reporter she know’s how to ask and explain

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kemilamohemmed2916
    @kemilamohemmed2916 2 ปีที่แล้ว

    wudi new.

  • @werkineshasfawu5203
    @werkineshasfawu5203 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️❤️❤️

  • @hannahanna4511
    @hannahanna4511 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @comcell6978
    @comcell6978 2 ปีที่แล้ว

    የድስቶች ን ዋጋ ንገሪን ሆ ለምን መሸከም አስፈለገን ተዚህ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ይሄን አይነት ውድነት ሆሆሆ አረ ባካችሁ ይሄማ ድሀ አይኑር ያሰኛል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን