የማዳም ቅመሞች እስከ መቼ ታለቅሳላቹ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @ቃልኪዳን-ቀ5ረ
    @ቃልኪዳን-ቀ5ረ วันที่ผ่านมา +10

    እናመሰግናለን ፍቅር አረ በደንብ ምከሪልን በአንዳንድ ሴቶች የተነሳ ሁላችንም የመዳም ቅመሞች ተሳቀቅን እኮ ሆ ሰው እንዴት በፍየል ዘመን በግ ይሆናል

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ የምን መሳቀቅ እህት እራሴን ነዉ የምሆነዉ ማንም አይሸዉደኝ

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา +7

    ከ10000 በላይ ላይክ ይገባዋል የዛሬው አጀዳ ወሳኝ እና አስፈላጊ ስለሆነ❤❤❤❤❤ ፍቅርዬ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  วันที่ผ่านมา

      ❤❤አመሰግናለሁ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen วันที่ผ่านมา

      ምንም ምን ትመቻለች

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา

      @@FatumaYassen ምን?

    • @birhanjommy
      @birhanjommy วันที่ผ่านมา +1

      ጥሩ ነው። "ፍቅር ይበልጣል" ባይሆን ብልህ ልጅ ስለሆነች ጥሩ ትመክራለች።። ግን ብዙዎቹ በሶሻል ሜዲያ የተሰማሩት እኮ እናንተን ለመምከር ሳይሆን ብዙ ላይክ እና ሰብስክራይብ የምታደርጉት እናንተ ስለሆናችሁ ጥሩ ሞቅ ሞቅ አድርገዋችሁ የማርኬት ማስፋፊያ እያደርጔችሁ ነው።

  • @SolomonMulugeta-y7u
    @SolomonMulugeta-y7u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዋህነትም ሲበዛ ራስን ማስናቅ ነው!!!

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሮ ያለው ይስማ እናመሰግናለን ፍቅርዬ ❤ባንዶር ላኪልኝ አላለኝም መሰላቸው 😂ጉድ ጉድ እኮ ነው ጎበዝ ብቸኝነቴ ይሻለኛል

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube วันที่ผ่านมา +2

    እናመስግናለኝ ፋቅር እኔስ እኳንለሌላ ለራሴም አልሞላልንም ድካም ብቻነው❤❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ልክ ነሽ ፍቅርዬ እጅግ ብዙ ሰው ተጎድተዋል እህቶች ልብ ገዙ በቃን ለራሳችን እንኑር ልብ እንበል በእግዚአብሔር

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅር ባብዛኛውን የክፍልሃገር ልጆች ናቸው እኔም እዳንቺ እመክራቸው ነበር ግን አይስሙሽም!!! ግን በጣም እመስግንሻለሁ ባብዛኝውን እግሊዘኛ ስላማይችሉ ከቻልሽ ሙሉለሙሉ ምክርሽ በእማሪኛ ቢሆን በደብ ይረዱታል jut take as complement thank you!!!

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ ከድሮጀምሬ እከታተልሻለሁ ወላሂ በጣምነዉ እምወድሽ ❤❤❤በሁሉም የመዳም ቅመሞች ሥም አመሠግንሻለሁ😍😍😍👏👏👏

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመስለኛል የማዳም ቅመም ይሄን ያህል የምትጎዳው ሕይወት ለመመስረት ያላት ጉጉት ይመስለኛል እንደኔ ከሆነ እኔም እግዚአብሔር እረድቶኛ ነው እንጂ እንደ ነሱ ልበላ ለትንሽ ነው የተረፍኩት።

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ታባረክ ቆንጆ❤

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ ቅመሜ
    ከሰሙሽ እስቲ ምከሪያቸዉ❤

  • @فاطمهالخلوي
    @فاطمهالخلوي วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ፍቅር ሲመስለኚብቸኚነት መልመድ መፍራት ነው መንስኤው ራስሺብቻ ማመን በዕቃ ማጠቢያ ተብሎ ተጀምሮ አጥብ መደረግ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    6አመት ጀመርኩ በቃ ሙሉ የሁለት አመት ደመወዜ ለዘመድ ለቤተሰብ ናው የሰጠውት አሁን ተመሰገን ከዛ ተምሬ ቤቴን ሰራው ቦታየን ገዛው ግን አሁን ደከመኝ ሰርቸም ጊዜየን አቃጥየ የሰራውትን የበተንኩት እድሜየን የጨርሰኩት የቋጨኛል

  • @Alemi2000
    @Alemi2000 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Feker edet neshe bexam enamesegenalen selemekeresh yene wede fexari lebe yesexen ❤❤❤

  • @sariytube
    @sariytube 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም የአንድ ዓመት ደሞዜን ወደ አራት መቶ ሺ ብር ተበልቻለሁ በመጨረሻም ግን የልጅ አባት እንደ ሆነ ደረስኩበት 😢😢

  • @MarimaAli-l3v
    @MarimaAli-l3v 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይልቤካውያእያላትስላፈቀራትነው😂😂😂😂😂😂ሁሉሴትአንድአደለምእኔጀግናነኝለራሴክብርናለራሴህልምነውእምኖረውአልቀ።

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ. የምወድሽ በምክናየት ነዉ በስማም እደት እደምወድሽ እኮንም ሠላም ሆንሽ ሠላምሽ ይብዛ የሴት በላይ❤

  • @habitiku3146
    @habitiku3146 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁን የሚመጡትማ ለማን እንደሚረዳና ማንን መከተል እንዳለባቸው እማያቁ ናቸው ድራማ አያቁ እቃቃ እራሱ ተጫውተው አያቁም መሰል

  • @tigistamare5002
    @tigistamare5002 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ ተባረኪልኝ እህታችን🥰😊

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤በትክክል

  • @kerimafetawa
    @kerimafetawa วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ😍

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ፍቅር ❤❤❤❤

  • @GEGEABATE
    @GEGEABATE วันที่ผ่านมา +1

    እያለቀስኩ አድሬ ጠዋት ትምህርትሽን ተለቆ ሰማሁ ይገርማል ያወራሽው ሁሉ በኔላይ ደርሷል አሁን ብቻየን ነኝ ገንዘቤም እሱም ሞራሌም ከኔጋ የለም ምን እንደማረግም አላቅም ስራ መስራትም አልቻልኩም ስራየ ማልቀስ ብቻ😢😢

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠንከር በይ የኔ ውድ😢😢

    • @GEGEABATE
      @GEGEABATE 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሽ

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለሆነ ነገር መጠንከር እንጂ ማልቀስ አማራጭ አይሆንም ካለፈው ተምረሽ ለወደፊት ትምህርት ይሁንሽ።

  • @እሙሶልያና-የ3ቸ
    @እሙሶልያና-የ3ቸ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙዎቻችን ቤተሰብ የምንልከው ወረቀት የለንም ስንመጣ ደግሞ ህጻኖችና ብዙዎቻችን የክፍለ ሀገር ልጆች ነን እህቶች እየተጠነቀቅን ከተሰበርን ብኋላ ስትራግል አድርጎ ከመዳን መጠንቅቅ በጣም መልካም ነውና

  • @gashawtiruneh4291
    @gashawtiruneh4291 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህቴ ፍቅር ይሄን ነገር ከሴት በኩልም አይቻለው.. እሱ ይቅር ይበለን አንጂ ከባድ ነዉ.. ሰው በእምነት ሲመጣ ከባድ ነዉ ::አንዲት ሴት እኔንም ልቤን ሰብራለች..

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md วันที่ผ่านมา

    እዉነትሺን ነዉ እህታችን እናመሰግናለን

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የኔ ወርቅ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አትትድከሚ:እህቴ:አይሰሙም:ሥቱበሚዲያሳመክራቸው:እኔ10አመቴ:አድብርአልሰጥም:ከቤሰብውጪ:አሁንልገባነው:ቤቴንሰራሁ:ወድሜንኢንበርስቲ:አሥተማርኩ:ብቻተመሥገን:ምንእፈልጋለሁ

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነሽ የኔ ዉድ በጣም እናመሰግነለን አለህ ይርዳን እጅ መን አወቃ ሊን ዉዶቼ ልብ እንግዛ አለህ ይአግዘን❤

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene konjo ewnet new ❤❤❤

  • @MiraaOro
    @MiraaOro วันที่ผ่านมา

    ተባርክ ምክርሽን ስወደው

  • @hebshawit
    @hebshawit 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፉቅር የጋራነው ገዘብየን ድብን እላለሁኚ ለወንድ አልሰጥም

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 วันที่ผ่านมา

    Enkuwan Beleg. Tebareksh Yasadglachu. !

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ በጣም ነው የምያናድዱኝ ቤተሰብ ወንድሞቼ ድብን አድርገው ቢበሉኝይሻለኛል 18ሰዓት እየሰራሁ ማንም ወንበዴመቀለብ😅 አላደርገውም

  • @SameraAbdulrazad-mx4kh
    @SameraAbdulrazad-mx4kh วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅሽ ልጅሽን አላያሳድግልሽ

  • @የሀርቡዋቆንጆ
    @የሀርቡዋቆንጆ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህትና ወንድሞቼንም አልቻልኮቸው እኳን ሊላ ወንድ ሊበላኝ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ሁሌም ከኔ ተማሩ
    የሚማር ግን የለም እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ነቅቼለሁ በ fb አፍቃሬ ነበር ግን አስመሳይ ነበር በስተመጨርሽ እውነቱን አውቄለሁ ነገር ግን ለወንድ ብር ብሞት አልክም

  • @eziraenja7735
    @eziraenja7735 วันที่ผ่านมา

    Thanks 💞🙏

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በወዲሟ ወይ በባሏ ወይ በወለጆቿ ወይ በህቶቿ ያልተበዘበዘ ( ገዘቡ ያልባከነበት ) የለም ፍቅር ለገዘብ ብቻ የሚፈልጉንን ሠወቺ እደት እንወቃቸው
    እደት የውስጥ ጥንካሬ እናዳብር?
    ሲያኮርፉን ለምን ይጨቀናል?
    እደት ኮፊደዛቺንን እናዳብር
    እዚህ የምናሳልፈው ነገር በቃላት አይገለፅም ከለሊቱ ዘጠኚ ሠአት በኢትዮ ቀስቅሠው ስራ ያዙናል ልጆቺ ይቀሠቅሱናል -----

  • @abrish0721
    @abrish0721 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር የዛሬው አጀንዳሽ በጣም ይለያል እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔንም ይመለከተኛል እኔም እህት አለኝ✍️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KedraDjku
    @KedraDjku วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለንን.

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe วันที่ผ่านมา

    እንደ ገበሁ ነው ላይክ ማደርግሽ😍💚

  • @Eskedarr
    @Eskedarr วันที่ผ่านมา +1

    እኔም 70 ሽ ተበልቻለው ፈጣሪ ይፍረድበት😊😊

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy วันที่ผ่านมา +1

      እኔም መቶሽብር 😢

    • @Eskedarr
      @Eskedarr วันที่ผ่านมา

      የት ነሽ ማን በላብሽ

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy วันที่ผ่านมา

      @@Eskedarr አርብ አገር ነኝ

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 วันที่ผ่านมา

    አይ ምክርሽ ሲጣፍጥ።👌👏💕

  • @noralkili5586
    @noralkili5586 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቺ ብርቱ ሴት ታፃኖ ፋጣሪ ሴት ዎድሻሎ 💗💗💗💗💗💗💗💗አሺዕ 🫶🫶🫶🫶

  • @SamriiAbebech
    @SamriiAbebech 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene be gile Amesginlw wude🙏🙏

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ጤነኛ ትዳር ስጠኝ ብቸኝነት ይጨንቃል😢

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህቴ ለወንድ አልክም ድክመቴ የተቸገረ ሰዉ ሲጠይቀኝ አልጨክንም ለዘመድ ለጓደኛ ለወንድ መቼም አላረገዉ❤❤❤❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy วันที่ผ่านมา +1

      በአረብ ቤት ከሚኖሩ በታች የሚቸገር አለ? አትላኩ! እኔ ሴቶች ልጆች ወደ አረብ አገር ለመሄድ አየር ማረፊያ ተሰልፈው ስመለከት እናደድ ነበር።

    • @SfghRtyy
      @SfghRtyy วันที่ผ่านมา +1

      @birhanjommy ምን ይደረግ አንልክም ብለን እንመጣና እዚህ ስንደርስ የሆነ የሚነካን ነገር አለ መሰለኝ ልባችን ይሰፈሰፋል የምር እፉ😒😒

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፍቅርየ❤❤❤

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh วันที่ผ่านมา

    አደኛነኝፍቅርየ እኳሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅር ቤቢን ሳሚልኝ🎉❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole วันที่ผ่านมา

    የማዳም ቅመሞች ከሌላው መማር አልቻሉም የወንድ መጫወቻ ሆነዋል::

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebakeshi efelgshalehu fekrye

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy วันที่ผ่านมา

    You are absolutely right ✅️ teyachew Arab hagere yalu setoch ayesemum 😂

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስው አጣን ለዛ ነው እና ፈተና ነው

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile วันที่ผ่านมา +3

    የሴት ገዘብ የምትበሉ የዘራችሁትን ያሳጭዳችሁ

  • @NetsanetHailu-w6q
    @NetsanetHailu-w6q วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንች ይሁን ፍቅር ዛሬ ያነሳሽሁ ሃሳብ በጣም ጥሩ ነዉ ታሪኩን በሸገር ኢንፎ ሰምቸዋለሁ ከዛም በፊት በጣም ብዙ ታሪክ እንሰማለን ታሪኩን ሲናገሩም ከኔታሪክ ተማሩ እያሉ ነዉ ግን ችግሩ እየባሰነዉ የሄደዉ እኔ 7አመቴ በአረብ ሃገር ስኖር ስደት ትምህርት ቤት ነዉ እህቶቼ ብዙ ብዙ ነገር ያስተምረናል በባልኖራችሁት ባላያችሁት አለም አትሸወዱ !ራሳችሁን ገንዘባችሁን ተስፋችሁን አትጡ ።

  • @arebendris-nt4ko
    @arebendris-nt4ko วันที่ผ่านมา

    Wesagn tmhrt 10qs 🙏 lijishn yasadglsh kberiln sis

  • @stcstc546
    @stcstc546 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዎ በጣምከባድነው ባኹንሰአት

  • @AminaAbdellah-bj2ih
    @AminaAbdellah-bj2ih 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕራን ቢሆን በሚለየን ላይክ አድርገዉት ነበር ኧረ ኑ የትናችሁ ይሄነዉ ለኛ የሚጠቅመን ሴቶች አትበሉ ሁለጊዜ የተፈታሁት በዚሁ ምክኒያት ነዉ

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba วันที่ผ่านมา

    Farst comment🎉nu ye ማዳም ቂማሞች እንማራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉fiqir well come🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰qqq

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ enkuan dehna metashi 🎉🎉🎉

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  วันที่ผ่านมา

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fekry hulu negrsh melkam konjo nesh gen echin lipstick hultegna endatekbi motemuata asemeselsh

  • @KalkidanNguse-j8l
    @KalkidanNguse-j8l วันที่ผ่านมา

    የእኔ ማር እዉነት ነዉ

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 วันที่ผ่านมา

    የኔ እሕት በጣም እናመሰግናለን
    እግዚሀብሔር ያክብርልን
    ❤❤❤❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 5 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😭😭

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎሽ በደንብ ንገሪያቸው እኔማ በስማሁ ቁጥር ያመኛል እንዴት ስው ከስው አይማርም ሌላው ቢቀር ገንዘቡን እንዴት እንዳመጣችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ እንደምንስማው እንኮዋንስ የማታውቁት ወንድ ቤተስብ እንኮዋን ለማመን የሚከብድበት የከፋ ጊዜ ነው እረ ስለ እግዝአብሄር ብላችሁ ልብ ግዙ ሌላው ቢቀር ስቃያችሁን አስቡት

  • @Rosa-t2l
    @Rosa-t2l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemire. Anche. Feqer. Nashe. Edema. Yesxeshe. Manachaweme. Eyatemaru. Ayedalme. Hulla. Yenagerachawali

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 วันที่ผ่านมา

    Esuws. Eko. Kaweqech. Bohalam Ke Esr Bet. Asfetach

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam วันที่ผ่านมา

    ኧረእነዚህ አይሰሙም ከነሱጋር ተጨፍልቄ መሠደቤ አይይይይ

  • @ማርታ-ተ9ቸ
    @ማርታ-ተ9ቸ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥹😭😭😭😭😭

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา +1

    በአረብ ሀገር የምትሰራ የሴትን ልጅ ገንዘብ የምትበሉ ወንዶች አከተመ ዲጋይ ትበላለህ፡፡

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ 2መቶ 45 ሽ ተበልቻለሁ 😢😢😢😢

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา

      😮😮😮😮😮😮🤭🤭🤭🤭🤭

    • @Sara-lb6zy
      @Sara-lb6zy วันที่ผ่านมา

      Be wendoch kehon yetebelashew yebelesh 😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy วันที่ผ่านมา

      አፍቅረሽ ከሆነ መቻል ነው።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Sara-lb6zyአንቺ! አይዞሽ እህቴ ነው የሚባለው።

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 วันที่ผ่านมา

    አረብ አገር ላሉ ሴቶች ማዘን ከተውን ብዙ ቆየን እኮ ምክንያቱም ላለፉት 10 አመታት በ social media እንዲሁም በሬድዮ 1000 ጊዜ በደንብ እስከ አፍንጫችሁ ተነግሯችኋል ግን አትሰሙም በጭራሽ ይገርመኛል በጣም ስለዚህ እኛ ሚሊየን ጊዜ ከመንገር ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን

    • @birhanjommy
      @birhanjommy วันที่ผ่านมา

      በየትኛው ሜዲያ ነው የምትነግራቸው። ብዙዎቹ እኮ እንሱን ለመምከር ሳይሆን ብዙ ላይክ እና ሰብስክራይብ የሚያደርጉት እነሱ ስለሆኑ ማርኬት ለማስፋፋት ብቻ ነው።

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሴቶች እንደጋገፍ እንበርታ።ሰብስክራይብ ከመደራረግ እንጀምር

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 วันที่ผ่านมา

    ሁላቹም ላይክ ሺር አድርጉ ከ1000በላይ

  • @MedinaSeid-m9i
    @MedinaSeid-m9i วันที่ผ่านมา

    ለልፋታችሁ ዋጋ ስጡ እባካችሁ ብራችሁን ያዙ

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስንቱ ልቃጠል አንዳንድ ዝርክርኮች ሁሉን የመዳም ቅመም እያላቹ ታስንቁናላቹ ወራዶች እንኳን በሏቸዉ ሌላም ጅል ከተገኘ ወንዶች ብሉ እንዳታዝኑላቸዉ።

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thnak You ❤🎉❤

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fekry hulu negrsh melkam konjo nesh gen echin lipstick hultegna endatekbi motemuata asemeselsh