I do not believe in prophetic ministry . it resulted Christians into materialistic mind set . Let us turn to the word of God w/c is eternally stands and builds up the spiritual man in us.
We need to go back to the Bible. Only the Word of GOD and knowing and reading and living according to the Bible saves. Prophetic visions and miracles DOES NOT bring people to Jesus. This are temporary. What’s permanent is following JESUS and Trusting HIM to the end. This are the last days. Be careful / Don’t get fooled!! Mathew 7: 15 - 20 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። 16 ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? 17 እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። 18 መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። 19 መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። 20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
ወንድሜ ጆሲ እባክህ የጥሞና ጊዜ ዪኑርህ። ሰዎች የሚነቅፉብህ ነገር ሲኖር ልትጠነቀቅ ዬገባሀል እንጂ እኩያህን ፈልግ አዬባልም ።ከዚ የበለጠ ብትነቀፍ ምን ማድረግ እንዳለብህ ታውቃለህ ።ለማንኛውም ራስህን በማረም በርታ ።
ትክክል ነው አቡዬ እንዲህ አይነት ሰዎችን እኛም እንቃወማለን ❤️🥛
እግዚዮ መሃረነ ሰዎችዬ ሁላችንም እግዚያብሄር ብርታቱንና ማስተዋሉን ይስጠን ሰው ተሳስቷል ብለን እኛም እንዳንሳስስት እንጠንቀቅ። ለእግዚያብሄር በመቅናት የተሳሳተውን በቅንነት መሳሳቱን እናሳውቀው እንጂ ብንሳደብ የሱ ጥፍስት እያለ እኛም እንደምራን።
Teberekiln abuna gin rasihin tebik ewunet kamawuratim Zim atibal
የጆሲ ትእቡት ጉድ ነይ አቡናዬ ተባረክ
አቡናዬ ጌታዬ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሱ አብዝቶ ይባርክህ። ይልቅስ ጆሲ የተበትክ ትመስላለህ "አንተ ማን ነህ የተጠመክበት ጥምቀት ከላይህ ላይ ሳይደርቅ ለማለት እንዴት ደፈርክ???? ጠዋት በሶስት ሰአትም አመሻሹ ላይ የመጡትም እነሱ እንደ አቡና በርትተው ይስሩ እንጂ በአምላክ አይን እኩል ናቸው ክፍያቸውም እኩል ነው!!!! ስማ እኔ የገባኝ በዚህ ጥቂት አመታት ጌታ ምን ያህል እንደገባው እድገቱ እውቀቱ ማስተዋሉን አየሁ ደግሞ ከጥበብ ጋር እውነት የተገለፀበት ; ንግግር ብቻ ሳይሆን ግሳፄ ያለበት ጌታ ይባርከው" አንተስ ጆሲ ይከብደኛል ይሄንን ቃል ስጠቀም አፍ መ ክ ፈ ት ያልኩው ???? ካንተ ጋር መስተካከል ወይስ ወንጌሉን መምሰል የቱን ነው መሆን ያለበት ደግሜ ልጠይቅ አንተ ማን ነህ የእውነት ማን እንበልህ ፀጋ ያን ያህል ያስታብያል??? ከሆነ ጥያቄ ስለፈጠረብኝ እውነት ካለ ጌታ እንዳያነሳው የትላንቱ አቡና በልጦ ተገኘ ተወው ይደግበት እውነቱን ይናገርበት የእውነት ቃልና አስተሳሰብ ያለው እውነተኛው የልጅ አዋቂ ሰው ነው እሱ ያለህን አባባል ከዚህ በፊትም የነገረሁ ሰዎች ነበሩ ሊገሉኝ ነው ሊያጠፉኝ ነው ምን ስትል የነበረ ጊዜ እናም ጆሲ ይልቅ ስድቡን አቁምና አቡናን ስማው ወንጌል ትህትና ነው ዝቅ ማለት ነው ለምን እንዲህ አለኝ ብለህ እራስህን የምታይበትን ነገር ነግሮሀልና ሰው እንደውም ከብዙወች እንደሰማሁት ታገትኩኝ ከዱላው የተነሳ ታመምኩኝ ወገቤን ነው የመቱኝ ሆዴ ላይ ነው የረገጡኝ የመሳሰሉት ነገሮች ብር ለመሰብሰብ የታቀደ እቅድ ነው ሲሉ አስደንግጦኛል እውነት ከሆነ ንስሀ!!!!!!
Abuna ketele geta zemenehin yebarkew
ይቅር በላቸው ጆሲ የጠጅ ቤት ኣገልጋዮች ናቸው
ጠንቋዮችን ራቁታቸዉን አስቀራቸዉ አቡነ!!
አቡና መጀመሪያ ላይ ምስክርንትህን ስሰማ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ። አሁን ግን ምን እየሰራህ እንደሆነ አልገባኝም ሙሉ ነገርህ ትችት ብቻ? ወንጌል ብትናገር ምን አለበት?
#እግዚአብሔር ለሁሉም ማስተዋልንና የቃሉን መገለጥ አብዝቶ ይስጣችሁ እያልኩ፡-በርግጥ አንድ ሰዉ ጥፋተኛ ሊሆን ይችላል ግን እኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማማቾች መሆናችን የምናምን ከሆነን የሌላ ሰዉ ሃሳቡን ለማጠልሸት ሳይሆን እግዚአብሔር ባስተማረዉ ፍቅር በsocial media ላይ የታየልህን መናገር አግባብ አይመስለኝም፡፡ ይልቁንስ በርግጥ በቃሉ እንደተፃፈዉ ፀጋ ስጦታዎቹ ልዩ ልዩ ናቸዉ ግን መንፈስ ቅዱስ አንድ ነዉ ይላልና፡፡ እባካችሁ የሌላዉ ን ደካማ ጎን ለመፈተሸ ባንቾክል የተሸለ ነዉ፡፡
Abelye❤❤❤❤❤❤
Geta Bicha Kante Garaa Yhun Barataa❤❤❤❤❤
መፀሀፍ ቅዱስ ፍርድ ከቤቴ ይጀምራል ይላል እባካችሁ ክርስቶስን ብቻ ግለጡ በሉልን
Abona. Adeya❤️
መነገር ያለበት እየሱስ ብቻ ነበር
ወንጌል ተሸፍኖ ፕሮፌት ከበር
መነሻህ ማን ነበር የዳነቺው ነብስህ
እየሱስ አደለዴ የሆነልህ ፈውስህ
ነቢይ ነኝ አልክ ቃላት እስክያጥርህ
የዳንክበትን ወንጌል ከሁላህ አስቀምጠህ 🤭እኔ የምልህ ነገር ምንም አይምሰልህ
ብቻ እየሱስ በምህረቱ ያስብህ 😭😭🙏
Abunachine ahunm tsegawun yabizalih
Abuna.tkkkkliiii.new.barta🥰🥰🥰🥰
ደሞ ደረጃ ቢስ ይላል በስጋው ተገለጠ
hulum wagawen yagegal
Abunaye Geta yibarkih lezih gize Geta yasinesah sew neh
ደሞ ደረጃ ቢስ ይላል በስጋው ተገለጠ ለነ ገሩ
ሰምተው በንስሃ የሚመለሱ እንጂ ክብሬ ለምን ተነካ ብለው የማይፎክሩ ቢሆኑ ጥሩ ነበር:: ያቀረብከው ሁሉ በቀና መንፈስ ላዳመጠው ከጥፋት የሚመልስ ወንድማዊ ምክር እንጂ ክፉ ነገር አይደለም:: ግን ይሰማሉ ወይ? ሰምተውስ ወደ ህሊናቸው ይመለሳሉ ወይ? ነው ጥያቄው:: ክርስትናን በማያምኑት መካከል መቀለጃ እንዲሆን አድርገውታልና እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው:: እዩኝ እዩኝ የበዛበት ዘመን::
አቡና የልቤን ተናገርክ
abunna raskin ataqim eski silrasih awraa beqeqen neh
ተባረክ
አቡና ተባረክ
abbuna raskin attaqim silerasih awra beqeqen nehi
abunna qenategna neh kehuala neh algebahim
Min aynet afa chole bulla nek saw ley atifirad ante dikele
Abet inezih tesadabi ina teragami 👈
Jossy sound ! pls , Abel Abuna have this wise advice ! I sense you are too young . both of you are my bro thr Jesus.
ጆሲ ተሳስቷል ለወንጌል ከተቆረቆርክ በግል መንገር መምከር ይገባሃል ፣አንተም ይህንን ሃሳብ ስታነሳ የበለጠ ተችዋች አንዲበራከቱ እያደረግህ ነው ።
ትእቢት ከሰይጣን እንጂ ከእዝአብሔር አይጀለም።
ጆሲ በትእቢት ተወጥረሃል። የመዳን ሳትሆን የመሰናከያ ምክንያት ሆነሃል። ጌታ ወደመንገዱ ይመልስህ።
ያሳፍራል የምትሰሩት አቤል ስርአት ያዝ ወንድምህን ባደባባይ ስላዋረድክ የምታገኘው ነገር አለ እንቅፋት አንተ ነህ ለምን በግል አታናግረውም
Abuna ante irasu ye egzbher sawochun iyetera simachowun mitetelesh ketone min ale 🍺 beleygn .. and be andi dagafiwochihn terachualek
ማንም የፕሮቴስታንት ሰባኪ ተብዬ ማንንም የመንቀፍ ሞራልም አግባብም የለውም ፕሮቴስታንት 35495 ዶክትሪን ሐይማኖት ደርሷል ሁሉም የተለያየ ልምምድ አላቸው
Gibizinat badababay😳😳
I do not believe in prophetic ministry . it resulted Christians into materialistic mind set . Let us turn to the word of God w/c is eternally stands and builds up the spiritual man in us.
We need to go back to the Bible. Only the Word of GOD and knowing and reading and living according to the Bible saves. Prophetic visions and miracles DOES NOT bring people to Jesus. This are temporary. What’s permanent is following JESUS and Trusting HIM to the end. This are the last days. Be careful / Don’t get fooled!! Mathew 7: 15 - 20 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
16 ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
17 እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
18 መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
19 መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
ዩቱቤሮች አደብ ግዙ በቃ ዝም ብላችሁ ከዩቱብ ለሚታገኙት ገንዘብ ብላችሁ ሰዎችን አታጋጩ በእናንተ ላይ የሚሠረው የዲያብሎስ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታል አቃጣሪ መንፈስ።
የአቡና ጉዳይ ዎንጌል ሳሆን ቅናት ይመሰለይኛል 🤔🤔
ተሳስተሀል። አሁን የጆሲ ውሸት ያስቀናል?
በጣም ተሳስተሀል ምን ነው የሚያስቀናው መሳደብ? ወይ በእግዚአብሔር ላይ መወጣጠር ትከሻ ለትከሻ ሌላው ያለውን መድገም ወይስ ካመመው እውነት ከሆነ መፀለይ እንጂ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ይባላል ምኑ ነው የሚያስቀናው ወንድም ግራ የገባው ጊዜ
ወንድም አልኩኝ ታመነች ሴት መሰልሽኝ
አንተ የማን አጃቢ ነህ?? በምኑ ነው የሚቀናው ?? ተሳዳቢ ትቢተኛ ጉረኛ ነው
በቃ አሁን እውነተኛ ክርስትና ተገለጠ
Ante sele Jose atawera lemen sele ewenatu ataweram yonatan yechelemaw mheber teketay endhon atawekem gebresedomoch endamedagumut atawekem temeramer 🤣🤣🤣
ሚማረው ውሸት ነው
you lie not one time many times...........