እውነት all in one package ነው ያልከው እንግሊዘኛ ትርጉሙን ታውቀዋለህ ለመሆኑ? If he plays drum or guitar and sing at the same time yes you can say that .may be you known him personally playing musical instrument that I don't know but to call him that you must be out of your mind.
Yohans super super super jgna nh eshi betam gobz berta.
Simply #1
ልጁ ....All in one package! እንደሚሉት አይነት ነው።
ምርጫዎቹ ይገርማሉ።
እውነት all in one package ነው ያልከው እንግሊዘኛ ትርጉሙን ታውቀዋለህ ለመሆኑ? If he plays drum or guitar and sing at the same time yes you can say that .may be you known him personally playing musical instrument that I don't know but to call him that you must be out of your mind.
The best💯💯
በጣም በጣም አሪፍ
አንደኛ
ዋዋዋዋዋዋዋዋ............ው ድምፅ ዮሐንስ አንደኛ ካልወጣ ዳኞቹ የእውነት አይችሉም
ወይ ድፍረት ጆሮ አልሠማ አይልም ምን ላርግ መድፈኛ ግቢ በየ 6 ወሩ እነጥላሁን ለሕዝቡ በነፃ የሚዘጋጁት
አንድ ሰው ይሄን ዘፈን ከዚህ በላይ እንዴት ሊዘፍነው ይችላል ግን?????ይደንቃል!!!!!!
ከባድ ዘፈን ነው! ዮሓንስ አስመስለህ የዘፈንከው ጋሽ ጥላሁን በ 50ዎቹ እድሜ ሳለ የነብረውን ነው፤ የወጣትነቱን ብታገኝ ፤ እንዲሁም ጋሽ ምኒሊክ ወስናቸውም በወጣትነት ዘመን ዘፍኖታልና ያንን ብትሰማ ኦሪጂናሉን ታገኘዋለህ። የጥላሁን በሱዳን ካርቱም ስቱዲዮ የተቀረፀው ልዩ ነው
Leyu bekat betam gobez
Tileyaleh bro
ማማሚያ!!ይሄ ልጅ ይጣራልኝ የጥላሁን ልጅ ነው
ትለያለህ በታም ጎበዝ ነክ
❤❤❤😅😅😅❤❤❤
ጉደኛ ችሎታ! !
N4
Endat new yemeyameraw yeh shemeles teres
Bkat akm lyu webt yalh musician nh
የወደፊቱ አንፀባራቂ ኮከብ....እየመጣ ነው!!!!ተመስጠህ ሌላውን መመሰጥ ተሰጥቶሀል........!!!ሌላ ቃል አይኖረኝም
እውነት የሱ ነው የጥላሁን ቴፕ ተከፍቶ ነው ።ካልሆነ ይደንቃል ዛሬ ጥላሁን አልሞተም።
ዋዉ ብቻ
ሙዚቃ ሲደመጥ ሙሉውን ነው አንዲት ምሳሌ ብቻ ተሰጠ
እንዲህ ያለ መወደድ ለወሬም አይመች ብሎ ለዘወትር ሲል ፍርሰርሱ ወጧቷል ።እነዴ እሥቲ ጥላሁን ሱዳን ሄዶ የተቀረፀውን ተመለከቱና ፉረዱ ።እኔ እኮ ምን እየሠማችሁ ነው አንደኛ ከዚሕ በላይ ምን ይሠራ የምትሉት የጥላሁንን ዘፈን ጭራሸ መሰራት ከሌለባቸው ሠዎች አንዱ አንተነህ ወርቁ ሌላው ይሄ ልጅ ነው።
Dmtsk mnm des aylem ywhonk fugaya,arfek yekemet eshi😂
የሆንክ ቅምቡርስ...ነገር!!!ደግነቱ ያንተን እንቱ ፈንቱ ያነበዋል ብዬ አላስብም!!!የሆንክ ከስክስ ፊት!!!
8841n2