ከልክ በላይ ሰውን የማመን ፈተና። Kesis Ashenafi G.mariam.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @የተሰጠንብናዉቅየጎደለየለ
    @የተሰጠንብናዉቅየጎደለየለ ปีที่แล้ว +2

    እኔ ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም የቀሲስ ግን ምስጥ ብየ ነዉ የመዳምጠዉ የቀንየልና ኣምላክ ይሓግዘና❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ አምላኬ አተሁን የዘላለም ትምክቴ ተስፋዬ መሸሸጊያዬ ወድሀለው አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን "'እግዚአብሔር"' እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የኔ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን ዛሬም ብዙ አስተማርከኝ ይቺማ ሴት እኔ ነኝ የኔ ጌታ መንፈስቅዱስ የኔን ታሪክ ተረክልኝ ዙፋኑ ላይ ሌላ ሰዉ አስቀምጬበት የወደድኩት መስሎኝ ጣዎት የሆነብኝ የኔ ጌታ ሰባብሮ ነዉ የሰራኝ ወደ ተፈጠርኩለት አላማ መለሰኝ ከጎኔ አርቆት በአለም ላይ የተጣለች ብቻዋን ያለች ሴት መስሎ ይሰማኝ ነበር ለካ አይደለም ጌታ ሲፈቅድ ምስጢሩን ሲገልጥልኝ በጌታዋ የተወደደች ይዲዲያ እንደ ማርያም ባለሽቶዋ ብዙ የተተወላት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተባረክ አሜን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 ปีที่แล้ว

    አሜን (3) አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👏💖👏💖👏👏👏💖👏💖👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
    የዘመኑ ትዉድ ድክመታችንን ነዉ የነገሩን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ቀሲስ
    ጌታየ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶ ሆይ ከአንተ ያልሆነ ሁሉ ከኔ ይራቅ

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 ปีที่แล้ว +1

    ለዛ እኮ ነው በፍፁምልብህ በፍጹም ነፍስህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ውደድ ብሉ በቃሉ የነገረን ውገኖቸ እግዚአብሔር በጣም እንደመወዳችሁ አስባችሁት ታውቃላችሁ እኔ ሳስበው ፍቅሩን ያለማቋረጥ እንባየ ይፈሳል የእግዚአብሔር ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od ปีที่แล้ว

    አውነት ነው
    ክብር ለ አግዚአብሔር ይሁን
    ጌታ አየሱስ የባርክ
    ታባረክ
    አግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቀሰለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyerussirak6720
    @eyerussirak6720 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @edlawitdemelash
    @edlawitdemelash ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ቀሲስ አገግሎት ዘመንን ፈጣሪ ይባርክ ❤❤❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አስተማረስን 🙇🙏ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @smret5569
    @smret5569 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 ปีที่แล้ว +1

    ትንቢተ ናሆም 1
    14፤ እግዚአብሔርም ከስምህ ማንም ከእንግዲህ ወዲህ እንዳይዘራ ስለ አንተ አዝዞአል፤ ከአምላኮችህ ቤት የተቀረጸውንና ቀልጦ የተሠራውን ምስል አጠፋለሁ፤ አንተም የተጠቃህ ነህና መቃብርህን እምሳለሁ።

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቃለህይወትን ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምርት ነው ለኔ ነው ሁሉም

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalehn

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 ปีที่แล้ว

    አሜን!

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 ปีที่แล้ว

    ቃለ ቃለ ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦና ያሳደረብን

  • @masturate2006
    @masturate2006 ปีที่แล้ว

    Amena amena amena

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 ปีที่แล้ว

    Ewunet new Egziabher Yimesgen

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 ปีที่แล้ว

    Amen❤❤

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ማሰተዋለን የሰጥን

  • @danbole1233
    @danbole1233 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቀሲስ::

  • @haniethiopia3770
    @haniethiopia3770 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen ❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw ปีที่แล้ว

  • @eyerusmanguday2669
    @eyerusmanguday2669 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የፈጣሪ ትእግስት ግርም ይለኛል

  • @abebagetnet2294
    @abebagetnet2294 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰዎችን በጣም ሲበዛ አምናለሁ በጣም ግልፅ እሆናለሁ ግን ይዋሹኛል