የከበሮ ምሳሌ፣መቋሚያ እና የጽናጽል ምሳሌ/@ye zimare Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #የከበሮ #ምሳሌ፣#መቋሚያ #እና #የጽናጽል ምሳሌ#/# ‪@yezimareTube‬

ความคิดเห็น • 56

  • @user-eu8mu2jv5y
    @user-eu8mu2jv5y 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ፍቅርተ ማርያም ያላወቅነውን ብዙ ነገሮች ስለ ከበሮና ና ጽናጽል አሪፍ ትምህርት ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን በቤቱ ያኑርሽ ብዙ እንጠብቃለን

  • @diboralove7890
    @diboralove7890 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የከበሮ ድምፅ ደስ የምለኝ በጣም ይመርከል እግዚአብሔር በዚህ ዕምነት ያፅናን

  • @user-di3bg6nz7r
    @user-di3bg6nz7r 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማለን ፀጋ በረከቲን ድልሽ እህታችን በቤቱ ያቆይሽ አሪፍ ትምህርት ነው ያጋራሽን በቀጣይም አሪፍ ነገር እንጠብቃለን

  • @artartik2323
    @artartik2323 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቺ ።እመአምላክ ትጠብቅሽ። አገራችንን ሰላም ወገኖቻችን አምላክ ይታደግልን ።

  • @user-mn1wz5ir1s
    @user-mn1wz5ir1s 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት በቤቱ ያኑርልን በርች አሪፍ ትምህርት ነው የሂወት ቃል የሰማልን

  • @user-kp4iw5cp3z
    @user-kp4iw5cp3z 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ይመስገን። ሁሉም የረሰቸው ትርጉም አለችሁ ድስ ይላል ቀለ ህይውትን ያሰማልን

  • @user-bj5kp4qr8h
    @user-bj5kp4qr8h 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም አሪፍ ትምህር ነው ያስተላለፈውን በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት እህታችን

  • @elfneshmengesha8918
    @elfneshmengesha8918 2 ปีที่แล้ว

    የሚጠቅመንን ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እህታችን ፋቅርተማርያም በእውነቱ ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እስከመጨረሻ እናመሰግናለለን ካንቺ ገና ብዙነገር እንጠብቃለን

  • @habeshawiittube6941
    @habeshawiittube6941 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ በረች በዚህው ቃጥይበት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰለምን አንድነት ያድድልን እንደሀጥያታችን ሰይሆን እንደቸረነቱ ይጓበኘን❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @babakonjo9539
    @babakonjo9539 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርች በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ዉዴ እኛም የምንሠማዉን በልባችን ለመያዝ ያብቃን በርች

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት ሌላም ግዜ እንጠብቃለን

  • @tigistitube
    @tigistitube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን ፀጋ በረከቱን ያድልሽ አሪፍ ትምህርት ነው ያጋራሽን
    በቀጣይም አስተማሪ ቪድዮ እንጠብቃለን

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለእህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን👏🏻🌾🕊️

  • @tube5821
    @tube5821 2 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንንን ቃለሂወት ያሰማል እህት ፋቅርተማርያም ፀጋውን ያብዛልሽ እስከመጨረሳው በቤቱ ያፅናሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ መልካም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን_

  • @kdistnegn5840
    @kdistnegn5840 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች እህታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልሽ በርችልኝ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናሽ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍቅርተ ማርያም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አሜን አሜን አሜን ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልሽ እህታችን ከበሮ and ጽናጽል ከማየት በዘለለ ትርጕማቸውን አላውቅም ነበር ስላካፈልሽን እናመስግናለን በዚህ ቀጥይ ወደፊትም እደዚህ ጥሩ ና ጠቃሚ የሆኑ ቪደኦች እንጠብቃለን 👏

  • @user-tt6xo8pd4v
    @user-tt6xo8pd4v 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሁሌም ኢሽ የምትመጭዉ ሁሉ ለሰዉ የማጠቅም ነዉ ከአች ቡዙ እጠብቃለን በርቺ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛ እህታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትሺ ይደርብን እኔ ለሥ ክርስቲያን ነኝ ግን አንዱንም አላቀዉ በርች በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @user-ry1ev6ep3g
    @user-ry1ev6ep3g 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ በጣም አሪፍ ቆይታነው ይዘሽልን የመጣሽው እርእስ አሰተማሪነው እናመሰግናለን ወደፊትብዙነገሮችን እንጥብቃለን

  • @getahunalemayehu1261
    @getahunalemayehu1261 2 วันที่ผ่านมา

    የማቆምያእናየጽናጽልትርጉምእናምሳሌቀስብለኽንገሪኝ😊😊❤❤❤😊

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ።በጣም ጥሩ መልክትነው የሁሉንም ምሳሌነታቸውን ማወቅ ያስፈልጋል አህዛብ ለሚያነሱብን ጥያቄ መልስ እንሰጣለን ።አቤት የእኛ ተዋህዶ ስንዱ እኮናት ምስጢሩ ግሩነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ።በርቺ ሌላም መማሪያ እንደምታቀርቢልን ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ልዩ በጣም ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን አሜን ልዩ ነበረ የቆየነው ብዙ ነገሮችንም አይቼአለው ተምሪአለው ❤️

  • @halawyath
    @halawyath 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ አሪፍ ቆይታነበር ያሳለፍሽው ለምትሰጨን ትምህርት የምታስተላልፊልን ወደፊትብዙነገሮችን እንጥብቃለን ወዲ

  • @zeynbamohammedzeynbamohamm8563
    @zeynbamohammedzeynbamohamm8563 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ብያለሁኝ እህቴ በርቻኝ በጣም ጥርፍ ጥሩ ነው
    በሌላ ቭድው እንድምንግነኝ ተስፍ አኝ ቀጠይበት

  • @hiwetkonjo3703
    @hiwetkonjo3703 2 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yehun ehetachen kelebe new yemenamesegenew kale hiweten yasemalen tebarekilen

  • @user-jc7ks2li6c
    @user-jc7ks2li6c 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዚህ ቤት እንደት ናችሁ አልሀምዱሊላህ ከኔጋ ሁሉም ሰላምነው ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን አብዝቸ ተመኘሁ ፍትህ ወሎ ህዝብ ህፃናቶች አባቶች እናቶች እየተሰቃዩ ነውና አላህ ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @hadara4076
    @hadara4076 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነዉ አብረን
    የአሳለፍነዉ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @rmmr6053
    @rmmr6053 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምምምም ሰላምም ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ለሳኡድ እስረኞች ለሚሰቃዩት ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ካንች ብዙ እጠብቃለን በቀጣይ በርች

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimesgn fekerye yene wud ehite yenwodishi kale hiwotin yasemalen ehitachin kebeh belayi yemtagelegyibet tegawun yisetishi ehite

  • @TigistTube
    @TigistTube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ በጣም ደስ የሚል ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን።

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን

  • @AyuuyeAsellalijtube
    @AyuuyeAsellalijtube 2 ปีที่แล้ว

    Amen Egzihaber Amelak kalhiwot yasemaln tsegawun yabezalsh bebetu yanurilsh

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እዚህ ቤት ሰላም ሁኑ በያላችሁበት ለሀገራችን ለወገኖቻችን ለሳኡድ እስረኞች ለሚሰቃዩት ፈጣሪ ይድረስላቸው ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች

  • @ethioplus21
    @ethioplus21 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን፡፡

  • @binital
    @binital 2 ปีที่แล้ว

    Selam selamish yibiza ehit bariche layazut anger kibir mesitat tilikinet naw barich arif new wadafit bagara enigaz gobaz

  • @martitube7960
    @martitube7960 2 ปีที่แล้ว

    Selam Yene Konjo Ehete Enkuwan Dehena Metashelen Ema Amen Amen amen kale hiweten yasemalen bebetu yatsenane fetari amelak

  • @netsanetwudu8370
    @netsanetwudu8370 2 ปีที่แล้ว

    ahilen mamaye arife koyita nebere agerachinn alah selam ediyadrgilin hulachinim beyehayimanotachin dua enadirg godegochew

  • @yeshiethiopia1643
    @yeshiethiopia1643 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን

  • @maskimaski5802
    @maskimaski5802 2 ปีที่แล้ว

    Selam lezebet melkam temeret newu Betam enamesgnalen berecheln mamye egzabeher bebetu yastenash yagelgelot zameneshn yebarkelesh

  • @singergespel4755
    @singergespel4755 2 ปีที่แล้ว

    Salam Lazi beti yihun welcome Ekuwan badena maxashi wude wowo Amezng Ameeeen Ameeeen Ameeeen Tabaraki geta kazi balayi tsagawun yabizalishi yene wudi 🥰🥰🥰👏👏😍😍😍👌

  • @hanawuletaw8473
    @hanawuletaw8473 2 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimesgn ehitachin Selam lachi yihun yene wud ehite enkuan dehna metashi egzabeher yageleglot zemenishin yibarkewu

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 ปีที่แล้ว

    Selamesh yebezaling yene Mar kali hiwet yesemelan yene Mar sila akafelishan kalibe enmasegenelel yene malkam ezgeber babetu yenurish yene Mar

  • @user-eu8uy9vy6o
    @user-eu8uy9vy6o 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዚህ ቤት እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይበዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለውሎ ህዝብ ፍትህ ለሳኡዱ እስረኛች ፈትህ ይወልጋሉ

  • @yemikayelilij3893
    @yemikayelilij3893 2 ปีที่แล้ว

    Selam egebare yebezalesh ehatchen awo Bakero yegetachen mesale new wude bexam xeqame temerte newu qaleuwete samemalen ehetachen amen amen amen

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes 2 ปีที่แล้ว

    Salamishi Yebizalin wude Ekuwan badena maxashi wowo Amezng Egzabiher yebarikishi barchii Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Tabaraki😍😍😍👏👏👏👏👏💯👌

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አየሁት besilinint

  • @selam4480
    @selam4480 2 ปีที่แล้ว

    Selam egezabere yebazaleshe ehetache bexam xeqame bemarete new wude Sela egache Sela masehaslu Sela maqoma bexam xeqamemi betmerti new qalehawate yamemalen ehetachen

  • @RUTH-B21
    @RUTH-B21 2 ปีที่แล้ว

    Kalahewatn yasamalen ehetachen bewenat xaagaaween yabzaaleesh 🙏

  • @aburamiseka4050
    @aburamiseka4050 2 ปีที่แล้ว

    Enikan Dana matesh hulachinim balenebet Allah yitabiken Allah behayilu Ethiopian yitebiket hizibochinim selsm yewiridilachew beriche

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 ปีที่แล้ว

    selam Edyt nshe ehit arife ena des yemil koyita neber silakaflishin timirt enamsgnaln ketyibet

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 2 ปีที่แล้ว

    Selam kirstos selamshn yabzalgn ehite kali hiwot yasmaln be edmemna be tsga yaqoyilgn be betsu yatsnash yeblts enftiglgyi yirdash berch tenkre

  • @AaAa-sm1bd
    @AaAa-sm1bd 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት በቤቱ ያኑርልን በርች አሪፍ ትምህርት ነው የሂወት ቃል የሰማልን

  • @user-hh5ye5fu6h
    @user-hh5ye5fu6h 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት በቤቱ ያኑርልን በርች አሪፍ ትምህርት ነው የሂወት ቃል የሰማልን