" ኢትዮጵያን ወዶ ሶሪያን የሚጠላ ፈጣሪ ያለ አይመስለኝም" / ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #addiswalta #ነፃ_ሃሳብ
    " ኢትዮጵያን ወዶ ሶሪያን የሚጠላ ፈጣሪ ያለ አይመስለኝም" / ክፍል 2
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    TH-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

ความคิดเห็น • 41

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 11 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ መልክት ነው ዶ/ር ተባረክ

  • @omeroumer6104
    @omeroumer6104 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what an great conversation. I absolutely appreciate his vision and opinion.

  • @yohannesmulualem2988
    @yohannesmulualem2988 11 หลายเดือนก่อน +1

    Perfect Doctor

  • @habtamuabaye7629
    @habtamuabaye7629 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ere dink Ena gerami sew thanks dr.

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባክኽ የኔ ጌታ ተባረክ።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 11 หลายเดือนก่อน

    Very good analysis thank you both

  • @elyasmussa8379
    @elyasmussa8379 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @shimbergebremeskelle6568
    @shimbergebremeskelle6568 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ውይይት.

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 11 หลายเดือนก่อน +1

    Boz of good job

  • @wubeshetwoldemichael8634
    @wubeshetwoldemichael8634 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፣ ጥሩ፣ ውይይት

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ የበሰሉ ሰዎችን አቅርቡልን

  • @keftam
    @keftam 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዳው ሰፋ ያለ እውቀት በማሕበራዊና ፖለፐቲካዊ ጉዳዮች ላይ አለው። ብዙ ክብደት ያላቸው ሃሳቦችን አንስቷል።

  • @fekaduFeker-yj4rb
    @fekaduFeker-yj4rb 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም እንደተ ቢወራ ኢትዮጵያ የት ትደረስ ነበር።አቶ ሰሚነህ እንደዚህ ዓይነት ሰው ቤታቀረብ

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @mehdiseid4784
    @mehdiseid4784 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥልቀት ያለው ውይይት ነው እንዲህ አይነት በሳል ሰው ያብዛልን

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት የበሰለ ንግግር ነው። እግዝአብሄር እንዲህ አይነት ሰው አያሳጣን።

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 11 หลายเดือนก่อน

    Wow, very positive conversation.👍👍👍👍

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 11 หลายเดือนก่อน

    መልካም እይታ ነው ያልዎት

  • @senayyohannes7632
    @senayyohannes7632 11 หลายเดือนก่อน +1

    Sewuye bisil new!

  • @tewodrosbacha3365
    @tewodrosbacha3365 11 หลายเดือนก่อน

    this guy is very smart ...

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይኽ ሰዉየ ስሜነህን ጠያቂ ሳይሆን የቆሎ ተማሪ ነዉ ያረገዉ።ኸኸኸኸኸኸ

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳ ❤😂😂😂

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 11 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት እኛን ወጣቶች ያወያይ እኔንም ማግኘት ከፈለገ በዚህ አድሬስ ፃፉልኝ

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 11 หลายเดือนก่อน +1

    አገር፡የሚያምሱት፡ውጭ፡አገር፡ተቀምጠው፡ያሉት፡ናቸው፡፡እነዚህን፡ወንጀሎኞች፡ላይ፡ኤምባሲዎች፡ጠንከር፡ያለ፡ስራ፡መስራት፡አለባቸው።

  • @samratesfay1382
    @samratesfay1382 11 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil adlwo yelelebet tru nggr

  • @zainazainazainazaina1793
    @zainazainazainazaina1793 11 หลายเดือนก่อน

    ውድ ስሜነህ እስቲ አቶ ሽመልስን አቅርበው

  • @user-yb9xl9br1f
    @user-yb9xl9br1f 11 หลายเดือนก่อน

    Zerhn yabezaw sebeket ena yegzabhern kal ymetsebek new yemselng keriden sew betfa gez sew hono yetsmag new

  • @fk3365
    @fk3365 11 หลายเดือนก่อน

    አሁን እኮ ህግ አሥከባሪ ተብሎ ህግን በመጣሥ ተአማኒነትንና ተከባሪነትን ሲያጣ የተቋሞች ውሥጣዊ ብልሽቶች ፕሪንሥፕሉ የሚወራውና የሚደረገው አልገናኝ ያለው ሥብዕና እያየ ያደገ ትውልድ እንዴት ሆኖ ከሌብነትና ውሸት ወይም ሱሰኝነት ተላቆ ለአገሩ ሆነ ለወገኑ ታማኝ የሆነ ዜጋ መፍጠር ይቻላል ? ትልቅ ብሎ ከሚያሥበው ውሸት እየሰማ ቅጥፈትን ተንኮልን ክፋትን ዕውቀት አርገው ክብራቸውን ነውር አርገው ከሚታዩ ስዎች ምን መልካም ተምሮ መልካም ይሆናል ? እንደገና ሀ ብሎ መጀመር ሣያሥፈልግ አይቀርም ። በተለይም በነዚህ 30 ዓመታት የውጪውም ተፅዕኖ ከአገር ውሥጡ ጋራ ተዳምሮ ጥራዝ ነጠቅነት ጎልቶ ይታያል ። ወንጀልና ሌብነት ክብር ና ጀግንነት የሆኑበት ዘመን ሆኖ ነው እየታየ ያለው ።

  • @universalteach5335
    @universalteach5335 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ሩ ራሱ አሽቃባጭ ነው በሀይማኖት ተቋሟት ውስጥ ማን እንደሚበጠጠብጥ ሀገር ምድሩ እያወቀ ተመራምሬበት ምናምን እያለ ያዝገናል

  • @HiwetAlemu-c7d
    @HiwetAlemu-c7d 7 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ዘረኛ ነው በደንብ ታዘቡት።

  • @asamo5413
    @asamo5413 11 หลายเดือนก่อน

    Dear doctor keiredin leave PP.u r like a King in the wrong palace

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 11 หลายเดือนก่อน

      It is his choice, where he is to do a best work doesn't make him handicap ok!

    • @asamo5413
      @asamo5413 11 หลายเดือนก่อน

      @@belayneshali4617 is their any choice in this corrupt & danger pp Zone?

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ከንቱወች ለነገሩ ከአንገቱ ማህተብ ከሌለው ሰው ምንም አይጠበቅም ቅዘናም ዶክተር አንተ ደቅሞ ድቅድቅ ጨለማ

    • @selam-lehegera
      @selam-lehegera 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 እንደ አንተ አይነቱ ዶንቆሮ ነው ሚዲያውን ተቆጣጥሮ ሀገራችን እያመሳት ያለው አብይ ጭምብለችሁን ሜዳ አሰጣችሁሁሁ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 11 หลายเดือนก่อน

    Me too.