Ethiopia - ከጄኔራል ሁሴን ጋር ከአገር የወጡት ጄኔራሎች Esat Morse June 17 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 90

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 ปีที่แล้ว +4

    የወላጆቼን ምርቃት ላንተም እመኝልሃለሁ :: ሃብት ሰርተህ ታገኛልህ ። ጤናና ዕድሜ ፈጣሪ ያድልህ !!

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 ปีที่แล้ว +1

      Wendim Betam betam ennameseggnallen yeteffawn tarikun yatefgutn wendfimmachinn enkuan yamettahlln Allah yisth

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 ปีที่แล้ว +4

    ያለ ተፈጥሮ ድምፅ ለምን ታምጣለህ? ይሄ ለመምሰል መሰቃየት መቼ ይሆን የሚቆመው?

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +5

    የቀድሞው ስራዊትን እውነተኛ ታሪክ መስማት ልብን ይነካል ጀግኖቹ የቀድሞው ስራዊት አባላት ኢትዮጵያን ብላችሁ መስዋእትነት የሆናችሁ ሁሉ ነብሳችሁ በገነት ትረፍ ይሄንን በዘር የተገመደ ህዝብን ሳታዩ ማረፋችሁ ጥሩ ነው እናንተ ያቆያችሁን ኢትዮጵያ ዛሬ ብጥስጥሷ ወጥቶ በዘር አጥር ታጥረን እየተባላንላችሁ ነው ጀግኖቼ ሁሌም አከብራቹሀለሁ

  • @AbrahamKewesa
    @AbrahamKewesa ปีที่แล้ว +1

    ኢዮብ ባጣም አመሠገጕናለሁ ኢዮብዬ እንወደለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከእዉነተኛ ታርክ እየመገብክን ነዉና

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እሄን ጋዜጠኛ ሃይ በሉት እንደነ አለምነው ዋሴ እናገራለሁ ብሎ ያለ ችሎታው ተሠንጥቆ ሟተ🤣 ኢኢኢኢ

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ኢዮብ እባክህ ስለ ጀግኖች የሞርስ ባለሞያዎች እስቲ ትንሽ በለኝ የምስራቅ ዕዙን ባህታን እባክህ❤

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድም ኢዮብ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +3

    ሀገርን ብሎ በኤርትራ በረሀ የአውሬ ምግብ የሆነው ጭቅኑ ወታደር ነው ወገኖቼ ነብሳቸው በገነት ትረፍ

  • @mussieyohanneshagos3308
    @mussieyohanneshagos3308 9 หลายเดือนก่อน +1

    The interviewer is boring he thinks he is exciting viewers

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

    የእኛዎችም በእርጠኝነት በባሰ ሁኔታ መጠየቃቸው አይቀሬ ነው ያውም በሕይወት ከተረፉ ነው!! እያንዳንዱ ነገር ተመዝግቧልና መካድ አይቻልም!

  • @eritr
    @eritr 9 หลายเดือนก่อน +1

    We, Eritreans 🇪🇷 have removed Ethiopian presence from all land and sea of Eritrea. Thanks to Shabia Eritrea 🇪🇷 is indeed a truly independent country.

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 9 หลายเดือนก่อน

      beggars, you are begging for asylum in every corner of the world.

    • @alem8640
      @alem8640 4 หลายเดือนก่อน

      But still suffering we are sorry no peace no food what is freedom for you ? Still living in Ethiopia and abroad

    • @alem8640
      @alem8640 4 หลายเดือนก่อน

      Removed Ethiopian ??But still you are living in Ethiopia

    • @eritr
      @eritr 4 หลายเดือนก่อน

      @@alem8640 ....uneducated British was removed from all its past colony but the citizens of those countries can be living or working or doing business in British.

    • @eritr
      @eritr 4 หลายเดือนก่อน

      @@alem8640 ....Wow you are uneducated, We, Eritreans 🇪🇷 knew very much and that is why we, the people were doing our part to help our people, our government in their part were keeping our county truly independent. We, Eritreans 🇪🇷 are rich every where we go, even in Addis Eritreans 🇪🇷 are rich spending money, helping ur economy.

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጋዜጠኛው በተፈጥሮዋዊው ድምጽህ አውራ

    • @zizusapa
      @zizusapa 11 หลายเดือนก่อน

      ምነው ፈስህ መጣብህ እንዴ?😂

  • @AdalEr-y3y
    @AdalEr-y3y ปีที่แล้ว +5

    They should be very lucky and thankful Shabia didn’t bury them alive!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kbtt1917
      @kbtt1917 ปีที่แล้ว

      የሻቢያ ሚዲያ ኢሳት፤ ለኢትዮጵያ ተጠያቂ ዋናዎቹ ባለቤቶች 🤔
      ኧረ ፕሊስ አንተ ገመድ አፍ ዝም በል 🤣
      አቤት ሳክስ 😂😂ሻዕብያ እና አብይ መቼም ጨዋታ አያልቅባችሁም😂

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว +1

    የዝነኛው የሞርስ ባለ ሙያ ጀግናው የምስራቅ ዕዙ የሞርሱ ጥበበኛው ወንድሜን ባህታን አስባለሁ በህይወት መኖሩን ለመስማት እመኛለሁ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ።
    ሞርስ ዜና ምንጭ በየሶስት ቀን ቢቀርብ በርቱ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

      ሞርስዬ እባክህ ባሕታ አብሮ አደጌ የሠፈር ልጅና አባቱም የ3ኛ ክ/ጦር የ22ኛ ሻለቃ አባል የነበሩና እሱም የ3ኛ ክ/ጦር መገናኛል መሆኑን አውቃለሁ። ይህም ከ1953 እስከ 1974 ድረስ እንገናኝ ነበርንና ያለበትን ሁኔታ ባውቅ ደስ ይለኛል።

  • @BelachewDemisse
    @BelachewDemisse ปีที่แล้ว

    Eyoebe Berta

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 9 หลายเดือนก่อน

    ገረፈህ

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

    የሚታየው ፎቶ አሊ በርኬ አለመሆኑን ስማውቅ እርምቱ ትክክል ነውና አመሰግናለሁ።

  • @samuelhadgu2223
    @samuelhadgu2223 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ante wusha tultula

  • @robibana1849
    @robibana1849 ปีที่แล้ว

    Where can i get his book

  • @emru2030
    @emru2030 ปีที่แล้ว +2

    የትግሬው ወያኔ የጠነሰሰው የጠጀውና የደፈደፈው ሥር የሰደደ ተንኮል ባሁኑ ጊዜ ጠላ ሆኖ የጠጣው ሁሉ ራሱ እየዞረ የተንኮሉን አተላ ትግሬ እየማገችው ትገኛለች (አትዋል የዋሉብህ አትምከር ይምከሩ፣ በመከሩት ጉድጓድ ሳይገቡም አይቀሩ) ልብ ግዛ ማነኛህም ነባዛ

  • @mehretabmenghistu2760
    @mehretabmenghistu2760 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤✌️✌️✌️👍👍👍✊️✊️✊️

  • @jackMan-z3l
    @jackMan-z3l 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም እሻቢያ እጅ ያልገቡ ነብሣቸውን ይማር በዚያም ስአታ ልጅ ብሆንም ሰለ እሣቸው ጅግንነት እከታተል ነበር እንኳንም ሞታቸው በአምላክ ሆነ የጅግና አምላክ ነብሳቸውን ይማርልን።😢

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว

    እዮብ እወድሃለሁ

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 3 หลายเดือนก่อน

    የኣህዮች ስብስብ

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 9 หลายเดือนก่อน

    አቅራቢው ግን እንዴት ነው ስትናገር ? የራስህን ድምጽ ተጠቀም

  • @mebratewrrkalmhu4810
    @mebratewrrkalmhu4810 ปีที่แล้ว

    ጀግና ኢትዮጵያዊው እይብ

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

    የበሻህ አቦዬ በተሰቦችም አሉ(መሬ/እንሳሮ ይሁኑ ግን አልለየሁም) ለነገሩ ከስም በስተቀር አንድ ይመስሉኛል ።

  • @yonasakal9909
    @yonasakal9909 ปีที่แล้ว +3

    RIP General Hussien.
    But here for the sake of the record of correct history, I think the interview by the 2 guests here are saying because Mengistu fled to Zinbabwe on Tuesday May 13 E.C., the Ethiopian 2nd revolutionary army was abandoning the Dekemhare front line.
    Now, this is categorically incorrect, false and misleading the public. The two guests here are trying to put all blame for the 2nd army's defeat and reason why the guests +General Hussien fleeing to Saudi.
    But the TRUE reason why Mengistu fled on Tuesday was because the Eritrean force fighters started attacking the Dekemhare front Ethiopian army on Sunday, May 11,1983 E.C. in the morning hours (4am Ethiopian time ) and the Ethiopian frontline at Dekemhare was broken by the Eritrean fighters on Tuesday, May 13, 1983 E.C. and on the defeat of Ethiopian army at this dekemhare front was the main reason qhy Mengistu fled to Zonbabwe in addition to the EPRDF/Eplf eritrean mechanized units in Ethiopia were also around Ambo, about 100 KM away from Addis.
    So these two guests trying to say that the Ethiopian army fled from Dekemhare front is false. The Ethiopian army fought hard from Sunday May 11 to Tuesday May 13 at Dekemhare, they fought defending their positions, even the Ethiopian army successfully slowed the Eritrean army there, until the relentless non stop Eritrean attack caused the Ethiopian army defeat at dekemhare in Tuesday May 13 1983 E.C. Only then did Mengistu fled on that same day, Tuesday.
    Once the Ethiopian army at dekemhare was defeated, the army found it hard to establish a new defensive frontline, and counter attacking the rebels were a tall order as the moral and capacity was dwindling by then, thanks to the fleeing of Mengistu and the death and injuring and lack of supplies to the Ethiopian army.
    These are the key facts brothers and sisters as why the General Hussien and the 2 guests here then decided to leave their 2nd Ethiopian army in Eritrea and flee to Saudi. They contributed to the 2nd army's demise and death in Eritrea. However, over 120,000 Ethiopian soldiers were pardoned as POWs by Eritrean fighters though their leaders here fled in comfort by helicopters and taking the bank coffins at asmara bank with them.
    I taking the time to write this because I feel like the public is always told by these kind of interview a false narration of key periods and turning points of the history.
    Always ask research question to get a full more credible version of our history.
    Don't let history be told in convenient ways as Mr Eyob and his guests want to put it.
    The guests and General Husein abandoned their army. Now this is an eternal fact. The guests are trying to white wash this/their act by attempting to blame it on Mengistu's fleeing to Zinbabwe. Mengistu fleeing yes contributed to the army's lack of will to continue to fight, the will was already ALREADY ALREADY BROKEN BY THE ERITREAN ARMY AT DELEMHARE FRONT ON THE DAY MENGISTU THUS DECIDED TO FLEE SAYI NG GAME OVER.
    THE 2 GUESTS NEED TO OWN THEIR SHARE IN why the army was abandoned bare alone.
    Fact checking, my brothers and sisters, will set us free from false narration of history.
    Thank you and GOD BLESS you all.
    My goal is to place the fact on it's rightful reign.

    • @yonasakal9909
      @yonasakal9909 ปีที่แล้ว

      The 2 guests and General Hussien need to own their share of history-that is they decided to abandon (shishit) the army. Dont blame the army they refused to fight, no they fought. hard but their enemy the Eritrean fighters took the battle to levels the army could not overcome and thus Eritrea war ended the way it finally ended.
      So the Eritrean army took Dekemhare after a bitter attack.
      These set chain of fleeing, first Mengistu decided his game was over and fled to Zinbabwe. Then as the Eritreans continued to attack the Ethiopian army and inched towards Asmara, the 2 guests and the Generals then notices the game was over and the army was eventually going to be defeated, and the 2 guests and the likes of General Hussein abandoned their troops and fled by helicopter to Saudi. Other Generals distributed all the stalin organ armored trucks, fuel, water tank trucks, food rations between themselves and lead a convoy of fleeing troops fled from asmara area towards the sudanese border, cutting through undefended Eritrean fighters lines of Barka. Took refuge in Sudan.
      While majority, over 80,000 fleeing Ethiopian army convoy soldiers in the Barka Eritrea hot weather lowlands were blocked from reaching Sudan and were taken POWs by the Eritrean fighters. Many however died as water and their food rations were limited in their convoy. Their Generals however many made it to sudan. The 80,000+ POWs at the Barka lowlands were pardoned by the Eritrean fighters and allowed free to go to their homes and villages in Ethiopia.
      Just doing fact check here.
      You can fact check this history for yourself as well.
      Just fact check with multiple CREDIBLE sources! You have to have credible sources or else you will end up learning incorrect history. Now that is a disservice and an insult to your intelligence brothers and sisters.
      I am out

  • @wubshetendale771
    @wubshetendale771 ปีที่แล้ว +1

    ሞርስ ኢዮባ አሁንም ታሪክ ይስተካከል አሊ በርኬ ሶስት ታንክ አቃጥለዋል ግን አለማረኩም ይልቅ ታንክ ማራኪውን ሻለቃ በቀለ በረዳ ን ፈልገህ አግኝው ሻለቃ ታሜ ያውቀዋል ታሪኩን የዋርዴር ገድል ነው

  • @eyobbekele8151
    @eyobbekele8151 9 หลายเดือนก่อน

    Lemen fere hasabu lay atatekurum guys

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 ปีที่แล้ว +2

    DINIQE ETHIOPIAWI !!!
    ETHIOPIA TIQIDEM !!!

  • @tebebuseboka2352
    @tebebuseboka2352 ปีที่แล้ว +1

    አቅራቢው ራስህን ሁን አቀራረብክ ላይ በሰውነት ቆንቖ በሚባለው ና የምትሞዘዘውን ተወው ሌላውን ጋዜጠኛ ስሙን ሳልጠራ እሱን ለመምሰል የፈለክ ይመስላል ለዚህምነው አንተን ሁን የምልክ ያኛው ጋዜጠኛ የራሱን ተፈጥሮያዊ ስልት የሚጠቀም ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም። እና ራስክንሁን ።

  • @sinaimountain
    @sinaimountain ปีที่แล้ว +1

    በአብዛኛው ስለ ሁአሰ ሁለቱ መኮንኖች የተናገሩት እውነት ነው
    ግን ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ
    1 ሂሊኮፐተሮቹ የበረሩት ሮብ በ 14/1983 ከሰአት አደለም ወይ?
    2 ዋናው ጥያቄዬ ሰራዊቱ ወደ ሱዳን እንዲያፈገፍግ በጀነራል ሁሴን የተጻፈ / የተፈረመ/ ደብዳቤ ተበተኖ በፎሌን ሜዳ ተነቧሎ wይ?

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 ปีที่แล้ว

    የሻቢያ ሚዲያ ኢሳት፤ ለኢትዮጵያ ተጠያቂ ዋናዎቹ ባለቤቶች 🤔
    ኧረ ፕሊስ አንተ ገመድ አፍ ዝም በል 🤣
    አቤት ሳክስ 😂😂ሻዕብያ እና አብይ መቼም ጨዋታ አያልቅባችሁም😂😂

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰባራ ብርሌ ደሞ ከየት መጣ ⁉️

  • @peacecaseekpeacecaseek1919
    @peacecaseekpeacecaseek1919 8 หลายเดือนก่อน

    What these two fail to admit is that they had a plan hatched for a long time to abandon the soldiers and seek refugee in other country . Cowards

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 9 หลายเดือนก่อน

    ኣንቺ ሰውየ ጋዜጠኛ መሆንሽ ነው🤣🤣🤣🤣

  • @ኤሪinfo
    @ኤሪinfo ปีที่แล้ว +2

    የ ደርግ ሠራዊት ወደ ሱዳን ለመሄድ ባረንቱ ላይ ነው ያለቀው እኔ እዛ ነበርኩ የ ሻዕብያ ወተሃደር ነኝ በዛ ግዜ
    ወተሃደሩ በ ወሃ ጥማት ረሃብ ብቻ ነው ያለቀ እኛ አንድ ጥይት እንኳን አተኮስንም ዝም ብለን ነበርን

    • @alem8640
      @alem8640 4 หลายเดือนก่อน

      Enantem eko Ethiopiawi neberachihu tegenetelachihu engi tadia eko behizbu li yeserachihut gif wutu bilachihu ktiresachew li work aulikachihu ere sintu gin min tekemachihu mekera belachihu mekerachihu l Ethiopian terefat niseha gibu yilukunu

  • @Bahabelom-q5g
    @Bahabelom-q5g 2 หลายเดือนก่อน

    Shame of you your arms fighting at that time but general running to suida shabia is lion

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 ปีที่แล้ว +1

    FALSE INFOREMATION

  • @betriHaqi2462
    @betriHaqi2462 ปีที่แล้ว

    ግን ጀነራል ሁሰን በመጽሃፋቸው ወደ የመን ያሰብነው ባለማወቅ ሳውዲ ደሴት ላይ ኣረፍን

    • @merongeb4714
      @merongeb4714 ปีที่แล้ว

      No i think to saudi arabian

  • @semiramusa3217
    @semiramusa3217 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምያዉቀዉ ጀነራል ሑሴን በጣም ጉረኛ ለሻዕቢያ ሲፎክር አይጣል ነበር አፍዓበት ነበሩ እኛ ሙሉ ቪድዮዉ አለ ስለዚህ እዉነቱ በሞቶ ሺ የሚቆጠሩ ሰራዊት ጥሎ ነዉ ሄሊኮፕተሩ አንስቶ ሳዉዲ የገባዉ ያሁሉ ሰራዊቱ ወደ ሳሕል ባርካ በረሃ ነዉ የሸሹት ጉዛቸዉ ወደ ሱዳን ነበር ይህ ሰራዊት በዉሃ ጥማት ርሃብ ድካም የሻዕቢያ ዶክመንት አለ እንዴት እንደተንገላቱ በዉሃ ጥማት እንዳ አለቁ የኢትዮጰያ ታሪክ ዉሸትና ጉራ ነዉ እንጂ አንድ የሰራዊት አዛጅ እንዴት ሰራዊቱ ጥሎ ይሸሻል በኤርትራ ጀግና ከሰራዊቱ በፈት የሚቆም የሚሰዋ ነዉ ኢትዮጰያ ዉስጥ ድሃ ዜጋ አይደለም ዋጋም የለዉም ስለ እነዛ የድሃ ልጅ በብዛት ኦሮሞና የደቡብ የሚባሉ ነበሩ እነሱ ናቸዉ በማያዉቁት በኤርትራ በረሃ ያለቁ ። ሁሌ ስለ ስለ ጀነራሎቹ ስለ ትል ልቆቹ ዓሳ ታሪክ ማሳመር ነዉ ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

      😾😾😾👹👹👹

    • @Abrham_II
      @Abrham_II 10 หลายเดือนก่อน +1

      Eski videon post arigiln banchi you tube channel

    • @alem8640
      @alem8640 4 หลายเดือนก่อน

      Gurachihu eko aital new ye Ethiopia tilik serawit ashenefachihu? Ai poletica. Sijemer woiane shabia oneg tegentaiochi. Gize kentwachihu new

  • @Betelia
    @Betelia 9 หลายเดือนก่อน

    EPLF: the histpry maker of the horn of Africa! I wish you were allowed to narrate the history of EPLF. EPLF!

  • @honest241
    @honest241 10 หลายเดือนก่อน

    አብረዋችሁ የነበሩት ኤርትራ ተወላጁ ባለምጥቅ አይምሮው የዘመቻ ሀላፊው ጄ /መሀመድ አሊ ሳላህ ለሀገራቸው ታማኝነታቸው እስከመጨረሻው ታይቷል

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se ปีที่แล้ว +1

    ሠራዊቱ ላገሩ የቆመ ሳይሆን ለመንግስቱ ስልጣን ማስቀጠል ነበር ይሄም በ1981 በነበረው ኩዴታ የታየ ጉዳይ ነበር

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 9 หลายเดือนก่อน

    የአብይ ቡችሎች ሚዲያ

  • @rihanamubarek8930
    @rihanamubarek8930 ปีที่แล้ว

    eyobiye welahi tleyaleh alah edmena tena tena edihu erski besefiw ystih lehegerh yemtlefaw lewegenhi yemtlefaw alah hegerh selam argot lifatachu ykfelachi agerachin selam

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว

    መንግሥቱ ሀይለማርያም ክሀዲ ነው ይህን ስራው ይህ መክፈት አልነበረበትም ቢያንስ ኤርትራን ለቆ መሀል ሀገር እንዲገባ እል ማዝዝይችል ነበር

  • @eritr
    @eritr 9 หลายเดือนก่อน

    This journalist must be government paid journalist.

  • @SeamanEshetu-xb1hf
    @SeamanEshetu-xb1hf ปีที่แล้ว +1

    ስለ ጀኔራሎች እና ከሰራዊቱ ተደብቀው ከአገር የኮበለሉት ነውረኞች ታሪክ ብለህ አታቅርብ ፕሮግራምህ አስጠላኝ እነዚህ በፕሮግራምህ ላይ እማኝ ብለህ ያቀረብካቸው ጥሩ ቱልቱላ ናቸው

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

      😾😾😾😾👹👹👹👹

    • @peterjackson7876
      @peterjackson7876 ปีที่แล้ว

      ታሪክ የማታዉቅ ግም ጭቃ አተላ ነህ

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 9 หลายเดือนก่อน

    Wushoch ! Ye galla propoganda

  • @AllaEritrea
    @AllaEritrea ปีที่แล้ว

    It is sad that the two brotherly countries fought such a bloody war. However, we all need to tell the truth. First, Mengistu Hailemariam left Ethiopia after Shabia broke the Decemhare front. Derg lost the war a year earlier when Shabia captured Massawa. The derg soldiers were stranded in Eritrea without any human and material supply after the liberation of Massawa. Second, despite all the atrocities committed by the Derg soldiers, Shabia gave them a safe exit to Sudan. For those who were captured, the Eritrean people were treating them with respect and dignity until they were sent back to Ethiopia. Third, I do not want to talk about General Hussien who killed many Derg military officers and innocent Eritreans, let history judge him.
    We should learn from our dark past history in building our bright future. This will benefit the two sisterly countries, presenting stories far from the fact will not benefit us. History should be told the way it was.

  • @gebeyehuasresabebe5492
    @gebeyehuasresabebe5492 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 9 หลายเดือนก่อน

    ደርሰህ አዛኝ አታውራ

  • @ezanatedros3762
    @ezanatedros3762 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkikkikikkkkkkkkkkki weshet weshet weshett andken ewnet menager yaketacho endi

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 ปีที่แล้ว

    AKIMINA MORAL GENZEBIM MEGIBIM YELACHOWUM IKEMITASERU WEIYM ISKE KEHAGER KOBLILO YEMIWETU MELEFLEF INA HIZBUN MATALEL NOW

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un ปีที่แล้ว

    Wayne did not have any knowledge and skills to solve things without killing his people!! That is the main points why they went to war with ethiopian. But defeated over and over and Wayne lost everything now .

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se ปีที่แล้ว +1

    መንግስቱ ውሸታም ስለነበረ ነው

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว

    ይቺ ማሸሽና ጀግንነትን ለአማራው ብቻ መሥጠት ዝናን ማትረፍ የታሪክ ክሕደት ማድረግ አሑንም አልቀረችም። ይሕ የነውር ነውር በተዋረድ አሑንም ከሌላ ጎሣ የወጡትን ጀግኖች ተፋላሚ የነበሩትን ዕናንተም በተደበቀው ጎሠኝነት ጠባያችሑ አፍናችሑ በኢትዮጵያ ሥም ግን ሠው መሥላችሑ ትቀርባላችሑ። የሥድሥት ኪሎና ያባታችን ሠፈር ታሪክን ዕንድንዘክር ብለው ሥለአካባቢው ነዋሪ ታዋቂና አሥተማሪ የሖኖ ዜጎችን ለማሥታወሥ ተጠይቄ አሥረድቼው ለአቅራቢው ዕረዳት ዕንዲሑ በተለመደው የወልክሥክሥ ተግባሩን አበሠረን አማራ ያሏቸውን ሢሾም ሢክብ ውሎ ከሌሎች ወጡ ያሏቸውን ሥም ዕንኳን ሣይጠቅሥ ጨረሠው። አያችሑ ይን የመሣሠለ ድርጊታችሑ ነው የሚያሥቆጣው ሸሽተው ያለናንተ መኖርን የሚመርጡትም። የራሥ መኮንን አባት ጉዲና የኦሮሞ ተወላጅ ለመሖናቸው ዕንኳን ታፍኖ ነበር ተዉ የጀግናው ፈይሣ ሦሪንና የልጃቸው የጀግናው ቀኝአዝማች ዘለቀን ሥም ሊነሣ ቀርቶ። መንዝም መወለዳቸው ከመንዝ ጉብል ታጭቶላቸው በሚኒሊክ ተድረው ወልደውም ከነሡ የወጡት የሑሉንም ደደቦች ዱላ ይቀምሡ ጀመር ለምን ኢትዮጵያዊ በመሖናቸው። የለየለት ዘረኛ ሌላነን ዘረኛ ብሎ ሢከሥ ከት ብሎ ከመሣቅ ሌላ ምን ማድረግ ይቻላል። ዕዛች ሐገር ላይ ክሥ ቢያቀርቡ ከጉራጌ ከጎጃም ተወላጅነታቸው የሖኑ ናቸው። ከዚሕ ሕብረተሠብ ክፍል የወጡ በሸሙጦች ዜጎቻችን ያላዩት አበሣ አልነበረም የደቡብ ወርቅ ኩሩ ሥቀው የሚያልፏችሑን ኢትዮጵያውያኖችን ትተን። ከሥሕተት አለመማር ውርደት ነው። ከሑሉም ሕብረተሠብ ክፍል ጀግነው ያጀገኑ አኩሪ ድል ያወረሡን አሉ የፎቶ የታሪካቸው ማሠባሠብ የተደረጉ ነውር ክሕደቶች በማንና ለምን ዕንደተቀናበረ ጉድ ይወጣል። ኢትዮጵያን ማን ሊያፈረሥ ዕንደጀመረም ይነገራል። አሥቀያሚዎች።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +2

      ደንቆሮ ነህ! በዚያን ጊዜ ፈፅሞ ብሔር ሳይሆን ብቃት ብቻ ለመሆኑ የዓይን ምስክሮች በሕይወት አለንና አትቀባጥር።😾😾😾👹👹👹

    • @liseyassanchase5261
      @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว

      @@yeshanewrede6520 ብቃት የሚለካው በሒደቱ በወቅቱ ባለው ሑኔቴ፤ በነበረው መዋቅር ውሥኘጥ ተሣትፎ በተደረገ አሥተዋፅዖ ነው። በድል አጥቢያ አርበኞች በተፃፈ የሐሠት ትረካን ተመርኩዞ አደለም። የገደለሽ በላ ብዬ ዕኔ አደለሑም የገጠምኩትና ያዜምኩት። አንት ከሐዲ። ወሬኛ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว +1

      @@liseyassanchase5261 ብሶተኛ መሰልከተኝ።ምን ለማለት እንደፈለግህ ስላልገባኝ ከአንተ ጋር አፍ መካፈቱን አቁሜያለሁ። መንገዳችንም ለየቅል መሰለኝ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🤣🤣

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      @@liseyassanchase5261 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @lwamfishaye3181
    @lwamfishaye3181 ปีที่แล้ว

    Gen.Hussien eliminated so many Ethiopian Generals and many officers mercylessly in1981 coup.can you ask this officers about that.many thanks and have a good time.

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 ปีที่แล้ว

    የትኛው ሰራዊት ዘረኛው