Ethiopia | እማማ ዝናሽ ከእነ ትርሲተ ድንግል ጋር | Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 248

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +109

    እማማ ዝናሽ ድግሪ ይወዳሉ በትምህርት ያምናሉ ጎበዝ ናቸው::

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ነው ይገረማሉ

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +7

      እዉነት ነዉ እሱ ዶሮ ነበር
      አሁንማማማማማማማማማ ድግሪ ተይዞ ሊስትሮ ነዉ የሚጠርጉት😭😭😭😭 ሴት እህቶቻችን ደግሞ የአብታሞች መጫወቻ ሆነዋል 😭😭😭😭😭ፈጣሪ ጥሩ ዘመን ያምጣልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏የተማረዉ ዉሎ ይግቡ እቤት አይቀመጥ

    • @sittinakadir2532
      @sittinakadir2532 3 ปีที่แล้ว

      Imaam zinaash zargn nachow kkkkk

    • @tamrattemesgen9881
      @tamrattemesgen9881 3 ปีที่แล้ว +1

      @@azebtufa7389 ĺ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 ปีที่แล้ว +44

    የማይሞት የለም ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይሞታል እማማ ዝናሽዬ ሁሌም የምትናግራት ቃል 😍❤️

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪዬ ስወድህ በርታ የእማማ ዝናሽን ዕድሜ ይስጥህ።እማማን ስወዳቸው በጣም ነው የሚያዝናኑት።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪየ የማማ ዝናሽየን የቀረፅካቸውን ሁሉ። አትደምስሰው በሲዲ ወይም በፍላሽ አስቀምጠው ታሪክ ነው።

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 3 ปีที่แล้ว +20

    የጆሮ መስሚያ ምርጥ ስጦታ
    ለሰጭ አላህ ይስጠው

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 3 ปีที่แล้ว +39

    የኔናት የናንተ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ccu3907
    @ccu3907 3 ปีที่แล้ว +15

    ለጆሮአቸው ማዳመጫ ማምጣትሽ እጂግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ያደረግሽው ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +32

    Kkkkkkkkkkk በፍቅር ሰው ገዳይ ማለት ወታደር ነው ለሃገር የሚሞት አላሉም አይይይ እማምዬ እንደው እንደእርሶ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናቶች ሳይማሩ ምን ያህል ለትምህርት ትልቅ ቦታ አላቸው

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 ปีที่แล้ว

      ሳርየ ደምርኝ በቅንንት

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว +21

    ተባራኪ ትምህርትሽን ይግለፃልሽ ከፍ ያለ ደረጃ የድርስሽ ዘክዪ ተባረክ የምኞትህን እግዚአብሔር ይፈፃምልህ እማማ መቼስ እድለኛ ኖት ።

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 3 ปีที่แล้ว +34

    እሰይ ደስ ይላል አሁን በደንብ በርትተዋል ለጆሮም መስሚያ ለሰጠሽዉም እግዛብሄር ይስጥሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ይስጥልን

  • @melakugetachew19getachew32
    @melakugetachew19getachew32 3 ปีที่แล้ว +44

    ተመስገን አምላኬ እርሱ ጨምሮ ጨማምሮ ያድርግልሽ
    ያሸብሽውን ያሳካልሽ እህቴ !!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว +1

    Emebete titebkot Emama zinash Zeki Tebarek!!!

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +40

    እማማ ዝናሽዬ እምር ብሎባቸዋል ። የኔ እናት. ዘክዬ እግዚአብሔር ይስጥህ። ተሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ትርሲተ ድግል እግዚአብሔር ይስጥሽ።

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ ዝናሽ
    ዘኪም የተመኘህውን ልጅ መንታመንታ ይስጠህ
    በልጅ ተደሰት

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +23

    የኔ እናት አሁን የጥቅምት ብርድ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ ትርሲትዬ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የተማርሽዉ ትምህርት ትልቅ እንጀራ ይስጥሽ አሜን በሉ 😍😍😍😍💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 ปีที่แล้ว +2

      እንደመርበቅንንት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

      @@SEMlRAWELYW የኔ ዉድ ፈጣሪ በፀጋዉ በጤናሽ ባሰብሸዉ ይደምርሽ አሜን 😍😍😍😍💟💟💟💟

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 ปีที่แล้ว +1

      @@azebtufa7389 አሚንንውደ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdesbeyene8372 መቅዲ የምታምኝዉ አምላክ የጠየቅሽዉን ሳይሆን እሱ የወደደዉን ይስጥሽ ከጤና ጋር አሜን እንዳልሽ ልመናሽን አሜን ይበል የድንግል ልጅ 💖💖💖💖💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 3 ปีที่แล้ว +16

    ዘኪዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏💕 ተባረክ 🙏 እግዚአብሔር አምላካችን የተመኘኸውን ልጆች ይስጥህ 💚💛❤️

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 ปีที่แล้ว +18

    እማማ ዝናሽየ በእመነታቸው ቀልድ የለም ፣የተማረ ይወዳሉ፣ወታደር ይወዳሉ ፣መንግስት ይወዳሉ ፣በጣምነው ዘናየሚያረጉኝ እድሜ ከጤና ይስጦት ፡ይሄን ጊዜ እርሶን እያየን እንፅናና እንጂ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว +16

    የኔውድእማ ማዝናሺየ አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ዘኬ5 ወር በሓላ እመጣለሁ አገሬ እማማዝናሺንእንድታሳየኝ

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  3 ปีที่แล้ว +5

      እሺ

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว

      @@zekitube2212 አመሰግናለሁወንድም

    • @senda9782
      @senda9782 3 ปีที่แล้ว +2

      ዛሬ ነበር ወደ ኢትዮጵያ የምሄደው እድሜ ለጉደኞቹ የአሜሪካ መንግሥት ክልክል ነው ግን በራስህ ሃላፊነት መሄድ ትችላለህ አሉኝና ቀረሁ ።

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 3 ปีที่แล้ว +21

    ካገር ሰላምነት ጋር እንኳን ደህና መጡ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +2

    የዘኪ እናት፣ የኔ ቆፍጣና፣ የኔ ንፁህ፣ የኔ ደግ። ሰላምዎ ይብዛ። የጆሮዎትን ሁሌም የምመኝልዎት ነበር። እግዚአብሔር በሚያስፈልግሽ ያስብልሽ ትርሲተ ድንግል፣ ፀጋ ልበሺ።

  • @if8f811
    @if8f811 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳዕ ዳሓን መፃ አማማ ዝናሽ ዘኪ ሐወይ ተባረክ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +16

    ፌስቡክ ላይ በእምነት ጉዳ አስቀይመኸኝ ተናግሬህ ቦልከኸኛል ቢሆንም ግን ዘክዬ በበጎ ስራህ በጣም ነው የማከብርህ

    • @ethiovideo777
      @ethiovideo777 3 ปีที่แล้ว +1

      አንተም ደስ ትላለህ

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብራልን

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 ปีที่แล้ว

      እንዳተ ነገሮችን እንዲ ወደ መልካም የሚቀይር አያሳጣን።

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር አቡዝቶ ይባርክሽ ።

  • @mariaa2314
    @mariaa2314 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋይስጦት

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 ปีที่แล้ว +29

    እንዲህ እዳለበስሻቸው ህይወትሽ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላበት ይሁን ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +8

    እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ እንዲ ሞገስን የሰጣቸው በዘመናቸው የዘሩት መልካም ዘር ነው 🥰ሰው ያንንኑ የዘራውን ነው የሚጭደው 🙏👏👏የኔ ፍቅር ስወዶት 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +6

    እማማማማማማማማማዬዬዬዬዬዬዬዬ ፈጣሪ አድሜ ይስጥልን ዘኪ የድንግል ልጅ ከነባለቤትክ በከፍታ ላይ ያኑርክ አሜን በሉ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 3 ปีที่แล้ว +8

    በዚህ በጭንቅ ሰአት እማማ ዝናሽ ባይኖሩ ምን ይዉጠን ነበር!!!
    እድሜና ጤና ይስጥዎት!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 ปีที่แล้ว +1

    ትእርሲተ ድንግል እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว +8

    እማዬዬዬዬዬ የኔ ዉድ እናት ❤❤❤❤ ማማ ዝኑ የኔ ጨዋታ አዋቂ ማሻአላህ የተገኝ ወርቅ እናት የሁላችንም እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከአገር ሰላምነት ጋር ይስጥዎ የኔ እናት እማዬ ግን ድሮ የፓርላማ አባል ነበሩ ?? ክክክ ሳይጣራ ሳይመረምሩ ምርቃት አይታሰብም አንቺ የተባረክሽ ልጅ የጆሮ መስሚያ ያመጣሽላቸዉ አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ😅😅😅🥰🥰🥰

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 ปีที่แล้ว +19

    Bless you my sister. So nice she can hear

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ትምህርትሽን ይግለጥልሽ
    እማማ ዝናሽ. ገና ዛሬ ደስ ብሎዋቸው ሲቀበሉ አየሁ ስጦታሽ እኔንም ደስ ብሎኛል እማማ ዝናሽ ደስ ሲላቸው ደስ ይለኛል

  • @dafflee653
    @dafflee653 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው እያወሩ እምታቆርጣቸው ደህና ታሪክ ሲያወሩ

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 3 ปีที่แล้ว +7

    እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር የባረኮዎት ። እሕቴ ቅዱስ ሚካኤል ይስጥሽ።

  • @audvidvidaud1726
    @audvidvidaud1726 3 ปีที่แล้ว +7

    ትርሲተ ድንግል ጆሮን 🗣👂የፈጠረ አምላክ የእማማ ዝናሽዬን ባርኮት ይፈፅምልሽ 🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ወርቅ ልበሺ እህቴ ዘርሽ ይለምልም 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️👌❤️

  • @elsadansia2937
    @elsadansia2937 3 ปีที่แล้ว +5

    እማማ ዝናሽዬ ጨዋታ አዋቂ እኮ ናቸው፡፡ ዘኪ ከነባለቤትህ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡ አሁን ሙሉ ጤንነታቸው ተመልሶላቸዋል፡፡

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዘኪ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በእውነት እሂ ሁሉም ባንተ ነው አንተ መሠረቱ አንተ ነክ እውነት ላንተ ቃለት ያጥረኛል እመብረሀን ትጠብቅህ ለእህታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳት እመብረሀን ትስጣት ለሳቸው እንዳለበሻቸው ፈጣሪ ፀጋውን ያልብስሽ ማዳመጫው እራሱ በጣም ነው የተሰማቸው ተመስገን ነው ለትምህርት ያላቸው ባታ በጣም ትልቅ ነው እውነት ነው ተምሮ ነው ጥሩ ደረጆ መድረስ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 ปีที่แล้ว +6

    ለእማማ ዝናሽ ንገራቸው ፀልዩ ለሀገራችን ሰላም እንዲ ሰፍን እባክህ 🙏🙏

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ እህታችን በወጣ ይተካልሽ።

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሚዬ የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ🙏❤ ዘኪዬ እድሜ ይስጥህ🙏

  • @netsanettefera7789
    @netsanettefera7789 3 ปีที่แล้ว +5

    ትርሲትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ እናት

  • @taybasied9184
    @taybasied9184 3 ปีที่แล้ว +6

    ማዳመጫው።በጣም።ጥሩ

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 3 ปีที่แล้ว +12

    እማማ ዝናሽ ደህና ሆኑ መልካቸው ምልስ አለ ተመስገን

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደመርበቅንንት

    • @tsigetube7178
      @tsigetube7178 3 ปีที่แล้ว

      ደምሬሻለው እሺ

  • @hirutbelachew7366
    @hirutbelachew7366 3 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽ ዘኪ ጀሙ እንዴት ናቹ ፡ እማማ ዝናሽ አቤት ድስ ሲሉ ጤናቸው ተመልሷል ዘኪ እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ዘኪ ታድለህ ከሳቸው ጋር መዋል መዳረቅ ደስ ሲል

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +24

    እማማ ዝና ቃለመጠይቅ ሲደረግላቸው ደጋግመው ከመናገራቸው የተነሳ እና እራሱ በቃሌ ይዤዋለሁ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +15

      እኔም😀😀 በተለይ በ10 አመቴ ከቡልጋ መጥቼ አክስቴ መሀን ነበሩ ባላቸው ወታደር ነበረ አባቴ ታቦት ተሽካሚ ናቸው ዝንፍ አይሉም እኮ

    • @assefachekun9788
      @assefachekun9788 3 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @sumayaassumi326
      @sumayaassumi326 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ይዣለሁ በተለይ ምርጫ የተባበሩት መግስትን እመርጣለሁ

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 3 ปีที่แล้ว +1

      Abate kes neberu ...tabot teshekami
      Gizew siders yemaymot yelem.
      Motewal.

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 3 ปีที่แล้ว

      BoTelika kilkl new.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว

    ዘኬ የእናት ምክር ነው እባክህን ስማ አትጠጣ ብለዋል አትጠጣ ተባረክ ተማሪ ነሽ ሰላምዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለጆሮዋቸው እንዲሰማቸው ስለደገፍሻቸው እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ለሁላችንንም ነው ስጦታሽ በወጣ ይተካ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ አቤት እስከ ዛሬ ብዙ ስጦታ ተልኮላቸዋል የዛሬው ስጦታ ውብ ነው ማየት እና መስማትን የመሰለ ነገር የለም ድንቅ ስጦታ ነው በወጣ ይተካ ይትረፍረፍልሽ love you may God richly bless you

  • @asterbeyene5083
    @asterbeyene5083 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘኪዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @hirutbekele5473
    @hirutbekele5473 3 ปีที่แล้ว +10

    Ensure የሚልክላቸው ከተገኘ ትሩ ነው ምግብ ከልበሉ እሱ ይረዳቸዋል አሜሪካን የምትኖሩ ካላችው እሱን እናድርግላቸው።
    እኔም ሰው እየፈለኩ ነው
    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @moij5962
    @moij5962 3 ปีที่แล้ว +5

    Beauty=100%
    Commonsense=100%
    Knowledge=100%
    Patriotic=100%
    Sense of humor=100%
    Luck=100%
    Being Loveable=100%
    I Love you Emama Zenash💖

    • @moij5962
      @moij5962 3 ปีที่แล้ว +1

      Maybe...it is hard to hear female high frequencies voice?...Zeki got Low frequency voice. So, might need to adjust our voice to how we speak with Emama Zenash👂👂
      God bless you young lady for this hearing aid😚😚😚

    • @moij5962
      @moij5962 3 ปีที่แล้ว +1

      By the way, I think the reason Emama always repeats herself or say the same things many times over is because of the hearing problem. Emama Zenash might not be able to hear her own voice. So, to get the information across, whenever she gets a chance, she seems to repeat the same story💝😚😚😚🙇

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ስው ድብቅ ነው የሃይለስላሴ ልጅ ነኝ እኮ የሚሉት ምርጥ ኢትዬጵያዊ እናት እማማ ዝናሽ መጽናኝችን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ለሰጪ ጨምሮ ይስጥልን ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selomietesfay8517
    @selomietesfay8517 3 ปีที่แล้ว +4

    Zekiye eire aesredachew mengst minm einde mayaderglet

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +2

    *እግዚአብሔር ይስጥሺ እህታችን ጥሩ ስራ ነው የስራሺው አሁን ተግድህ በደብ ይስማቸዋል*
    እድሜ ለዘኪ ደሞ መንግስት የእርሶን ቤት ምን ብሎ ይስራል ቀናም ብሎ አያያችሁ እማማ ዝናሺዬ ብቻ እግዚአብሔር ይወዱታል ዘኪን ስጣችሁ በደብ አቀባርራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ👏💕

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 3 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ዝናሽዬ ኡፍ እድሜ ያስረዝማሉ የኔ እናት እድሜ ይስጦት ወንድማችን ዘካርያስ ዋጋህ በሰማይ ነው ዘርህ ይባረክ

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 3 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽዬ ሺ አመት ኑርልኝ
    ሲጨንቀኝ እምገባበት ሳጣ እርዎን ስሰማ በጣም ጭንቀቴ ይቀለኛል እግዛቢሔር ሀገራችንን ሰላም ያርድግልን
    ካገር ሰላምነት ጋር ብለው መርቁ🇪🇹💗💗💗💗💗💗💗💗💗🥰🥰🥰🥰

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tutulol4521
    @tutulol4521 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘክዬ ኑርልን ጤና ይስጥህ ውዴ ከነባለቤትህ

  • @astertefera9167
    @astertefera9167 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ከነቤተሰቦዎት ቸሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ :: ዘኪ ተባረክልን ሺ ያድርጋችሁ ::

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 ปีที่แล้ว +5

    የጆሮዋቸው ጥሩ ነው:: በሁለቱም ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበር ቢቻል:: ደስ ይላል:: አስተካክሉትና ጆሮዋቸው ላይ ይጠቀሙት ደስ ይላል::

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ዝናሽ እድሜዎትን ያርዝምልን ዘኪ ተባረክ አሁን ጆሮዋቸዉ ይሰማሉ አቺም ተባረኪ እህታችን

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 3 ปีที่แล้ว +3

    ትርስተ ድንግል እመቤቴ ሃሳብሽን ትሙላልሽ. እግዝእብሔር ይስጥሽ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว

      እማማዝነሽዬ፡ፋተ፡አዳራጉንኮ፡ዬማግሢት፡ዋታዴር፡ይጣብቃኛል፡🤣🤣🤣🤣🙏🙏❤❤

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ግን በደንብ እየሰሙ ነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ እረ ለኢትዮጵያ ፀልዩልን እኔስ ሆዴ ፈራ በስደት ሰቀቀኑ ገደለኝ እህቶቼ ዘኪ ዘርህ ይባረክ እማማ ዝናሽ እምር ብሎባቸዋል

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽ በዚእድሜያቸው ለትምህርት ሚሰጡት ግምት የሚገርም ነው ♥️

  • @selamawitasefaphonetastic4059
    @selamawitasefaphonetastic4059 3 ปีที่แล้ว

    Zeki fetari yibarkih silewonet lenebsih bemdrh sertehali fetari yibarkeh wondmalem ❤🙏imama zinash fetari idmiwoin yarzmlin ❤❤🇧🇯🙏🙏🙏

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 3 ปีที่แล้ว +3

    እውይ መታደል አንትም የምድሩንም የሰማዮንም እሳመረልህ ይሄው የምድሩን እኛ እያየንልህ ነው እመቤቴ በደስታ በጤና ቤትህን ትሙላው

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 3 ปีที่แล้ว

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ❤እማማ ዝናሽንም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤🌹

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛኪዬ መታደልህ እኮ

  • @youtubeethiopia6099
    @youtubeethiopia6099 3 ปีที่แล้ว +3

    ደቆሰች አደቀቀችኝ አይ እማዬ አይጠገቡምኮ አደሰዎ ያሉትን ያብዛልን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💟💟💟💟💟 እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለአይማኖት ወራዊ በኃል
    አቤቱ ፈጣሪያችን አገራችን ወገኖቻችን ምጣቸዉን አቁምላቸዉ ህህህህህህህ በወዳጅክ በተክልዬ ብለክ ተለመነን አሜን በሉ

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki yene het Amelak yebarkesh❤❤❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት ዘኪዬ ምርጥ ወንድማችን ባለክበት ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you dear sis

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽ ዛሬ ገና እንግሊዝን ሀገር መኖሩን አመኑ ኑሩልን

  • @mesiiyemarryamleji1452
    @mesiiyemarryamleji1452 3 ปีที่แล้ว

    Emama zenashiyee sewedachu yene maarrrr enati

  • @hamocell4143
    @hamocell4143 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤናይሥጦት የኔ እናት ዘኪ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @samri1215
    @samri1215 3 ปีที่แล้ว

    Hahaha Emama zinasheye Egziabher mengistin erso ende temegnut yadrglin 🙏🙏🙏

  • @tsehayasfaw2330
    @tsehayasfaw2330 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ለእማማዝናሽይስጥልኝ። ዘኪ ምንኛ ፣መፈወስ ነው ዘኪ እመብርሃን ከነልጇባርካለች ።በምሰራውበጎአድራጎትስራህ በረከት ይሙላበት በስራህ በመጥፎ ፣በምቀኝነት የሚከታተሉህን እግዚአብሔር ወደግራ ይጣልልህ አንተከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በልልኝ የተራቡ አጉራሽነት ለተጠሙት ፣ለታረዙ፣ለአለቀሱ እንባአባሽዘኪ ።

  • @lydiahailemariam6948
    @lydiahailemariam6948 3 ปีที่แล้ว

    Wuyew tebareki.

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +1

    እሠይ እድሜና ጤናውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እናት።

  • @lydiahailemariam6948
    @lydiahailemariam6948 3 ปีที่แล้ว

    tebareki Tirsite dengel.

  • @mekedsasfaw7242
    @mekedsasfaw7242 3 ปีที่แล้ว

    Zeki edma tena yesth fetary yakoyelh

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ እማማ እምር ብለዋል ተባረክ ዘኪ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @abdisatusa2456
    @abdisatusa2456 3 ปีที่แล้ว

    abo netsu yehonu enat rejim edme ena tena yistachew enwedachewalen ❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው እናታችን

  • @sefanittsedalu9343
    @sefanittsedalu9343 3 ปีที่แล้ว +1

    Weye zare emama zenash edmena tena yesetachu betam zare dehena nachew

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሥጥሽ እታችን ሢሠማቸው በደንብ ትሕትናቸው ጨመረ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 ปีที่แล้ว

    Yenenat esey est Egziyabher yibarksh🙏❤️

  • @arsiematewoldemedhin2506
    @arsiematewoldemedhin2506 3 ปีที่แล้ว

    Tew zeki emama zinash atakuslachew

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 ปีที่แล้ว

    Yenenat gizew siders yemayimot yelem yemilut neger anjet yibelal❤️❤️

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all !! 💚💛❤💚💛❤

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 3 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ሰው ገዳይ ወታደር ነው አሉ እማማ ዝናሽ💚💛❤‼ ጥቅምት 24 213 ዓ.ም የተገደሉት ኢትዮጵያውያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ህዝብ የተገደሉበት 1ንደኛ አመት የሙታት አመት መታሰቢያ ቀናቸው ነው ጥቅም 24 214 ዓ.ም ቀን ነው የትግራይ እናት ሁሌም መከራ ከቤትሽ አይዉጣ 😭😭😭😭

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘኪ አንተን እግዚአብሔር

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 3 ปีที่แล้ว

    Emama zenasheye egezabeher erejeme edema ena tena yesetewot

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ብሬክስ ሀበሻዊ እቤታቸው ሂዶ ቀርፆ በቻናሉ ለቁዋቸው ሰው እንዲርዳቸው ብሎ የዛኔ ነው ያየሁዋቸው በሩ እንዳይገነጠል በሩን አትጠጋው እያሉ ሲጮሁ እነዚህን እናት እየቀርፁ በለቀቁዋቸው በጣም ያዝናናሉ ብየ ተመኘሁ ወላሂ ወሬያቸው ያሳቀኝ ለመጀመሪያ ጊዜ የዛኔ ነው 😂 ከዛ ቡሀላ ቀይ ሹራብ ለብሰው እያወሩ ዘካሪያስ በፌስቡክ ለቀቃቸው ከዛ በዩቱዩብ አየሁዋቸው ደግሜ አይ እማማ ዝናሽ ከኮሜዲ ይበልጣሉ እኮ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለወታለሁ 🥰

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 3 ปีที่แล้ว +2

    👉👎 የምታረጉ ጤነኛ ናችሁ ግን አማማ ዝናሽ1000 ኑሩ ልን❤❤❤