🦋ብሩክ ስለምን መለያየት ነው የምታወሩት💔እውነቱን ንገሩኝ ትግስቴን አጨርሱት አለ😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ብሩክ ሃሰንን እና ሃይሚን አስጠነቀቀ ትግስቴን አጨርሱት ንገሩኝ😱💔

ความคิดเห็น • 29

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 11 วันที่ผ่านมา +4

    የእኛ ግድ የለውም ለብሩኬ ማዘን ነበረባቸው እነሱ ያልተረደዱት ነገር አለ ለጤንነታቸውም ጥሩ አይመጣም ለምሳሌ ብሩኬ ገና ወጣት ነው ከባድ የጨጓራ በሽታ አለበት በዝህ ላይ እነደዝህ ሲበሳጭ ሌላ ችግር አለው ። ሁለተኛ እንዳልሽው በጣም የወሬደ Idea ነው።

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 11 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ.ወንድም.እኔ.ልጨንቅልህ.የሙሽዬ.ቀብራራ.ምን.ልሁንልህ.የኔ.መካሪ.አይዞክ.እሄ.ሁሉ.የተዘጋጀልህ.ድግስ.በዝምታህ.ትዋጣዋለህ.የኔ.ሚስኪን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tsegi
      @Tsegi  11 วันที่ผ่านมา

      ተቃጠልን እኮ ርህቴ በየ አስራምስቀን ከልክ ያለፈ ፕራክ እፍ💔

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 10 วันที่ผ่านมา +1

    አርርርርርርር በጠምም ይደብርልልል ገነ ተርቁቁ ብለንን ተደስታንንን ስንጭርስስስ ልበችንን መስበርርርር ፕርክክ አይዴለም ብርኬኬስስስ በጠም ይገፍልልል ለእነቱ ይኖርበትትት ቤትስስስብብም ይደብርርርልልል😢😢😢😪😭😭😭

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንማ በጣም ነው የሚደብረው በዚ የሚመጣ ገንዘብ ይቅርብኝ

  • @GjfidGhrud
    @GjfidGhrud 11 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክክክል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RozaAbdi-ef6jr
    @RozaAbdi-ef6jr 10 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክልነሽ

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ዘንድሮ

  • @HamedaSeid
    @HamedaSeid 11 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ብለሻል ግን ከምር ያስጠላል እንዳንዴ ሲበዛም ያስጠላል

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 11 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ትክክል ነሽ ውዴ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @TyTy-su9qy
    @TyTy-su9qy 10 วันที่ผ่านมา

    ያ😢😢😢😢😢😢 አበዙት

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 11 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ ፂጌ❤❤❤

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 10 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነሽ ዉዴ ኣየከፋኝ ነው በመዳም ቤት ኣየደብሪኝ ነው በፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 9 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እህትነሽበጥም ይዘገንናል ወደ ድናችሁብንልይህንያህል በመቤቴ መ ወደድ ናቸው ሱስያዘን ኑልኑል አልን ያንፈገግታቸውነውየፍለግን አሁንስ ልባችን ደማደስታች ነጠቁን እነሱ ምን አረጉ እኛነ ተነስተን ፈለጋነው ክስራ መልስ እነሱንፍለጋነው ሀይሚ ምታድርግ በገዛእራሳችን የተዋረድን ስራእኩ እደት ደፊ ደፊብለን እደምንጨርስ ፈጣሪያቃል ሰአት ደረሰብለን ግን በጏደኛ አጋሪብለንለምንወደው ለማንኛውም ለኒያልነውንሰው በደዝህአይነት ቀልድ ደስአይልም እይመጥንም በጣምይደብራል እህቱቸ ጥናቱንይስጣችሁ እኔበጣምከፍቶኛልየቡሩኬ እናት ምንያህል ከፍቶትይሆን እመቤታችን ትወቀው በተረፈሰላሁኑውዶች

  • @GdvgfbFrhgrnfg
    @GdvgfbFrhgrnfg 10 วันที่ผ่านมา +1

    ፕራንክ ዕያሉ ተበሻቀጡ ስፈልጉ ገደልይግቡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም,ንው,ያሥጠላን,ጭቅጭቅ,እፈፈፈፈ

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 11 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ እኮ ችግር የለውም እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ እኮ ብሩኬ ነው እንደዚህ ስትሰራ ደግሞ አፍቃሪ ነንባዬች መጥተው የሆነ ነገር ሲሉ ደግሞ ብሩኬ ላይ መጥታ ታስጨንቀዋለች በራሷ ጊዜ ብሩኬን እንዳታጣው እፈራለሁ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እስኪ ነገን እንጠብቅ ነገ ፕራንኩ ያልቃል ብዬ እገምታለሁ ሁሌ ስለመለያየት ማውራት አይሰለቻትም የአፍህን ፍሬ ትበላለህ ይላል አስተምራለሁ ብላ እንዳትበላ እፈራለሁ ብሩኬ ሰምተሽው ከሆነ ሰልችቶኛል ደክሞኛል ይላል ምን ልትል ነው

    • @Tsegi
      @Tsegi  11 วันที่ผ่านมา

      እኮ በራሷ ጊዜ ነገሮችን ታደበላልቅ እና የሱ አፍቃሪዎች ሲመጡ ያዙኝ ልቀቁኝ 😢

    • @ZTEZtee-p8r
      @ZTEZtee-p8r 10 วันที่ผ่านมา

      ባለፈው ቡታጅራ እያሉ ሀብ ያላቸውን ከሰማሽ መስራቱን ስሩ ግን መጣላት ግን የለባችሁም ብሎአቸዋል ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ ይቅር እንደሚላት ተስፋ እናደርጋለን በዛ መሀል ግን ብሩኬ ይጎዳል​@@Tsegi

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 10 วันที่ผ่านมา

    አታሪቂልን እህታችን

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 10 วันที่ผ่านมา

    ቡራይ አይዞህ የኔ ትንሽ የእነቱ ልጃ እሱወን ተየቴ አሁኖም ከይምሩወችን ዉተልች የምየሰዜነኛ ይህን ይህወ ልጅ ልበ ቀነ ልጅ ተጨዉቱዉቲ እና የሀስን በጌኘታ ነዉ የገራማኛ ሁለተኛ እሱ እንኳን እሙሽ አይደገም ብለልቼ የዉቀል ከቤቴ ነዉ ሀሰን ቴክተክም መድራ የእዉነቴ የስከፈኔ የሰከፈቸዉ አንዱ የእሙሽ ቀል አለማከበራ ነዉ ሁለቴ በየ ሰምንቱ እኘ ለይ መቀለጅ

  • @TegestTegest-i4n
    @TegestTegest-i4n 10 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @MekdelawitEndrias
    @MekdelawitEndrias 10 วันที่ผ่านมา

    ምንም ማለት እኮ አልቻልኩም ኡፍፍፍ

  • @Ansa-w2k
    @Ansa-w2k 10 วันที่ผ่านมา

    በቃትወድጋርሁናምንልሁንበቃትወድጋርሁናምንልሁንልሽሚላትከጎኗተቀምጦለምን ሌላወድእያመጣች ቡሩኬንልቡንትሠብረዋ እዴወርቅ 50ግራምይዘሽሁልጊዜበሣትእምትፈትኒውከሆነያእሚያበራውውበቱናግራሙእደመጀመሪያውታገኙትአምን ያህልኪሳራደደሚያመጣመጨረሻሀይሚአችንአያርገኝቡሩኬሚስኪን❤የናቱልጅየናቱልጅአላህጭቀትህንያቅልልህወድሜ እህኔይችስራያተቢሆን ምድርተገልብጣብህነበር

  • @dilgebremichael3424
    @dilgebremichael3424 10 วันที่ผ่านมา

    Haymi le emushe kale yegebashewe resashewe

  • @WasKan-k4y
    @WasKan-k4y 11 วันที่ผ่านมา

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Badreah-v7m
    @Badreah-v7m 10 วันที่ผ่านมา

    አታሽቃብጡብራክነውየዚሰውአይደለይምአንቺብዙብለሻታልራቁቷንተገኘችወድጋርተኛችብለሻታልብዙአታውሪየወደደይያትበተረፈአትዘባርቂ

  • @KiyaKiya-k3l
    @KiyaKiya-k3l 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢b💔💔💔💔💔h❓️❓️❓️❓️❓️❓️

  • @TyTy-su9qy
    @TyTy-su9qy 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም አበዙት😂