ሮሜ 9:1-5፦ ክፍል 28

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • 47 ክፍሎች ያሉት በሮሜ መልዕክት ላይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ ተከታታይ ትምህርት። Evangelist Yared Tilahun from Melekotchurch
    Evangelist Yared Tilahun restream.io/

ความคิดเห็น •

  • @dagneshdana
    @dagneshdana ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 ปีที่แล้ว

    አሜን በክርስቶስ መሆን ሁሉ ነገር ነው ተባረክ።

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ በነገር ሁሉ ፈጽሞ ይባርክህ በእድሜ ልክ እግዚአብሔር እያገለገልክ በቤቱ ኑሩ የአሕዛብ የአማኞች አባት ነህ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁን ገና በትክክል መንገድ እየመራሁ ነኝ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว

    @ 1:11:20 ዘሌ. 27፥28 "ለእግዚአብሔርም የተለየ እርም የሆነ ነገር ሁሉ፥ ሰው ቢሆን ወይም እንስሳ ወይም የርስቱ እርሻ ቢሆን፥ አይሸጥም፥ አይቤዥም፤ እርም የሆነ ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱሳን ነው።"

  • @TamratBashaa
    @TamratBashaa ปีที่แล้ว

    stay blessed!

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 ปีที่แล้ว +3

    You are amazing man of GOD. I have lot's of respect for you.

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 6 ปีที่แล้ว +1

    Amazing preach us usual God bless you more and your family.

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo4244 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more!

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 6 ปีที่แล้ว

    You are blessed

  • @kalayuteka4269
    @kalayuteka4269 6 ปีที่แล้ว

    God Bless You More

  • @yoseftafesse9820
    @yoseftafesse9820 6 ปีที่แล้ว

    true!!! GOD bless you more and more

  • @dogood9094
    @dogood9094 6 ปีที่แล้ว

    (መዝሙረ ዳዊት 109 )
    30፤ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
    31፤ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

  • @Chill-Adventures
    @Chill-Adventures ปีที่แล้ว

    ዓታስደገተግኝ አልኩና ለካ ለኔ ነው የሚመጣው ::

  • @michaelgebremeskel1417
    @michaelgebremeskel1417 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ የተወደድክ ወንጌላዊ ያሬድየ
    ጥያቄ !!!
    ያለፉት 2 አመታት እድሜ ለአብይ ማዘሮቻችን ሳይቀሩ ስለ አገር ጉዳይ የሚያስቡ ፖለቲካውን የሚከታተሉ ሁነዋል። ይህ በደስታ የተጀመረ ተሳትፎ በብዙ ስጋትና ጭንቀትና ጸሎት ቀጥሎ ከኦርቶዶክስና እስላሞች ጋር የወር ጾም ጸሎት እስከ መግባት ደርሷል፡፡
    ስለዚህ ያንተን ጭንቀት እረዳለሁ።ነገር ግን የጳውሎስ ጭንቀት እንደኛ የሀገሩ ጸጥታና ፖለቲካ ሳይሆን ይድኑ ዘንድ አይደለም ወይ?
    ወንድሞች ሆይ፤ ስለ እስራኤላውያን የልቤ ምኞት፣ እግዚአብሔርንም የምለምነው እንዲድኑ ነው።
    ሮሜ 10:1
    የኛ ጭንቀት፥ጸሎትና ምኞት ከጳውሎስ ጋር ሳይሆን
    የቅኝ ግዛትን መራራነት ከቀመሰው ነጻነትን ከናፈቀው "ለእስራኤል መንግስትን መቼ ነው የምትመልሰው?"
    ካለው ከጴጥሮስ ጋር አይመሳሰልም ወይ ?
    ይህን የምጠይቀው ከእ/ር መንግስት ጉዳይ በላይ የኢትዮጲያ መንግስ ጉዳይ እየያዘኝ ስለሆነም ነው። ሙሉ አካልህ ወደ ገሀነም ከሚገባ አንድ አይንህንም አንድ እጅህንም አጥተህ ወደ መንግስተ ሰማይ ግባ ብሎ ያለ ጌታ የኢትዮጲያውያን መዳን እንጂ በዲሞክራሲ ይኑሩ በአንባገነን ፥በድህነት ይኑሩ በብልጽግና ያሳስበዋል ወይ? አዎ ግን ጳውሎስ ኢትዮጲያዊ ቢሆን የቱ ነው የእርሱ የልቡ ጩኽት?
    አውሮፓ ከነብልጽግናዋና ዲሞክራሲያዋ ህዝቦቿን ለሲኦል እያስረከበች ነውና !!!